ማንም ከማንም አይበልጥም! መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ - ሐዋዝ ሀሳብ - Hawaz Hasab

በ "ሐዋዝ ሀሳብ" ዩቲዩብ ቻነላችን በሰናይ ሰብዕናቸው ፤ በመልካም ተምሳሌትነታቸው ፤ እንዲሁም በተፅኖ ፈጣሪነታቸው ፤ ታዋቂነትን ብቻ ሳይሆን አዋቂነትንም የተጎናፀፉ ቅን ግለሰቦችን እናቀርባለን፡፡ ሸጋና ቀና ሀሳብ ያለው ጥበበኛ ሁሉ ቤተኛችን ይሆናል፡፡ ጥሩዎች በበጎነት ዙሪያ ትርጉም ያላቸው ስራዎቻቸውን በደግነት ያጋራሉ፡፡ ሀገርና ትውልድ የሚገነባበትን ፍሬ ብስል የጥበብ ሥራቸውንም ያቀርቡበታል፡፡ በሀሳብ ድንበር ሳንከለል ነፃ በሆነ አስተሳሰብ ነፃ የሆነች ጥበብን እናጋራለን፡፡

Пікірлер: 56

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef4 ай бұрын

    🙏 የኛ ውድ መምህረ የነፃነት አባት ፀጋወን ከእድሜ ጋራ ያድሎት መዳኒ አለም ከርስቶስ አሜን🙏

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    4 ай бұрын

    እናመሰግናለን!

  • @mariaasgdw2970
    @mariaasgdw29706 ай бұрын

    ውድ ባለቤቴ ከፌዬ እጅግ በጣም ደስ አለኝ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ምኞታችን እውን ሆኖ ስላየሁኝ። አሁንም በርታልኝ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ። አባታችን መጋቢ እግዚአብሔር እድሜ በእድሜ ላይ ይጨምርሎት🙏

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    6 ай бұрын

    ፈጣሪ ያበርታን! ለብዙዬ ብዙ ጤናና ዕድሜን ይስጥልን ማር!

  • @user-uy2qu6py6n
    @user-uy2qu6py6n4 ай бұрын

    ቃለሒዮት ያሰማልን ሁሉ ሰው እንደ መጋቤ ሀዲስ እሼቱ የተረጋጋ ትምህርት ቢሰጥ ።

  • @Werkesmart
    @Werkesmart5 ай бұрын

    ሀዋዝ ምርጥ ፕሮግራም❤❤

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    እናመሰግናለን!

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher55845 ай бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ለአባታችን በቀልድ እያዋዙ የሚያቀርቡልን ትምህርት ብዙ ሰው ይቁይራራ💚💛❤❗👏👏👏👏

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    We thank you dear sis Amsal!

  • @user-gm4lk5pm8o
    @user-gm4lk5pm8o5 ай бұрын

    እንቁ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    አሜን ያቆይልን!

  • @user-lb1ft1qe3k
    @user-lb1ft1qe3k6 ай бұрын

    መጋቢ ሐዲስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Tad6790
    @Tad67906 ай бұрын

    ከፌ፣ እንግዲህ ምን ይዘህ ተከሰትክ እያልን ናፍቀን መሰናዶህን እንጠብቃለን

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    6 ай бұрын

    ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልንና ከኖርን ብዙ ሸጋ ነገር ይኖረናል። አምላክ ለበጎ ሁሉ ይፍቀድልን!

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66705 ай бұрын

    ውድ መምህራን እድሜ ከንጀራ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኑሁን ይባርክ ልብ💚💛❤🙏😍😍😍👏👏👏ብልህ የሆኑ አስተማሪ ናቸው መጋቢ እሸቱ ኑሩልን💚💛❤🌹🙏🌷

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን። በቤተኝነቱ ቀጥይበት!

  • @hawazhasab
    @hawazhasab6 ай бұрын

    ቸር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው!

  • @RakebTadele-jw8vv
    @RakebTadele-jw8vv6 ай бұрын

    እጅግ በጣም ውብ ፕሮግራም ነው በርታልኝ

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    6 ай бұрын

    እናመሰግናለን ራኪ። ፈጣሪ ይርዳን የተሻለውን በቀጣይ ይዘን እንከሰታለን!

  • @tseduhabtu9666
    @tseduhabtu96665 ай бұрын

    ከፍዬ በጣም ደስ ይላል መጋቢ ሀዲስም አንተም ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም 🙏🤎

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    መልካሟ እህቴ ፀዱ ሰላምሽ ይብዛልኝ!

  • @robiaddis1438
    @robiaddis14385 ай бұрын

    Congratulations ከፌ በርታ በርታ የሰፈሬ ጐረቤቴ። አለን ባለጆች ነን ባለ ጥበቦች፡ መገን መራቤቴ መገን እንሳሮ መገን አዲስ አምባ - - - ሰላም ለ ቤታችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአፍሪካችን ሰላም ለ ዓለማችን ይሁን። አሜን አሜን

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    ፈጣሪ ክብረት ይስጥልን። እናመሰግናለን! ጥሩ እንድንሰራ በፀሎት አስቡን።

  • @Werkesmart
    @Werkesmart5 ай бұрын

    Hawaz #1.

  • @yonasmelaku2800
    @yonasmelaku28006 ай бұрын

    እውቀት አሸምተውናል ያውም በሳቅ እያዋዙ። ከፌ አንተም ክበርልን።❤

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    6 ай бұрын

    ክብሩን ሁሉ አምላክ ይውሰድ። ነገ ደግሞ ከዛሬ የተሻለ ይዘን እንመጣለን። ይህንንም ፈጣሪ ይፍቀድልን። በፀሎት አስቡን ዮኒሻ! እናመሰግናለን አብረሽን ስላለሽ!

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r5 ай бұрын

    ውይ ያንተን መፅሐፎች ማግኘት እየፈለኩ ነበር ነገር ግን አሁን በዚህ ስለመጣህ ወንድማች እናመሰግናለን በርታልን

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    ደስ ይሌል። መፅሐፎቹንም ለማድረስ እንሞክራለን። እናመሰግናለን!

  • @Kasina21
    @Kasina216 ай бұрын

    ከፍዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታልን

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ወንድምዓለሜ!

  • @user-bf4mm8ix5c
    @user-bf4mm8ix5c5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለውጥ አለኝ በእሳቸው ምክር

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    እንኳን ተጠቀምክ! ፈጣሪ የበለጠ ይርዳህ!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72285 ай бұрын

    We love you may God richly bless you

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    እናመሰግናለን!

  • @maryalain9236
    @maryalain92365 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ እድሜ ይስጥልን❤❤

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    አሜን ፈጣሪ ያክብርልን!

  • @MegaWondimu
    @MegaWondimu5 ай бұрын

    ድንቅ መልክት ከፌ በርታ

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    እናመሰግናለን! እንበረታ ዘንድ አስበን!

  • @rekikasegidew4041
    @rekikasegidew40416 ай бұрын

    Kefye bertalin

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    6 ай бұрын

    ረቁዬ ፈጣሪ ያበርታን። እኛ እንገፋለን ፈጣሪ ያንቀሳቅስ። ሁሉ በእሱ መልካም ፍቃድ ይሁን!

  • @user-yq5jv4wq1m
    @user-yq5jv4wq1m6 ай бұрын

    🎉

  • @user-zd4kx9vl4h
    @user-zd4kx9vl4h6 ай бұрын

    ከፌ በርታ

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    6 ай бұрын

    እናመሰግናለን። ፈጣሪ ያበርታን!

  • @deresselemma5408
    @deresselemma54085 ай бұрын

    Kefe be sint gize yihin program sitebikew le mayet bemebkate Des bilojnial Berta ketili.geta yiredahal... deresse ke bole

  • @naolltube2032
    @naolltube20326 ай бұрын

    እነሆ አሐዱ ተብሏል!!

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    6 ай бұрын

    በቸርነቱ እንቀጥላለን!

  • @metasebiabelayneh9812
    @metasebiabelayneh98126 ай бұрын

    wow it is excellent initiative. keep it broooo

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    6 ай бұрын

    We thank you so much and we will do so much better onwards!

  • @AMEN271
    @AMEN2715 ай бұрын

    ለምን አይበልጥም ዓይን ያላለውና የሌለው እኩል መሮጥና መራመድ ይችላሉ ????

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    አንቺ ባየሽበት መንገድ ትክክል ነሽ፡፡ ነገር ግን የመጋን እይታ የተረጎምሽበት መንገድ ልክ አይደለም፡፡ ሀሳቡ በሰከነ መንፈሰስ ለመረዳት ሞክሪ! ለሁሉም እናመሰግናለን፡፡

  • @Werkesmart
    @Werkesmart2 ай бұрын

    😅😅😅

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    2 ай бұрын

    እናመሰግናለን!

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt5 ай бұрын

    ጌጃ ውሻ

  • @Baslel
    @Baslel5 ай бұрын

    I really appreciate your program👏.... How can we contact

  • @hawazhasab

    @hawazhasab

    5 ай бұрын

    I will put you a number and we will meet. Thanks!

  • @Werkesmart
    @Werkesmart2 ай бұрын

    😅😅😅

Келесі