Why Love Is Not Always Enough (It's Not What You Think) ትዳር በፍቅር ብቻ አይመራም - ፀጋዬ አሰፋ | Bunna with Sel

Ойын-сауық

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @bunnacast
#bunna #lifestyle #mindset #selam #ህይወት #life #stuckinlife #bunna #manyazewal #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia #procrastination #trauma #የሰሜትቀውስ #luna #ethiotiktok #ethiopiatiktok #relationships #melhk tube #melhk #melke #ethiopian #dawitdreams #dagi
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #ethiopian #movie 2023 full movie #ethiopian movie 2023 new #ethiopian movie 2023 full movie this week #ethiopian movie 2023 #dv loteri #መልህቅ ክፍል #daggyslifeclass #daggyshow #seifu on ebs #minew shewa tube #dj jop #ethiopia vision #success #motivational #videomotivational #speechself #developmentinspire #ethiopiasuccessful #self growth ashenafi taye #ashenafi #bornlimitlessborn #limitlessimpact #seminars #HealthControl #your health #self healself #healingpowerimagination #dream #passioncreativity #desiremotivation #Ethiopiagrowth #mindset #extraordinary #potentialin #spirationጸጋየ አሰፋ #Energy #Fearovercoming fearፍርሃትን ማሸነፍ #Success #Greatness #Visionimagination #fulfillment #money #purposecalling #passion #impactvalue #drea #Experiencing #wealth #creativity #Bornlimitless #tsegaye asefa #eshetumelese #inspire #marage #gabicha #The power of Sub-conscious mindhypnotic simulation #ethiopian #ethiopianbroadcastingservice #Dawitethiopianmotivetion #Ethiopiamorning
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0

Пікірлер: 17

  • @EmuuEmuu-c3y
    @EmuuEmuu-c3y17 күн бұрын

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ሠልዬ የምወደውን የማከብረውን ሰው ነው እንግዳ ያደረግሽው እናመሰግናለን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam68132 ай бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነዉ እናመስግናለን!!’

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos74884 күн бұрын

    እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @EshetuPhtography
    @EshetuPhtographyАй бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው ነገር ግን ቁምነገሩ በጣም በዛና ሁሉንም ሰብሰብ ለማድረግ ትንሽ ተቸገርኩኝ ዋው በሁለት ክፍል ቢቀርብ ምንኛ ጥሩ ነበር

  • @O_L_D89
    @O_L_D893 ай бұрын

    በጣም የማከብረው ሰው ነው እና አሪፍ ሃሳብ ነበር ግን ብዙ አማራጭ አማርኛ ቃላቶችን መጠቀም ይችል ነበር የሚያዳምጠው ሰው ምን ማለት እንደፈለገ ይገባዋል።አንቺም እሱም በሚያወጣቸው ቃላቶች እየተሳቀቃችሁ ነበር።ግልጽነት ለውውይት አስፈላጊ ሆኖ ሳለ ቃላት አወጣጥ ላይ በተለይ Public media ላይ ብንጠነቀቅ። ❤

  • @muluetekle5166
    @muluetekle51663 ай бұрын

    Smart lady Keep going Good job!!

  • @ethiolifeskills
    @ethiolifeskills3 ай бұрын

    Seli Great deed! keep it up.

  • @lightworkers19
    @lightworkers193 ай бұрын

    great video selu berchi

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ❤

  • @gashpawlos
    @gashpawlos2 ай бұрын

    ትዳር አለት እንጂ አሸዋ አይደለም። ምክንያቱም አለት ሲሆን ጠንክራ ነገር ሲሆን አሸዋ ደግሞ የሚፈራካክሰ ነው።

  • @chricti
    @chricti3 ай бұрын

    ሰላምዬ ምንድ ነው እንዲህ መጥፋት🤔😍

  • @hayuseid1222
    @hayuseid12222 ай бұрын

    አስተማሪ ፕሮግራም ነው አመሠግናለሁ። የትዳር ተጣማሪ መቀየር አይቻልም ምርጫ ማስተካከል አለበት "አንዳንድ እንትን ቦታ ሊፈቀድ ይችላል" በክርስትና ግን አንድ አዳም ለአንድ ሄዋን ....አስተምሮ ያልከው ግን አስተምሮውና እና እውነታው ፍጹም የተራራቀ ነው ። አንተ ባልከው እምነት ውስጥ ሆኖ አግብቶ ከ አስር በትንሹ በጣም በትንሹ አራቱ "ውሽማ " አላቸው ይሄ ደግሞ ከተማ ላይ ያለው እውነታ ነው ትንሽ ብቻ አካባቢህን ማየት ብቻ !! እስልምና አሳማኝ በሆነ ምክንያት ማስተዳደር ከቻለ በሀላል አራት እንዲያገባ ፈቅዶለታል። ያ ደግሞ በሚስት ላይ በድብቅ ላለመማገጥ፣ ከሷ ልጅ ባይኖረው ሳይፈታት ሌላ አግብቶ እንዲወልድ እረ ብዙ ነው ምክንያቱ

  • @SEP2922
    @SEP29222 ай бұрын

    ጠያቂዋ ብዙ ታወሪያለሽ በዛ ላይ ሳቁ ምንድነዉ ? ጠይቂ ተጠያቂዉ ያዉራ! ወይ አማርኛ ወይ በእንግሊዝኛ አዉይ የምን መቀላቀል ነዉ! ! !

  • @Alima-xn1pv
    @Alima-xn1pv2 ай бұрын

    Hey I'm your fun please give me his book 📖

  • @AlebachewTube
    @AlebachewTube3 ай бұрын

    በዘመኑ መውሰብሰብ እና ብዙዎቻችን ከዘመኑ ወደ ኋላ በመቅረታችን በትዳር ጸንተን ለመኖር በተቸገርንበት ዘመን የትዳር አማካሪ ከመቸውም በላይ ያስፈልገናል፡፡ ስለሆነም ወቅቱን የሚዋጅ ምርጥ እንግዳ ስላቀረብሽልን ሰላም እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @chuchuteka8426
    @chuchuteka842619 күн бұрын

    ስም አልተቀስክም እነጂ ሚሥጥር አልጠበቅክም

Келесі