የ24 ሰአት ስልጣን ቢሰጥዎ ምን ያደርጋሉ ? የመጋቢ ሃዲስ እሸቱ አስገራሚ ምላሸ

Ойын-сауық

Пікірлер: 20

  • @user-ut4np2jj6q
    @user-ut4np2jj6q3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጥበብ ና እውቀት የሰጠዎት መልካም ኢትዮጵያዊ አባትና መምህር

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf56623 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረዥም እድሜ ይቆዩልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @samarr1112
    @samarr11123 жыл бұрын

    መምህሬ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @jimtuley8736
    @jimtuley87363 жыл бұрын

    ውድና ድንቅ በጣም የተለዩ የእግዚአብሔር ባሪያ ነዎት መጋቢ አዲስ ::አንድም ቀን ከእውነት ፈቀቅ ሲሉ ሰምቼዎት አላውቅም:: ከዚህ የበለጠ እንዲባርኮትና ጤናና ዕድሜ እንዲሰጥዎት ፀሎቴ ነው:: ምክንያቱም ለእኛ ያስፈልጉናልና:: እርሶዎን የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ::

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia13482 жыл бұрын

    ምንም ጊዜ አያባክንብን እድሜ ጤናይስጥልን ትክክለኛውን መልስ ሰተውናል መቼም አይጠገቡም !

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam72683 жыл бұрын

    እድሜ ና ጤና ዎትን ብዝት ያርግልን የኢትዮጵያ መምህራችን እንቁ ብርቅና ድንቅ የሆኑ ከአፋቸው የሚወጣው ቃላት አንድ እንኳን ስሀተት የሌላት ወጣቶች በይበልጥ አደራ ከሳቸው እንማር ጠንካራነትን በራስ መተማመን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere76763 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 💚💛❤️🕊🕊🕊

  • @damenemolla8954
    @damenemolla89543 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር

  • @habtamasre8819
    @habtamasre88192 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @zewduderese6725
    @zewduderese67253 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mogesetelahune8062
    @mogesetelahune80622 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @salemsolomon2503
    @salemsolomon25033 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s3 жыл бұрын

    Libe.birehan nemehre edme yestewot

  • @YeneLyu
    @YeneLyu3 жыл бұрын

    Memeher kuratachen enodotalen nuruln

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i3 жыл бұрын

    በጣም ይለፈልፋል ።ለሚስቱ ጨነቀኝ ።

  • @samarr1112

    @samarr1112

    3 жыл бұрын

    ጥሩ ተናጋሪ ጥሩ አስተማሪ ሰው ናቸው ከገባክ ሽ

  • @samarr1112

    @samarr1112

    3 жыл бұрын

    ከገባክ ከገባሽ

  • @godisgoodallthetime836

    @godisgoodallthetime836

    3 жыл бұрын

    ኣረ አይባልም ለምን ግን ዝምምምም አንልም የተዋረደ ሰው ነው ትልቅ ሰውን የሚያዋርድ ምህረት ያርግልህ ስንት አይነት ምላሳም አለ ጌታ ሆይ

  • @alemubekelegossa9865

    @alemubekelegossa9865

    3 жыл бұрын

    መማር የማይፈልግ ጭንቅላት ይጨነቃል ለሰይጣናዊ ተግባር ግን ተሰላፊ ነው

  • @YeneLyu

    @YeneLyu

    3 жыл бұрын

    Yebado chnklat ngigr

Келесі