በሳቅ ያለቀስኩበት ዉድድር|chopstickschallenge

#nahitube #ethiopia #chopsticks

Пікірлер: 287

  • @wubenahi
    @wubenahi Жыл бұрын

    የአሹ ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ ያርጉ ቤተሰብ❤ kzread.info/dash/bejne/k5qqkqyMdtbYk7w.html

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ይቀርታምገብበሚዳአትብሎ

  • @user-ds1oc1kv1h

    @user-ds1oc1kv1h

    Жыл бұрын

    si wodachu lemilimu

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Жыл бұрын

    ውይኔ ገና ሳላየው በሳቅ የዘመዶቼ ምግብ 😂😂😂እና ቋንቋ ፍትህ

  • @makdatube8713

    @makdatube8713

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @weynatube21
    @weynatube21 Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nas7117
    @nas7117 Жыл бұрын

    ሀያቴ አርፋበብኝ ከፉቶኝ ነበር 😭😭😭💔💔💔በስደት ላይ ሀዘን ከባድ ነው ትንሽ ፈታ አደረጋችሁኝ😁

  • @wubenahi

    @wubenahi

    Жыл бұрын

    ነብስ ይማር እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏

  • @fhfk8048

    @fhfk8048

    Жыл бұрын

    አግዝአብሔር ያጥናሽ

  • @Abc-zl6ts

    @Abc-zl6ts

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @hermabahrain2870

    @hermabahrain2870

    Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር እህቴ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ በርች ስደት ክፍነዉ ብዙ ነገር ያሳጣል

  • @zekiyatemam7901

    @zekiyatemam7901

    Жыл бұрын

    ለምን ነገሩሽ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Жыл бұрын

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሠላም ለህዝቦቿ አለመሣቅ አይቻልም🤣🤣🤣🤣🤣

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Жыл бұрын

    😃😃 እኛም እየበላን አይዶለም አላለም አሹ ወይኔ ይመቻቹ😍

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Жыл бұрын

    ወይኔ ገና ሳያቺ በሳቅ ገደላቹ እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ዉብይ በጣም ታምራላችሁ

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei Жыл бұрын

    ማሪያምን ከፍተኛ ነበር አስረሳሽ ሆይ እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Жыл бұрын

    ፍትህ ለእማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭 የተራበንም እያሰብን ወገን

  • @dibora281
    @dibora281 Жыл бұрын

    ወይኔ ገለፃው ተመቸኝ ዋው ኡዋ ኡዋዋ እሚሉትን በመጠቀም ሌላ በማይታወቁ ፊደላት አጠናቀኸዋል

  • @Marthi723
    @Marthi723 Жыл бұрын

    ይለመዳል እኔራሱ ለመጀመሪያ አንድ ሳምንት ምግብ ቤታቸው መግባት እፈራ ነበረ አያያዙ ከብዶኝ አሁን ግን ካያያዝ አልፌ በእስታይል ሆነ የምመገበው እና ቀላል ነው በርቱ

  • @user-mk5ub8eq5t
    @user-mk5ub8eq5t Жыл бұрын

    ዉብዬ አሳቃችኝ 😹😹❤️❤️❤️❤️ ስዎዳችሁ ❤️❤️❤️

  • @ruttigotigro7492
    @ruttigotigro7492 Жыл бұрын

    ወየዉ በሳቅ ሞትኩኝ 😅😁🤣ዉብዬ የኔሳቂታ

  • @ghwsjet5100
    @ghwsjet5100 Жыл бұрын

    Betam des ylal. Yaskal gudegachhu.

  • @user-qk1zp7bt6g
    @user-qk1zp7bt6g Жыл бұрын

    እርወይኔ ማርያምን ልክገና ድምፁን ሰሰማ በሰላሴሰም በሳቅ ሞትኩኝ😄😄😄😄😄😄😄😄😄❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын

    በርቱ ፍቅራቹ ያምራል

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын

    የኔ ባለማህተቦች ደስ ስትሉ 😂😂😂😂በሳቅ ገደላችሁኝ ማሮቼ

  • @yezna2219
    @yezna2219 Жыл бұрын

    ዋኛችሑበት አይገልፀውም😉🥰🥰🥰🥰ይመቻችሑ 😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ghwsjet5100
    @ghwsjet5100 Жыл бұрын

    Wbye Zare des alshg, saksh 😍😍😍

  • @momoithyopya4964
    @momoithyopya4964 Жыл бұрын

    WOW Amazing betam new yasakey bale menesiru😄😄😄😄😄😄yimechachu maroch

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Жыл бұрын

    አይ ውብዬ ዛሬ ከልብሽ ነው የሳቅሽው ናሂ እስክርቢቶ የያዘ ነው የሚመስለው😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ

  • @titititi6005

    @titititi6005

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-qk1zp7bt6g
    @user-qk1zp7bt6g Жыл бұрын

    ናሂየ ወድሜዋ እዳው ሰመሰለኝ እጨቱንአሰቀምጠህ በሹካ ብላ😄😄

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 Жыл бұрын

    ውብዬየኔውድ በስላም እመቤቴ ሁለት ታድርግሽ. የቅዱስ እሩፍኤል ፀበልነ ሁሌመልከአውን ድርሳኑን ድገሚ እሺ የእህትነት ምክሬነው ቅዱስእሩፍኤል ፍትህ ማህፀንነው ቅዱስ እሩፍኤል. በህይወታችን የተቋጠርብንን. ይፍታልን አሜን ውብዬ የአሹን ቻይና አስተርጓሚነት አሹ ትችላለክ. ናሂግን ዛሬ ፍትክ ተቀየረብኝ. በስላምነው ግን. ጥያቄ ነው. ይመለስልኝ. በትርፍ እውዳችኃለሁ🌹❤🌹❤

  • @mkedes9222
    @mkedes9222 Жыл бұрын

    ስወዳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰

  • @user-fd2ow9nx5m
    @user-fd2ow9nx5m Жыл бұрын

    አይ አሹ ገና ሳላየው በሳቅ ገደለኝ😂😂😂

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Жыл бұрын

    ዘሬስ በስቅ ገደለቹኝ ዋዋ አለለም ዉቢዬ አቺን ሳይሽ በስቅ ወዳኩኝ ስቲስቅ♥️❤👍😂😂😂😂😂

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Жыл бұрын

    ክክክክክክክክ ቻይናዉ ሰዉዬ በሳቅ ነዉ ያፈረሰኝ😁😁😁😁

  • @simegnsimegn8225
    @simegnsimegn8225 Жыл бұрын

    😂😂አሹ ገና ሳየው ነው ሳቄ የመጣው ለማንኛውም ይመችቹ 🌹🌹

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o Жыл бұрын

    ናሂ እና ዉብዬ ትለያላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኖራቹ🥰🥰🥰 አሹ በርታ

  • @bibitaiba4605
    @bibitaiba4605 Жыл бұрын

    አረሀ በሰቂህ ሞቱኩኒ ወወወዉ አሰቀቹሁ በዚህ ቀጢሉሁ በጠምህ ምሀሲህቂህ ቢረኪህ እየሰረቹሁ ነው ወወዉዉዉ👍👍👍😆😆

  • @safiaeth5758
    @safiaeth5758 Жыл бұрын

    እኳን በሰላም መጣቹ ዛሬማ ገና ሰጀምሩ ነው የሳኩት አዝናንታቹናል ይመቻቹ

  • @medinaawole6749
    @medinaawole6749 Жыл бұрын

    ወይ አይድያ መፍጠር ትችላላቹ እንዶሚ ደሞ ማነው የቻይና ያረገው ሆ

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 Жыл бұрын

    ዉይይይይ ሆዴ ነፈረ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂የመዳሜ ልጆች አናደዉኝ ነበር

  • @MoMo-bs4hh
    @MoMo-bs4hh Жыл бұрын

    ውብየ በሳቅ ጨረሰችው እኔም ፓስታኳ በማኪያ ነው

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 Жыл бұрын

    ውብዬ አረ በጣም አትሳቂ ውጋት ያምሻል ሖይ ብሓላ በጣም ሖድሽ ይቆስላል

  • @sabashager1460
    @sabashager1460 Жыл бұрын

    Yene mirtochi wawww sitamiru

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Жыл бұрын

    Baaale mahatebochi ❤❤❤

  • @slamedmeke5099
    @slamedmeke50995 ай бұрын

    እኔን ያሳቀኝ የውብዬ ሳቅ እና የልጁ አነጋገር ነው😅😅😅😅😅😅ናሄ ዝበለህ በእጅህ ብላ አልተሳካልህም😂😂😂😂😂

  • @jaa2972
    @jaa2972 Жыл бұрын

    በሳቅ ገደላችሁኝ ውብየ ሳቅሽ ደስ ሲል ወላሂ

  • @user-qt5jc1wk6t
    @user-qt5jc1wk6t Жыл бұрын

    ፈጣሪዬ እኔ በሳቅ ሞትኩን 😂😂😂😂😂😂😂😂በተላይ ስጀምር ያለው 😅😅😅😅😅😅❤️❤️

  • @elsaqueen826
    @elsaqueen826 Жыл бұрын

    Wow ashu yichlbetal abelal🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍

  • @mebriyetowayidoliji9047
    @mebriyetowayidoliji9047 Жыл бұрын

    Wiyyine ende zare siqe alakim bertu fetari abrachu yanurachu

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem7656 Жыл бұрын

    እኔ እራሱ ገና ሳላያቹ በሳቅ ሞትኩ

  • @user-oi3rp5jj3x
    @user-oi3rp5jj3x Жыл бұрын

    ዎይኔ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ የናቴ ታሪክ

  • @shashezinabe8220
    @shashezinabe8220 Жыл бұрын

    እደው በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fanafalta2385
    @fanafalta2385 Жыл бұрын

    Arrrr atasikun.🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍

  • @user-hy3vl5tw5s
    @user-hy3vl5tw5s Жыл бұрын

    እድዱሚ ለሁሉተስማሚ የናሂ አያያዝ ፈገገያረጋል 😀😀

  • @MoMo-bs4hh
    @MoMo-bs4hh Жыл бұрын

    እኔም ቀላል ይመስለኛል ሱባሀን አላህ

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i Жыл бұрын

    በሳቅ

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ

  • @yachiwerki288

    @yachiwerki288

    Жыл бұрын

    ❤❤😂😂

  • @user-of1wv8mb3g
    @user-of1wv8mb3g Жыл бұрын

    ቆንጆ ሙኮራነው ግን ድምፅ አላቸው እኮ ስበሉ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын

    እኔና የማዳሜ ልጅ አለች እንዶሚ መኮረና ምናምን በዝህ የምበላዉ መጀመሪያ አካባቢ ላይ አፌ ደርሶ ይወድቅብኛል አአአአ ብየ እቀራለሁ አሁን ግን ለመድኩ እና በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dibora281
    @dibora281 Жыл бұрын

    አሹ ጎበዝ ዙሩን አክረው

  • @tesemawublam7426
    @tesemawublam7426 Жыл бұрын

    Kkkkkkkk ashu ye zare liyuu

  • @adisalemlesfaye4799
    @adisalemlesfaye4799 Жыл бұрын

    Ket agengawt mankayawun

  • @user-qk1zp7bt6g
    @user-qk1zp7bt6g Жыл бұрын

    ገናሳየው በፍጣሪሰም 😄😄😄😄በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @IkramIkram-vg8mn
    @IkramIkram-vg8mn9 ай бұрын

    ደስ ስትሉ ስደት ላይ ሁኘ ከፍቶኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ

  • @merafakedusane5346
    @merafakedusane5346 Жыл бұрын

    Tekesachehale bechayena

  • @martayilma4447
    @martayilma4447 Жыл бұрын

    እዋዋ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @masiyadangallaji8773
    @masiyadangallaji8773 Жыл бұрын

    ufffff wanaye hodd kosal wayy nahom

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Жыл бұрын

    አሹ ምርጥ ሰው 🥰🥰❤❤❤

  • @natinuke
    @natinuke Жыл бұрын

    Hahahaha besaki motukungi...

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Жыл бұрын

    አረባቅ ልሞት ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Жыл бұрын

    😂😂😂😂ሞትኩ ኝበሳቅ

  • @almazalmaz1360
    @almazalmaz1360 Жыл бұрын

    አረ ወይኔ ሆዴን አመመኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @neimamohammed1213
    @neimamohammed1213 Жыл бұрын

    Are besak gedlachugn wedoch😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kiwait9295
    @kiwait92959 ай бұрын

    ውብዬየኔሳቂታ አሳቅሽኝ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Жыл бұрын

    Siwodachuuu yene liyuwochi

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Жыл бұрын

    ኧረ አሳቀችሁ እኮ😀😀😀

  • @user-lp7yg4ng7l
    @user-lp7yg4ng7l Жыл бұрын

    ወይኔበሳቅሆደነፈረ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hawaahwa8967
    @hawaahwa8967 Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክእባየእሥትሚወርድ

  • @user-ul4ho4sp1g
    @user-ul4ho4sp1g Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ሞትኩ

  • @user-sm1hs9wc4q
    @user-sm1hs9wc4q Жыл бұрын

    ባለ ማህቶቦች ደስስ እላላችሁ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Жыл бұрын

    እያናደደኝ ነው አለ 😂😂😂

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Жыл бұрын

    😂😂ቻይንኛ 🤣

  • @elsaelsa4410
    @elsaelsa4410 Жыл бұрын

    በጣም ነው እምታስቁት ውብዬ ሳቅሽ አሸነፈሽ ሳትበይ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀእንብላ እዳንል እየበላን አደለም አላለም

  • @bint4181
    @bint4181 Жыл бұрын

    እኔ የሚያስቀኝ አብሯቹሁ ያለዉ ልጂ ክክክ

  • @ruhamaaddisc.l4867
    @ruhamaaddisc.l4867 Жыл бұрын

    በሳቅ ሞትኩኝ ወይኔ

  • @sofiyatedese639
    @sofiyatedese639 Жыл бұрын

    እንኳበስላመጣቹሁ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @konjourgi
    @konjourgi Жыл бұрын

    Wow betam des yilal ,(⁠๑⁠♡⁠⌓⁠♡⁠๑⁠) ye nahi ena ye webiye between Beteseboch nu ke beruit American yalewen selesedet enmekaker

  • @birtukanlukaslera6859
    @birtukanlukaslera6859 Жыл бұрын

    Kkkkk 😅😅😃

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын

    ምርጥልጂነው ከምር

  • @frehailu3394
    @frehailu3394 Жыл бұрын

    oh my god very funny🙈😁😁😁😁😁

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 Жыл бұрын

    የናሆም አያያዝ😂😂😂😂

  • @nardinardi6577
    @nardinardi6577 Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Жыл бұрын

    😉😉😉😉😉😉

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Жыл бұрын

    ምን ጉድ ነው ምን እይነት ቆንቃ ነው እምታውሩ ክክክክክ

  • @user-ed5ij8uu5u
    @user-ed5ij8uu5u Жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @mahbobab5373
    @mahbobab5373 Жыл бұрын

    Yane widoch

  • @user-rs8wt4wr9d
    @user-rs8wt4wr9d Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @bibitaiba4605
    @bibitaiba4605 Жыл бұрын

    😄😄😄😄

  • @mallsachiabbaya1083
    @mallsachiabbaya1083 Жыл бұрын

    😂😂😂💯💯❤❤👌

  • @madetube4356
    @madetube4356 Жыл бұрын

    Be chilfa bibelas alalem 😂😂😂😂😂😂🤦‍♀️

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын

    ወይኔ ስታስቁ 🤣🤣🤣

  • @meazgela6274
    @meazgela62747 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei Жыл бұрын

    😀😀😀😀😀

  • @mebriyetowayidoliji9047
    @mebriyetowayidoliji9047 Жыл бұрын

    Kkkkkkk ere fitu le chayina qowanqa des sitilu

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Жыл бұрын

    Yetebarke yihun 🤣🤣🤣🤣🤣

Келесі