🔴የ12 አመቷ ምህረት ገብሩ Song

Ойын-сауық

VISION
Our Vision is Positive Transformation of Young Lives through Contemporary Music, Biblical
Scriptures and Truth Principles and to foster the love of Jesus Christ through music and provide
an experience that allows children to connect to the church, discover new talents, and develop
lifelong skills for worship. And establishing 24 hours Christian Children’s Television Channel.
MISSION
Equipping Children’s and young Adults with the wisdom of the bible through empowering
messages, inspiring Worship and Music.
Give - We thank our Lord and you for your helpful special offerings to our Ministry which supports our efforts to share Jesus with people impacted by our children’s worship ministries.
• To provide additional gifts for Christ’s work through Our Ministry:
TESFA, Attn. Tesfalem Markos
Addis Ababa Ethiopia
PO Box 62102/+251968101630
Account Information
Berhan international bank/ Berhetaa
1010013985661
Commercial bank of Ethiopia
1000108021652
አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
FACEBOOK: / tesfalemmarkos
© All rights reserved to Tesfa
አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
FACEBOOK: / tesfalemmarkos
© All rights reserved to Tesfa
#amazing #ethiopia #dinklejoch #show #christmas
#father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ#lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama#ድንቅልጆች #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestorysong #donkeytube
Ethiopian Comedy
eritrean Movie
ebs
mezmure
zetenegnaw shi
Comedy Centeral
ethiopian movie
donkey tube
donkey youtube
ethiopian song
hope music
ethiopian new music
new ethiopian movie
ethiopian drama
new ethiopian drama
new ethiopian comedy
ethiopian traditional music
ethiopian song
MrBeast6000
tesfa tv
mezmur protestant
protestant mezmur
መዝሙር ፕሮቴስታንት
tesfa
amazing
ethiopia
dinklejoch
show
google
mother
paralyzed
Blogging
Tiktockers
twitter

Пікірлер: 312

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022 Жыл бұрын

    አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ :: FACEBOOK: facebook.com/TesfalemMarkos © All rights reserved to Tesfa. the Lord bless you abundantly

  • @brighttube4me

    @brighttube4me

    Жыл бұрын

    ደቂቃው እንዴት እንደፈጠነብኝ። በጣም ደስ የምትል ልጅ። ድንቅ የአምልኮ መዝሙር። ድንቅ ድምጽ። አብሬሽ እኔም እጄን ወደ ፈጣሪያችን ዘረጋሁ። ጌታ አንቺንም ቤተሰቦችሽንው ም ተስፋንም በብዙ ይባርካችሁ። አሜን።

  • @betterideas8479

    @betterideas8479

    Жыл бұрын

    ልጆች እንደዚህ ነፃ ሆነው ሲያመልኩ እንዴት ደስ ይላል። አንዱ ካንዱ እያየ ሳይሆን ጌታ እየሱስ ልባቸውን እንደመራው ሲያመልኩ በጣም ደስ ይላል። ደስ ስትል። ድምጿ፤ አምልኮዋ፣ ከልቧ ማምለኳ ጌታ እየሱስ ይክበር። ተባረኪልን። እደጊልን። ተስፋ ልጆችን ፈጣሪያችን በሰጣቸው ፀጋ እንደተፈጥሯቸው በጌታ ፊት እንዲያዘሙ ስለምታደርግ ተባረክልን።

  • @emuye10

    @emuye10

    Жыл бұрын

    Bebezu tebarek!

  • @zinash4545

    @zinash4545

    Жыл бұрын

    3,ጊዜ ነው Subscribe ያደረኩት ዘመንህ ይለምልም የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይጨመርልህ በኢየሱስ ስም!!!

  • @NahiLaf

    @NahiLaf

    Жыл бұрын

    😍😍😍😍😘

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስን ስታገለግይ ዘመንሽ ይለቅ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @kas1238

    @kas1238

    9 ай бұрын

    እየባሪካሽ

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын

    ከወደድከው ምስጋናዬ ጌታ ከተቀበልከው! እሰዋለሁ ዛሬም ነጋም ጌታዬ አልሰለችም! አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ❤❤

  • @dagmawitkebede3323
    @dagmawitkebede3323 Жыл бұрын

    ሞገሳም ነሽ ተባረኪልን!

  • @kibinashetube8773
    @kibinashetube8773 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen getha babetu yasadigishi tabaraki bhulu idagi ♥️♥️♥️💞😘

  • @GgGg-zs9ph
    @GgGg-zs9ph Жыл бұрын

    የኔ ጣፋጭ ጌታ ዘመንሽ ይባረክ በክርስቶስ ደም ተሽፈኝ ልጅነሽ ወጣትነትሽም ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ቤትይለቅ

  • @NahiLaf

    @NahiLaf

    Жыл бұрын

    🤩🤩🤩🤩

  • @solomeasfaw5351
    @solomeasfaw5351 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሁልጊዜም ቅዱስ ስሙን የሚያመሰግኑ የሚያወድሱ ትውልድ ያስነሳል። እግዚአብሔር ይባረክቸሑ።

  • @Samuel-bl8oe
    @Samuel-bl8oe Жыл бұрын

    Tesfu God bless u

  • @binetamirte5758
    @binetamirte5758 Жыл бұрын

    “አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፥ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ።” - መዝሙር 3፥3

  • @miniahadgu6190
    @miniahadgu6190 Жыл бұрын

    Amen elele..................hallelujah. Tebareku

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Жыл бұрын

    Amen amen amen amen keber legata leysuse ehunu tebarki Tesefishi anthem tebarkii

  • @DrHaileleulMekonnen
    @DrHaileleulMekonnen Жыл бұрын

    Tebarekilin our dear Tesfa ❤

  • @romardaa3447

    @romardaa3447

    Жыл бұрын

    Dink dr tebarek antem

  • @yichalalbezi6847

    @yichalalbezi6847

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Жыл бұрын

    YeneWud Tebarek bebizuuuu Tebarek bebizuuuu Tebarek bebizuuuu Tebarek bebizuuuu Tebarek bebizuuuu Tebarek bebizuuuu Tebarek bebizuuuu Tebarek

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Жыл бұрын

    Amen Amen Geta hoy simih ybareki

  • @prophettesfahunmathewos3064
    @prophettesfahunmathewos3064 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክ ተስፈ

  • @merontamene9110
    @merontamene9110 Жыл бұрын

    Tesfaye May the Lord bless you and keep you. What am amazing girl 😍

  • @sarontefera8146
    @sarontefera8146 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏ተባረኩ!!

  • @christianmedia999
    @christianmedia999 Жыл бұрын

    Tesfa You are amazing bro bless you አንቺም ተባረኪልን

  • @akelemengstu1337
    @akelemengstu1337 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል አሜን ተባረኪ

  • @lemlemabiyo9438
    @lemlemabiyo9438 Жыл бұрын

    ዉስጧ ያለዉ መንፈስ ይጋባል🔥🔥ተባረኪ የኔ እናት🥰🥰

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Жыл бұрын

    ይህችን ልጁ ቲክቶክ ላይ አይቻት ነው የመጣሁት የምር በጣም ደስ ትላለች ዘመኗ ሁሉ ይባረክ

  • @girmakebede3383
    @girmakebede3383 Жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 Жыл бұрын

    ተስፋሽ የተባረክህ ውድ ስጦታችን የምወደውን መዝሙር በልጆች አንደበት እንደዚህ ሲዘምር መስማት በጣም ደስ ይላል ተስፋም አለ አንተንም ይህችን ብላቴና የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ ናችሁም❤

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Жыл бұрын

    አሜንንንንንንንን ተባረኩ ብዙ አሜነነነነነነነነኘ

  • @user-yg6nx9il1i
    @user-yg6nx9il1i Жыл бұрын

    Amen amen 🙏🙏🙏🥰🥰 Tabaraki yene Tafachi

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Жыл бұрын

    አቤት አቤት ማራታና እየሱስ ሆይ እኛ በጎደላ ሞላ ስናነክስ እኛን ሚያሳፍሩ የአተን ክብር የሚገልፁ ህፃናቶችን አትከልኩ ብለሃልና ይኽው እየተቀኙልህ ነው ክብሩን አበው የክብሩጌታውሰድ ተስፋ ልጆችንን ለጌታክብር ገላጮች እዲሆነ አተንም ያስነሳ የፀጋው ባለቤት እየባረከ ይባርካቹ

  • @user-no9ss3qz8j
    @user-no9ss3qz8j Жыл бұрын

    እልልል ተባረኪ

  • @betlemisrak7898
    @betlemisrak7898 Жыл бұрын

    May God Bless you

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Жыл бұрын

    ከህፃናት አፍ ምስጋና ያዘጋጀው እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melkamview8374
    @melkamview8374 Жыл бұрын

    bless u yene konjo😘 Edegi ..lemlmi Tesfa geta beneger hulu tsegawn yabzalh

  • @weynshtdebebe7622
    @weynshtdebebe7622 Жыл бұрын

    እልልልልልልልል በእጥፍ ተባረኪ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Жыл бұрын

    አቤት ድምፅ ዬገርማል እግዚአብሔር ህፃናትን ጠቢባን ታደርጋል ሰም ይባረክ።

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Жыл бұрын

    ወወወወወወወ አሜንንንንንንንንንን ጌታ ለዘለዓለም ይባረክ ለበረከት ሁኝኝኝኝ እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሺ ወንድሜ አንተም ተባሰክ

  • @user-rx1if2ny6s
    @user-rx1if2ny6s Жыл бұрын

    Amen hallelujah

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትልድሽን ይባርከው

  • @abehabasha
    @abehabasha Жыл бұрын

    Amen amen God bless you more yene konjo elelelele elelelele elelelele hallelujah Hallelujah 🙌 🙏 ❤️ 👏 💖 ♥️ 🙌 🙏

  • @getaendalk4309
    @getaendalk4309 Жыл бұрын

    Amen🤲🙏

  • @miratlire7493
    @miratlire7493 Жыл бұрын

    Amén amén tabarki tabarki 👐👐👐👐🙏🙏

  • @nesanetnesanet8962
    @nesanetnesanet8962 Жыл бұрын

    የኔውድ እህቴ ጌታ ያሳድግሽ ይጨምርልሽ ውድ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 Жыл бұрын

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ. ተባረኪ የኔ ቄንጆ

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Жыл бұрын

    ጌታ ብርክ ያድርግሽ

  • @user-fc1wu3fd7z
    @user-fc1wu3fd7z Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ያስድግሽ ተባርክልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታስፋ አለ 😔

  • @jesuslord2431
    @jesuslord2431 Жыл бұрын

    U are lucky bro spending time with those innocent priceless kids may God bless you guys

  • @amanuelasale4277
    @amanuelasale4277 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ🙏

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 Жыл бұрын

    Tesfaye may lord bless you more you start a verry good vision

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Жыл бұрын

    Amen Amen Tebarekiln

  • @tube-mk7uc
    @tube-mk7uc Жыл бұрын

    Ameeeeen Ameeeeen Geta Yebarikishiiiiiii

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Жыл бұрын

    እልልልልልልልል bless you my lovely daughter

  • @uytu5294
    @uytu5294 Жыл бұрын

    AAAAAMMMMEEEEENNNN AAAAAMMMMEEEEENNNN tebarkitebarkitebarki tebarkitebarkitebarki ❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖

  • @Feben353
    @Feben353 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን amin አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይ እሰይ እሰየ disesa ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ክብር ላንተ ይሁን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ አንተን ቃሊቲ ፀሎቴ ስለ ምን አሉ አልልም አባዬ ልባችሁ እናቶች የተቸው adagn ህፃናቶች አገዛዛቸው ቤተ ማሚቴ ባሪኪ ማሚ ታሪኮች ከዚህ በላይ ጌታ የዲሽ ሙሉነሽ ዉብ ነሽ ውብ ነሽ ❤❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን አው አንተም ተባረክ ወንድሜ ከዚበላይ ግዚአብሔር ፀጋየ አብዛልኝ ❤❤🙏🏻🙏🏻💞💞💞 የሚል መንፈስ ደስ የሚል መንፈስ ቴሌ ali ❤አሊ አሊ wawawawawawawaw🙏🏻❤❤❤❤🙏🏻❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @zowielias6845
    @zowielias6845 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እድግ እጅግ በይልኝ! ዘመንሽ ሁሉ በመንፈሱ ይረስርስ!!! የደስታ መንፈስ በላይሽ አለ።

  • @mimegudissa6130
    @mimegudissa6130 Жыл бұрын

    አንቺ ብሩክ አግዚያብሔር ዘመንሽን ጠቅልሎ ለትውልድ በረከት ያድርግሽ ተባረኪልኝ።

  • @user-cl5gn8xw2o
    @user-cl5gn8xw2o Жыл бұрын

    አሜን አሜን እድግ በግ ፀጋ ይጨመርልሽ

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Жыл бұрын

    ክብር ለጌታ ይሁን ብርክ በይ ተስፋ ተባረክ

  • @edelawetdesta893
    @edelawetdesta893 Жыл бұрын

    Yane konjo geta eyasus abzeto yebarkesh denk amleko nabar dakika atarabegn geta yebarkeh tasfa egzeabher tsagawun yabzalek 🙏🙏🙏

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Жыл бұрын

    አሰይ ድንቅ አምላኪ ናት ትሰፋለች ውስጧ የሞላ ክብር አለ, ትውረስ ጥሳ ትውጣ ብያልሁ❤🙏

  • @meklitelfiyos7352
    @meklitelfiyos7352 Жыл бұрын

    Amen 🙌🙏

  • @hildanarufael4013
    @hildanarufael4013 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይውረሰው ! ወንድም ተስፋ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ !

  • @eyesusyadenal8383
    @eyesusyadenal8383 Жыл бұрын

    Amen and Amen!

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 Жыл бұрын

    ዘመንሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤❤

  • @Flourishing-Youth-t7737
    @Flourishing-Youth-t7737 Жыл бұрын

    Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 Жыл бұрын

    🔥🔥she sings with joy😍😍😍 geta eysus zemnshin ywersew❤

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Жыл бұрын

    እሰይ ጌታ ይባረክ ተስፍሽ ፀጋ ይብዛልክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ በደሙ ይሸፍናቹ

  • @betiyegtaleji2451
    @betiyegtaleji2451 Жыл бұрын

    Yen konjo tebareklgn selayewsehi betam Desi belognale bro betam bruk huinlgn🙏🙏

  • @usmanbedru6858
    @usmanbedru6858 Жыл бұрын

    Yesus geta new medan belela bemanim yelem tebareki

  • @hawiiaman8373
    @hawiiaman8373 Жыл бұрын

    እዴት ደጋግሜ እዳዳመጥኩት ብርክክክ በሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterpetros3738
    @asterpetros3738 Жыл бұрын

    ወደድከው ምስጋናዬ ጌታ ከተቀበልከው! እሰዋለሁ ዛሬም ነጋም ጌታዬ አልሰለችም!

  • @tsigietabour3830
    @tsigietabour3830 Жыл бұрын

    ጌታ እንዚህን ህጻናት እግዚአብሔር ን በፍራት እንዲያድጉ መጽለይ ያስፈልጋል መዝሙር መዘመራቸውን ማድነቅ ብቻ አይደለም። ተባረኩ!!

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Жыл бұрын

    ዋው ድንቅ መዝሙር ጌታ እየሱስ በእጥፍ ፀጋ ያሳድግሺ የኔ ጣፉጭ በርቺ ሰታመልኪ በጣም ድንቅ ነሺ ያምርብሻል ጌታ እየሱስ በአንቺ ላይ ትልቅ ነው ❤❤❤❤❤❤😇😇😇😇👏👏👏👏👏👏

  • @ababadensadenesa9402
    @ababadensadenesa9402 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Tabarkii Geta Ba Tsaga Ba Hayili Yasdgshi Yene Wude Tabarkii Zamanshi Ye Tabarka Yhuni

  • @diboraseifu
    @diboraseifu Жыл бұрын

    Amen!

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 Жыл бұрын

    Amennnnn Tabraki bbzuuu🙏🙏🙏💕

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ አንተንየማያመሰግን የለም ተባረኪ

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 Жыл бұрын

    ❤❤❤🔥🔥🙏🙏👏👏👏አሜን አሜን አሜን💕💕💕 ኢየሱስ ይበረክሽ

  • @Selamtesfayadebo1123
    @Selamtesfayadebo1123 Жыл бұрын

    Amen

  • @mullereya7985
    @mullereya7985 Жыл бұрын

    God bless Tesfa

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal Жыл бұрын

    Eseeeeeeeyyyyyyyyyyyyy hallelujah!!!!! ጌታ ሆይ፣ አምልኮን ከብላቴናዎችህ ትወዳለህ። ጌታ ሆይ እባክ፣ አዲስ ቅኔ በዚች ብላቴና ላይ አፍስስ፣ እንደዘመረችው ሳትሰለች ላንተ እየዘመረች፣እየተቀደሰች እንድትኖር የሚረዳትን ሀይል፣መንፈስ፣ፀጋ ይለቀቅላት። ዘላከሟ በ ቤትኽ ይለቅ። Eseeeeeey, God bless you TESFA !

  • @DigafuArfichiArficho
    @DigafuArfichiArficho Жыл бұрын

    Aman ❤❤❤🎉🎉🎉 tabarikishi yen Kongo iwodishalo❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @debashabebaw8653
    @debashabebaw8653 Жыл бұрын

    ዝማሬዋ ጉልበት ኣለው። እግ/ር ይባርካቹ

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Жыл бұрын

    ተባረኪ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mayayabest5746
    @mayayabest5746 Жыл бұрын

    mihretye ye wd egziyabhern bemawekna bemagelgel bebet zemensh ylek yene wd tebarekilign dnk mezmur new

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ የእኔ ፍቅር ተስፍሽ ዘመን ይባርክ፣

  • @ajebushhabtewold6071
    @ajebushhabtewold6071 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ደግሜ ደጋግሜ ባየው ልጠግብ አልቻልኩም ። ጌታ ኢየሱስ ሙሉ ዘመንሽን ይግዛ ተባርከሽ ቅሪ!!!

  • @barkeeltadesse2708
    @barkeeltadesse2708 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔርን ክብር የሚዘምሩ እንደዚች ብላቴና ያስነሳልኔ።ተባረኪ ገና በዙፋኑ ፊት የሚዘመረውን ዝማሬ ክብሩን ትዘምሪያለሽ።

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Жыл бұрын

    Mihriye tebarekilgn ewedshalew Egiziyabher yasadgesh ke betu atetfi tilek dereja dereshi 🙏🙏

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ አምልኮ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @napisipo4465
    @napisipo4465 Жыл бұрын

    amen amen amen amen amen amen amen tebarekilgn

  • @assa3100
    @assa3100 Жыл бұрын

    Wow! God bless you both.

  • @girumwondimu5625
    @girumwondimu5625 Жыл бұрын

    Yene konjo geta zemenishin yibarkew Dink ye amiliko menfess alebsh eshi Asadigiw ..... Biruk neshe !!

  • @tsigebekele4433
    @tsigebekele4433 Жыл бұрын

    Tsega ybzalh wendme❤❤❤❤ tinshuwa tafach geta kekfu hulu bedemu yishefnsh.

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 Жыл бұрын

    Amen ameeen Amen👏👏

  • @masaratmasarat7886
    @masaratmasarat7886 Жыл бұрын

    በጌታ በኢየሱስ ተባረኪ 🙏🙏😭😭

  • @mekedyyacob11
    @mekedyyacob11 Жыл бұрын

    ምን አይነት ፍቅር እና ቅመምዬ ልጅ ናት እ/ር ሆይ ላንተ የሚዘምሩ ብዙ ልጆችን እየቀባህ እንደ አሸን ስለምታፈላቸው አመሰግንሀለው✋✋✋✋✋ የኔ ልጅ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ በክርስቶስ ደም ተሸፈኚልኝ✋✋✋✋✋✋

  • @TesfaTv2022

    @TesfaTv2022

    Жыл бұрын

    God bless you.

  • @gutagutu9009
    @gutagutu9009 Жыл бұрын

    Tesfa how lucky you are and blessed big up

  • @masartihayiluu1763
    @masartihayiluu1763 Жыл бұрын

    ሻሎም ቅዱሳን አሜንእሜን🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏ታባራክ❤❤❤💚💚💚💖💖

  • @liyayilma4290
    @liyayilma4290 Жыл бұрын

    ክብሩን ለጌታ 👏👏👏👏 የኔ ውድ ለበረከት ሁኚ !! ተስፍሽ ዘመንህ ይባረክ ፣ ብዛ ፣ ስፋ

  • @falegetacho3741
    @falegetacho3741 Жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @masratkbada6420
    @masratkbada6420 Жыл бұрын

    ጌታ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ተባረኩ👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @amaukidsmercymercykidsamau7494
    @amaukidsmercymercykidsamau7494 Жыл бұрын

    Tebareki gata tsegawn yabzaleh tebarek gata yechemreleh.

Келесі