ዉብዬ ትታኝ ከሀገር ልትወጣ ነዉ! እንደዛሬ ተናዶ አያቅም😳

#nahitube #prank #ethiopia

Пікірлер: 974

  • @user-ub9sy8ly7l
    @user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын

    ናኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹 ይመችህ እስኪ የናሂ ንግግር የተመቻችው በላይክ አሳዩኝኝ

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    10 ай бұрын

    እኔ❤❤❤❤❤

  • @hawliitube
    @hawliitube Жыл бұрын

    ኧረ ናሂ ይመችህ በሀገር ድርድር የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @akramkhatib5744

    @akramkhatib5744

    Жыл бұрын

    Berut

  • @mastawatimastawati9797

    @mastawatimastawati9797

    Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Жыл бұрын

    መጀመርያ እስኪ ለውብዬ👏 ስለ መልካም ሀሳብሽ እናመሰግናለን! ጎበዝ ነሽ! ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ናሂ! ጀግና!!!

  • @xyadazyada6716
    @xyadazyada6716 Жыл бұрын

    ናሂ ምርጥ ኢትዮጲያዊ 🇪🇹🥰🥰🥰

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ውዴ ቪዲዮ አይተሽ ደምሪኝ💝

  • @meseretteklu2891
    @meseretteklu2891 Жыл бұрын

    ናሂየ እግዚአብሔር ያክብርህ አገር ወዳድነትህ ይቀጥል ወንድሜ ቤተሰብህ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል የወላጆችህ ውጤት ነው እምዬ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ኑሪ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 Жыл бұрын

    ትልቅ አስታማሪ ፕረንክ እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑር

  • @mesreteberhanu2411

    @mesreteberhanu2411

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    እህቴ ደምሪ በቅንነት

  • @MohammedHussen-ty6de

    @MohammedHussen-ty6de

    Жыл бұрын

    አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ ነህ

  • @miherettube8288

    @miherettube8288

    Жыл бұрын

    @@TubeTube-vf4yb እሽ ነይ አንቺም ደምሪኝ

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    @@miherettube8288 ደምሪይ እመልሳለሁ እህቴ

  • @samritube645
    @samritube645 Жыл бұрын

    *ዛሬ አለባበስሽ ልዩ ነው እንዲህ ነው ቁምጣ የሆነ ቀሚስ ሁለተኛ አትልበሽ በተረፈ ፕራንኩ ጥሩ ነው 😂 በሉ ተመልካቾች ወደኔም ቻናል ጎራ በሉ እስኪ ቅንነት ለስ ነው*

  • @meseretmitiku9407

    @meseretmitiku9407

    Жыл бұрын

    Sameri konjo

  • @hayminegn6148

    @hayminegn6148

    Жыл бұрын

    Hahaha 🤣🤣

  • @titititi6005

    @titititi6005

    Жыл бұрын

    🙄🙄😂😂😂😂

  • @ahlutube8472

    @ahlutube8472

    Жыл бұрын

    🤣

  • @werkneshethiopia5800
    @werkneshethiopia5800 Жыл бұрын

    በእውነት ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ✅️✅️✅️ሀገር መቼም ቢሆን አትካድም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @user-hr7do5ly2t
    @user-hr7do5ly2t Жыл бұрын

    ነሂ ይመችህ በጣም ለሀገርህ ክብር ህ ደስ ይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር

  • @user-zy8nb4yo9g
    @user-zy8nb4yo9g Жыл бұрын

    ናሂ ጀግና ለሃገርህ ያለህ ፍቅርና ክብር ወድጀልሃለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት አለም ሃገሬ ደም ስሬ ነሽ አላህ ይጠንቅሽ!!💚💛❤እኔም ለሃገሬ እሰዋለሁ

  • @wudedemeke1684

    @wudedemeke1684

    Жыл бұрын

    ወንድሜ ናሂ ኩሩ አባሻዊ

  • @hethamheitham3143

    @hethamheitham3143

    Жыл бұрын

    ናሄ እኔ ሺታም አይደለሁም አለክ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 Жыл бұрын

    ናሂ የአባቶቹ ልጅ ልጄን ቀኝ ግዛት እውነት ሀገር ወዳድ ጀግና ነህ ጥሩ አስተማሪ ነው ጥሩ ነው በሀገር ቀልድ የለም:: ነጥብ

  • @alimamuhammed3727

    @alimamuhammed3727

    Жыл бұрын

    ናሂወላሂ ንፁህ ኢቲቢያዉይ ወድሜ ።ዉብየም አላህ በሰላም ይገላግልሺ።

  • @hanabitwoded2241

    @hanabitwoded2241

    Жыл бұрын

    በጣም አሜን

  • @HhHh-fh5vn

    @HhHh-fh5vn

    Жыл бұрын

    አልተተሳካልሽእበቢነውያለሽናሂ

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Жыл бұрын

    በሰላም ማርያም ከሁለት ታድርግሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ለኒም።ለህቱች።አላህ።ይሚያደገልጀ።እደሰጣችወ።ዱአአርጉልኚ።አደቱ።ሁለትይአንቀፍት።ብቻአላሀምዱሊላ

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    እህቴ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉኝ

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@fatimanigus3261 ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @romanyoutube6505

    @romanyoutube6505

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ

  • @mekdes-ei5lp

    @mekdes-ei5lp

    Жыл бұрын

    @@fatimanigus3261 ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ 💙

  • @user-zp8gk9dt8g
    @user-zp8gk9dt8g Жыл бұрын

    ለመጀመርያ ጊዜ ኮመንት ሰፂፊ በእዉነት በጣም ደሰ ትላላቹሁ ምናለበት ሁሉም እንደ እናንተ አሰተሳሰብ ቢኖረን👏👏

  • @hshshhshshshs8022
    @hshshhshshshs8022 Жыл бұрын

    ውቢቱ ቆንጆ ምርጥ ወንድማችን አኮራህን ባገር ቀልድ የለው እውነት ነው

  • @Bamencinima
    @Bamencinima Жыл бұрын

    በጣም በጣም የምወዳችሁና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጀግና ናሆም ና ውብዬ በኢትዮጵያዊነት እንዲደራደሩ ሁላችሁ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын

    ናሂየ ተባረክ ኢትዮጵያ የኛ እናት ሰላምሽ ይብዛልን እፍፍፍ ማን እንደ ሀገር

  • @Yasuprank

    @Yasuprank

    Жыл бұрын

    mare eski bete neylgn

  • @sayfurrahman9340
    @sayfurrahman9340 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምነው እዳተ ያሉትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Жыл бұрын

    ናሂ ማሪያምን ተመቸኝ 💚💛❤️ኢትዮጵያ ከነ ድህነቷ እንወዳታለን😢🙏💚💛❤️

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 Жыл бұрын

    ናሂየ እኔኮ በምክኒያት ነው ምወድህ እንባየ ነው የመጣው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tirualemtube
    @tirualemtube Жыл бұрын

    ናሂ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር😍😍😍👍💚💛❤

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    በቅንነት እነደማመር

  • @tigist9632
    @tigist9632 Жыл бұрын

    የፈለግሽዉን ፕራንክ አድርጊዉ ግን ግን ግን እንደባለፈዉ በልጅሽ ምንም አይነት ፕራንክ እንዳታደሪጊ ሌላ እንደፈለገሽ

  • @user-js7sz3mt5x
    @user-js7sz3mt5x Жыл бұрын

    በ ሀገሬ አትምጭብኝ አለ ኖሆሜ የኔ ጀግና👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ኮራሁብህ 👏ከምር አስለቀስከኝ 😭😭😭😭😭😭😭👏ሰላም ለ ኢትዮጵያ 👏👏😭😭😭

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын

    Wawለአገርህ ያለህ ክብር የሜደንቅ ነው የምትደነቅ ነህ እውነት ነው ለአገር ብለው ስንቱቹ መሰዎት ሁኑ ተባረክ ተባረኩ ፍቅራችው የበዛ ይሁን

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 Жыл бұрын

    ናሂ ምን ላድርግህ ይሁን የኛ ኩሩ የኢትዮጵያ ልጅ 💚💛💕💐💐💐💐💪💪💪💪 👍👍 እጅግ ልዩ ነህ እፍ ምን ላድርግህ አንበሳ ነህ ።።።

  • @seadaendris-fe4iw
    @seadaendris-fe4iw Жыл бұрын

    ወላሂ ኮራሁብህ ናሂዬ🥰ድርድር የለም በማማ ኢትዩጲያ😘😘🥺🥺🥺ሰላሙን ያውርድልን🥺💔

  • @yordi8453

    @yordi8453

    Жыл бұрын

    Demerige yeni mari

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 Жыл бұрын

    ንግስቷ ዛሬ አምሮብሻል በቀሚስ ግን✝️አድርጊ መስቀል ሀይላችን ነዉ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች መለያ አርማችን ነዉ ተዉ ልብ እንግዛ ለአምላኬ ስል እኳን መስቀል ድንጋይ እኳን ብሸከም አምላኬ የሆነልኝን ልከፍል አልችልም ጌታየ ይመስገን

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 Жыл бұрын

    በሀገር እና በሀይማኖት ድርድር ያልም ናሂ በጣም ጎበዝ ነህ አንድኛ ነህ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    Жыл бұрын

    demerige yeni wud❤

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ እድለኛ ነሽ ጥሩ ባል ነው የሰጠሽ አምላክ ዘመናችሁን በደስታ ይሙላላችሁ

  • @user-fc6ds3jy8h

    @user-fc6ds3jy8h

    Жыл бұрын

    አወ ከምር ጥሩ ልጅ ነው የኔው እማ ግርግዳ ላይ ነበር የሚያላትመኝ አይወድም ቀልዳቀልድ ነገሮች ኮሥተር ይልብሻል እና ቢያናድደኝም አንዳንድ ቀን ፀባዩን እወድለታለሁ

  • @alganeshbaltcha8146

    @alganeshbaltcha8146

    Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-hy3vl5tw5s
    @user-hy3vl5tw5s Жыл бұрын

    ናሂ ወድሜ ምርጥ ethiopaዊ ትልቅ ትምርትአለወ ማን እንዳገር አገሬ ዛሬም ነገም እወድሻለሁ💚💛❤

  • @mastawatimastawati9797

    @mastawatimastawati9797

    Жыл бұрын

    🤙🤙🤙🤙🤙❤❤❤❤❤❤

  • @elsaarsema7213
    @elsaarsema7213 Жыл бұрын

    በጣም ትልቅ አስተማሪ ብራንክ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነው ባለቤትሽ እግዚአብሔር ን አመስግኚ

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 Жыл бұрын

    ማሪያምን እያለቀስኩ ነው የጨረሰኩት ሀገረ ክብር ናት ኢትዮጵያየ❤ ልዩ ናት አስተማሪ ነው በጣም

  • @yordi8453

    @yordi8453

    Жыл бұрын

    Demerige sewedeshi❤

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Жыл бұрын

    ናሂ በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ወብየ እመቤታችን በሰላም ታጋላግልሽ

  • @NnNn-zm8yn

    @NnNn-zm8yn

    Жыл бұрын

    🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😭😭😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😢

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын

    ናሂ ምርጥ ሰው ኢትዮጵያ ሀገር ቅዱሳን ናት ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትኑር

  • @user-nq4bk9us9h
    @user-nq4bk9us9h Жыл бұрын

    ትክክል ወንድማችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 Жыл бұрын

    ናሂ ምርጥ ኢትዮጵያው እንዴዚህ የሀገር ፍቅር ያላችሁን ሳይ ዴስ ይለኛል ትልቅ ትምህርት አለወ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 Жыл бұрын

    ውብዬ እርጉዝ ነሸ እራስሽን ጠብቂ እመቤቴ ትጠብቅሽ ባለቤትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እሱ ሰናይ ፀባይ ነው በተረፈ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ልጆችሁ ወደዚህ አለም በሰላም ያመጣል ይምጣላችሁ ና ሳሙ 👏👏👏👏😍😍

  • @zuzu3293
    @zuzu3293 Жыл бұрын

    ሳውዲ ላካት ወግ አይቀር ሲዳሩ ማልቀስ አሉ😂😂😂😂😜

  • @sadahalzaabi3672

    @sadahalzaabi3672

    Жыл бұрын

    ክክክ

  • @user-th1fy3ee8y

    @user-th1fy3ee8y

    Жыл бұрын

    አረ እውነት ነው አንቺ ጉደኝ

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    ኑ ደምሩኝ😘😍

  • @rahelfeleke6069

    @rahelfeleke6069

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Жыл бұрын

    ግን ውጪ ሀገር ቤተሰብ ቢኖርሽ ውጪ ቤተሰቦቼጋ ሄጄ እወልዳለሁ ብትይው ያስምናል ዝምብሎ ውጪ ሀገር ሄጄ እወልዳለሁ ማለት እኮ ለቀልድ መሆኑ ህጻን ልጅም ያውቃል ናሂ በዚ የእውነት ተሸውደህ ነው??😂😂😍

  • @aregashgabre824

    @aregashgabre824

    Жыл бұрын

    @Hana dashti እኔ የተረገምኩ ሰው ነኝ የሰው ቡዳ ነኝ ብዙ ግዜ የምሰጠው ኮመንት ትክክለኛውን ነገር ነው ተናደው ብሎክ እንዳያደርጉኝ ብቻ ከዛሬ ወዲህ እንደማንኛውም ሰው ስታምሩ ምናምን ብዬ ኮምታለሁ ምን አጨቃጨቀኝ እኔ😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saraarega6235

    @saraarega6235

    Жыл бұрын

    ሲሉ ሰምታ ነው መዳም ቤት ልትወልድ ነው ኪኪኪኪ

  • @ahlutube8472

    @ahlutube8472

    Жыл бұрын

    ከኢርፖርት መቸ ስታልፍ🤣

  • @aregashgabre824

    @aregashgabre824

    Жыл бұрын

    @@ahlutube8472 😂😂😂😂😂😂

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    😄😄😄 አንዳንዴ እኛ ሸቃሎች አንቻልም እኮ ይገባናል

  • @shakerashakera8073
    @shakerashakera8073 Жыл бұрын

    ናሂ ይመችህ ለሀገር ክብር አለህ እግዚአብሔሬ ይባርክህ

  • @alemhabeshwit
    @alemhabeshwit Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahletdaneal2438
    @mahletdaneal2438 Жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰

  • @libenshgirmah5430

    @libenshgirmah5430

    Жыл бұрын

    Amennn maseame 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 Жыл бұрын

    ጀግና ኢትዮጲያዊ ያባቶችህ ልጅ ናሄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-rm4om9ng1l
    @user-rm4om9ng1l Жыл бұрын

    በእውነት አሪፍ መልእክት ነው ሀገርራችንን የበለጠ እንድንወደው የሚያደርገን የውጪውን ስናይ ነው ከሀገር ያልወጣ ምንም አያውቀውም የትም ሀገር ቢሆን እንደ ኢትዮጵያ የሚሆን የለም ሌላው ቀርቶ ንፁህ አየሯ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ውብዬ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉብዬ ዛሬ አለባበስሽ ዋው ነው እንደዚህ ረዘም ያለ ልብስ ልበሺ ሁል ጊዜ ሴት ልጅ ረዥም ቀሚስ ስትለብስ ያምራል ከሐይማኖትም አንፃር በተረፈ እወዳችኋለሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @banchiyekdusgebrillj4371
    @banchiyekdusgebrillj4371 Жыл бұрын

    እፍ ደስ ስትል ናሂ እግዚአብሔር እዳንተ አይነቱን እቁ ኢትዮጵያዊ ስሜን ያለው ያብዛልን የኔ ኩሩ

  • @user-cb2xx4wc3r
    @user-cb2xx4wc3r Жыл бұрын

    ናሂ ጎበዝ በርታ ጀግና ነህ ምርጥ ኢቶጲያዊይ።

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    ውብዬ ቆንጆ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ሁቢ ለኛም ከስደት መልስ ልጅ ይወፍቀን🙌🇪🇹💕🕊🇪🇹🕊🇪🇹

  • @hanamelku264
    @hanamelku264 Жыл бұрын

    ጎበዝ ናሂ እምዬን ኢትዮጵያን በምንም ነገር መተካት አይቻልም 💛❤💚👌👌👌👌👌👌

  • @rahmamuhammedrahmamuhammed9357
    @rahmamuhammedrahmamuhammed9357 Жыл бұрын

    ትክክል በሀገረ ቀልዲ የለም ስንቱነዉ። ለሀገሩ የምተዉ በተሰብ ንብረቱን ያጣዉ

  • @sayfurrahman9340
    @sayfurrahman9340 Жыл бұрын

    ማርያምን በጣም መልካም ሰው ነህ ወድሜ ማርያምን ስወድህ የኔ ልዩ ወድሜ

  • @user-iz3lk5cz3v
    @user-iz3lk5cz3v Жыл бұрын

    ሰላም ናሂ ምርጥ ሰው ሁልጊዜ በሀግሩ አይደራደርም ይመችህ

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ የኛ ጥንዶች እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እማምላክ የአስራት ሃገሯን ታስብልን።አዞን ሁሉም ያልፋል፣ ሁላችንም በፆም፣በፀሎት እንበርታ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Жыл бұрын

    ናሂ ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ ነህ የምር ይመችህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @sifen5
    @sifen5 Жыл бұрын

    ጎበዝ ሳህህህ ሀገር ቀልድ የለም አለ እውነት ነው ክክክ ውብየ ተመልሶልሻል

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 Жыл бұрын

    ውብዬ&ናሂእንኳንበሰላምመጣችሁ።ሰላማችሁብዝትይበል።ውብዬእመቤቴማርያምበሰላምሁለትታድርግሽ።

  • @maryamemne
    @maryamemne Жыл бұрын

    ተመቸኸኝ ናሂ ቆፍጣና ኢትዮጵያዊ ዋው እንዲህ ነው የአገር ፍቅር እምየ ኢትዮጵያ እንዴት እንደናፈቀኝ

  • @AlamAlam-lm4cr
    @AlamAlam-lm4cr Жыл бұрын

    ዋውውው ጀግና ኩሩ በሀገሩ የማይደራደር ንፁህ የኢትዮጵያ ልጅ 👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍🫶🫶🫶🫶🫶

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын

    ናኒ መርጥ ኢቶባው ነህ ክበርለሰን❤❤❤❤

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    እህቴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @mazas3076
    @mazas3076 Жыл бұрын

    ናሁም ወወወወወወ ይመችህ የኔ አባት💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын

    ናሂ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ 🇪🇹🇪🇹 በሀገር ቀልድ የለም

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    ናሂ ብራቮ !!!!!!እውነትም ሀገር ወዳድ ነህ እግዚኣብሔርአምላክ ሰላሟን ያምጣው ያብዛው👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hdts2732
    @hdts2732 Жыл бұрын

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ዉብዬ ወልደሽ ለማሰም የብቃሽ

  • @hayetheyet
    @hayetheyet Жыл бұрын

    ናሂማሸአላህ ወላሂ አራህኝ እምየአግራቸን ወብእኮናት አገራቸነ ዘላም ተኑር አግሬ💚💛❤

  • @user-nj2nc3xf1l
    @user-nj2nc3xf1l Жыл бұрын

    ናኒ እኔም እንዳንተ ነው የተናደደኩት ቀልድ መሆኑን እያወኩ በአገር ቅልድ የለም እምዬ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Жыл бұрын

    ማሪያም ልክ አይደለሽም ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልኝ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Жыл бұрын

    ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Жыл бұрын

    ቀኝ ግዛት😂😂😂😂😂😂ያልከው ተመቸኝ😂😂😂

  • @titititi6005

    @titititi6005

    Жыл бұрын

    እኔም😂😂😂😂

  • @daisyhmmdae349
    @daisyhmmdae349 Жыл бұрын

    Kkkk dhugaa keetii galatoomii garuu eithopyyaa wayaa dhugaa waqqayyoo👨‍👩‍👦😘😘😘💖💖💖👌👌👌👌

  • @heedasleeasd5448
    @heedasleeasd5448 Жыл бұрын

    ውብዬ አምሮብሻል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ😘😍😍

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Жыл бұрын

    ልጀን ቀኝ ግዛት ለማስገዛት ነዉ 😂😂😂 ዉብየ ግን ፓስፖርት ስለተያዘ ወደፈለግነዉ ሐገር መሄድ ይቻላል እዴ

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    Жыл бұрын

    Eyfogerun new

  • @user-cj4pn6gp6u

    @user-cj4pn6gp6u

    Жыл бұрын

    አወ ያቻላል

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 Жыл бұрын

    ኣምሮብሻል ማኣሪያም በሰላም ትምጣሽ 💛❤🙏🏾🙏🏾

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ውዴ ቪዲዮ አይተሽ ደምሪኝ💞መቅዲ

  • @hangaatusime3059
    @hangaatusime3059 Жыл бұрын

    Nahi mirti Ethiopianwi💪👍💯 wowwww 🙏😍 tebarakilegni wandime 🙏😍

  • @mastewalseyeneh6915
    @mastewalseyeneh6915 Жыл бұрын

    Egziyabher yakbreh Nahi Wubye Embetachen be Kegn tehunlesh Nahi A proud Ethiopian

  • @wsgd3301
    @wsgd3301 Жыл бұрын

    ናሂዬ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ክበርልኝ ውብዬ ጥሩ መልእክት ነው ሰደት ያለንም ወደ ኣገራችን በሰላም ይመልሰን ለ ንፁሃን ህዝብ በምሉ ሰላም ያላክልን እወዳችዋለው

  • @taratara5800

    @taratara5800

    Жыл бұрын

    ናሂ እግዚብአሔር ይበረክ ሀገር ታዎዳጂ ነክ ታበረክ💖💖💖

  • @taratara5800

    @taratara5800

    Жыл бұрын

    ግን ትምርታዊ ፒረክ ነው ዉብዬ አቺም ታበረክ በሰለም ታገለገል ትምርትዊ ፒረክ ነዉ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo9ms5ps7o
    @user-zo9ms5ps7o Жыл бұрын

    ናሂምርጥወድእናቶቻችንእቤትእየወለዱንነዉእዚህየደረሥነዉ

  • @malkammalkam2493
    @malkammalkam2493 Жыл бұрын

    ሰርተሻል ዉብዬ ናሂ የኔ ወንድም ዛሬ ከፍቶሀል ሀገራችንን ሠላሟን ያብዛልን

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Жыл бұрын

    ወይኔ የበለጠ ወደድሁህ እመቤቴን እመብርሐን ትጠብቃችሁ ሁሉም እዲህ የሀገር ፍቅር ቢኖረው ሀገራችን የት በደረሰች ነበር

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Жыл бұрын

    ኔሂ መልካም ስው በሀገር ድርድር የለውም 💚💛❤

  • @debremaregu3614
    @debremaregu3614 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወዳቹህ እመቤቴ የሆድሺን በጀርባሺ ታድርግልሽ የኔ ደርባባ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    Жыл бұрын

    Demerige yeni mari

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Жыл бұрын

    እነት ሀገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤👈 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ናሂ ምርጥ ሰው ተባረክ🤲✝️🇨🇬❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    ውብዬ እንደዚህ እማ አታናጂው እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ ❤❤👌

  • @user-hd9iv5bf7w
    @user-hd9iv5bf7w Жыл бұрын

    እደው ሠው ይነቃል አትሉም ፕራንክ በቀን በቀን 😜😜 ነቄ ነን የመዳም ቅመሞች🤣

  • @titititi6005

    @titititi6005

    Жыл бұрын

    ወሬኛ ነሽ የኔ ዱዱዝዝዝ

  • @user-pv5uq4pc4o

    @user-pv5uq4pc4o

    Жыл бұрын

    ሁሌም ሠለቸን

  • @mrsworkiya7407

    @mrsworkiya7407

    Жыл бұрын

    እየተመካከሩእኮነዉ

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Жыл бұрын

    በሀገሬ እና በሚሰት ድርደር የለም ናሂ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @haymanotaweke9248

    @haymanotaweke9248

    Жыл бұрын

    ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛ የኔ እናት😍😍😍😍😍

  • @user-gr3yc7mq1m
    @user-gr3yc7mq1m Жыл бұрын

    ዉይ ናሂ ምርጥ ሰው አስለቀስከኝ የሃገር ፍቅር የገባው ሰው እድህ ነው እምዬ ኢትዮጵያ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    Жыл бұрын

    Demerige yeni wud❤

  • @user-jf7ty8nb9c
    @user-jf7ty8nb9c Жыл бұрын

    አንዳንዴ ፕራንክ ስታደርጉ ብያንስ ለተመልኻች አሳማኝ ነገር መሆን አለበት እንደው የእውነት እንካን ቢሆን ፓስፖርት ብቻ ስላለሽ ሜሄድ አትችይም ማማላት ያለብሽ ነገሮች አሉ ስለዚህ ኣይነፍም

  • @aynalemwoldemariam4335

    @aynalemwoldemariam4335

    Жыл бұрын

    Definitely 😂

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN Жыл бұрын

    ❤❤❤ዉብዬ! ማርያም በሰላም ትገላግልሽ! እንጂ ልጁ የትም ይወለድ! ለምን London አይሆንም!❤❤❤

  • @user-vz2hw4ck2v
    @user-vz2hw4ck2v Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውደትየ እግዚአብሔር የምሳኖ ነገር የላም እና በያለንበት እንጸልይ ሰላም ለኣግራች ን የትግራይ ልጅ ነን

  • @mekdesbeyene8372

    @mekdesbeyene8372

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሰላም አምላክ ሰላሙን ይመልስልን

  • @user-xg5mv7to2m
    @user-xg5mv7to2m Жыл бұрын

    ይመችህ ጀግናየ. ላገርህ ባትዘምትም. ባስተሳሰብክ. ተዋግተሀል ሰላማችሁይብዛ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    Жыл бұрын

    Demerige yeni konjo

  • @genetabera8724
    @genetabera8724 Жыл бұрын

    Prankishi hulu wezi yelewumi Nahi egzabhee eske meceresha yabertati

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei Жыл бұрын

    ማሪያም በሰላም ሽልም አወጣሽ እወዳቹዋለሁ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ውዴ ቪዲዮ አይተሽ ደምሪኝ💝ሰላምዬ

  • @Salam-bi7ei

    @Salam-bi7ei

    Жыл бұрын

    @@selamtube1319 እሸ ማሬ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Жыл бұрын

    ናሂ ኩሩ ኢትዮጵያዊ 💚💛💖💪👊👌😘 ወብዬ ደግሞ ግብፅ ህደሽ ዉለጅ 😁😁😂

  • @mekdesbeyene8372

    @mekdesbeyene8372

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @user-zv6un1ih7u
    @user-zv6un1ih7u Жыл бұрын

    ወይኔ እደዉ አተልጂ ማሻአላህ ሀገርህን ሰትወድድድ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    Жыл бұрын

    Demerige yeni konjo

  • @noortech99
    @noortech99 Жыл бұрын

    ግን ብትፈልጊ እንኩዋን እንደፈለግሽ ትችያለሽ እንዴ ፕሮሰስ በጣም አቀለላችሁት አታስቁኛ

  • @welansatube5148
    @welansatube5148 Жыл бұрын

    ናሂ ምርጥ ኢትዮጵያዊ👍👍👍👍👍

  • @yordi8453

    @yordi8453

    Жыл бұрын

    Demerige konjo

  • @user-se1cp5vv8h
    @user-se1cp5vv8h Жыл бұрын

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @selamtube1319

    @selamtube1319

    Жыл бұрын

    ነይ ውዴ ቪዲዮ አይተሽ ደምሪኝ😘የእኔዋ

  • @user-se1cp5vv8h

    @user-se1cp5vv8h

    Жыл бұрын

    @@selamtube1319 እሺ እህቴዋ

  • @yenegusasnakew445
    @yenegusasnakew445 Жыл бұрын

    ንፁ ይትዮጳአአዊ ሰው ነህ ለሀገራችን ሰላም ፋቅረ ይስጠን ሀገረ ወዳድ እንዲህ አይነት ሰዎችን እግዚአብሔረ ያብዛልን ::

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Жыл бұрын

    Wedamachn Tebarek betam heger wedada neh Ethiopian lezelalam Tanur

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ለናተ ይሁን ውድችየ አንድኛነኛ

  • @asnawube9339
    @asnawube9339 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችን በምንም አትቀየርም ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ናሂ ውብዪ ሰላማችሁን ያብዛልን

  • @yordi8453

    @yordi8453

    Жыл бұрын

    Demerige yeni wud❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Жыл бұрын

    ዋው ናሂ እውነት ብለሐል ማን እደ ኢትዮጵያ ማን እደናት ማን እዳገር ወርቅ አገራችን

  • @user-kx6hm3zp9d
    @user-kx6hm3zp9d Жыл бұрын

    እንኳን ሌላ አገር አማረኝ አምጣልኝ አላልሽው😂😂😂😂

  • @user-xr3jw8by8g

    @user-xr3jw8by8g

    Жыл бұрын

    ሀሀሀ ይሂው ነው የቀራት

Келесі