የ1981ዱ መፈንቅለ መንግስት እንዴት ከሸፈ?| የገነነ
Ойын-сауық
የ1981ዱ መፈንቅለ መንግስት እንዴት ከሸፈ?| የገነነ #asham_tv
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
Facebook - / ashammediatr .
KZread. - kzread.info/dron/Nhq.html...
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
Пікірлер: 20
ገነነ መኩሪያ ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑራት እስከዛሬ ለኢትዮጵያ የከፈልከው መስዋትነት ሁሌም በልባችን እየዘከርን ያሳብነህ እኖራለን ስራ ሁሉ ህያው ነው ገነዬ እንወድሃለን እናከብርሃለን ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን
ገነነ ታላቁ የስፖርት ሰው ሰላም የአንተን ሊብሮ ጋዜጣ እያነበብን ነው ያደግነው አሁን ደግሞ የአገርን ታሪክ ስላካፈልከን እናመሰግናለን
Thanks much once again Gene the Great!
ገነነ መኩሪያ ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑራት Legend Library RIP
Gene, you were a giants Sport reporter and Historian with huge respect and love for your/our beloved country. RIP legend
I like your description. This is so lively.
ጥሩ አቀራረብ ነው
ሊብሮ ታሪክ ስለምትነግረን እናመሰግናለን
ገኔ እናመሰግናለን የማናውቀውን ተንትነህ ስለምታሳውቀን በርታልን
የስፖርት ጋዜጠኛ ሆኖ ሁለገብ እውቀት ያስገርማል
👍👍👍
Correction: Major General Gebreyes Wolde-hana who is the course mate and confident of president Mengistu, died in Helicopter crash after the May 1989 coup attempt. I remember this vividly. He was the first-party secretary of Eastern Harerge administrative region. His chopper crashed in a mountainous rugged terrain called Funagn Birra, in Eastern Hararghe. A top Soviet military advisor in a rank of General was among the victims.
Gene Do something for Asrat Haile? I heard he got a brain tumor and needed to raise $35,000
Gene amlak be genet yanureh hulachinem teregnoch nen ante gn be tru serah hulam tarik yastawesehal RIP 2:22
Anten yemesla Mert yETYOPIA gegna nek
ዋናውን ስህተት የፈፀሙት አምሀ ደስታ ናቸው በስምምነታቸው መሰረት መንግስቱን የጫነው አውሮፕላኑ መመታት ነበረበት እሳቸው ግን ማንንም ሳያማክሩ ሀሳባቸውን መቀየር ብቻ ሳይሆን ጄኔራል ደምሴ ቡልቱንም አውሮፕላኑ ተመቷል ብለው ዋሽተው አዘናጏቸው መጨረሻም አየር ወለድ ክፍለ ጦር በሚዘገንን መልኩ ገደላቸው እውነቱን ቢያውቁ በሄሊኮፕተር ሌላ ሀገ መሄድ ይችሉ ነበር
Muruts yifter ye adigrat Tigray sew new .he is from Tigray ke shabiya na jebiha gar yemiyagenagnew yelem .fact
tultula
@user-pw1rr2vm8b
6 ай бұрын
ግማታም