ተውዋቸው ይሂዱ

Ойын-сауық

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @bunnacast
#bunna #lifestyle #mindset #selam #ህይወት #life #stuckinlife #bunna #manyazewal #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia #procrastination #donttell #workhard
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0

Пікірлер: 50

  • @Hayautiiiiiii
    @Hayautiiiiiii8 ай бұрын

    በ አንድ መልካም ቀን አገኘሁሽ ከቻናልሽ ጋር አመት አለፈኝ ሀሳቤን ታነቢው ይመስል በሰዐቱ ርዕሱን ይዘሽ ትመጫለሽ ባካል ባላውቅሽም ሰው በሌለኝ ሰዐት ጓደኛ ሆነሽኛል መጥፎ ስሜት ውስጥ ገብቼ ተፅናንቻለሁ በ አላህ ይሁንብኝ እንደ እህቴ ነው ምወድሽ ❤❤❤ ሰላምዬ አመሰግናለሁ

  • @ethio-oldiesmusic

    @ethio-oldiesmusic

    8 ай бұрын

    እረ ከኔ አትበሊጭም፤ እኔ እኮ ፍቅር ነው እሷም ትዎደኛለች

  • @tigistasnakew420
    @tigistasnakew4208 ай бұрын

    መስማት የምፈልገውን ነው ዛሬ ያቀረብሽው ምክንያቱም መለማመድ የምፈልገው የሂወት መንገድ ነው።

  • @dn22
    @dn228 ай бұрын

    Smart and Beautiful Person. Thank you for your work!!

  • @abrahamaraya4465
    @abrahamaraya44658 ай бұрын

    "ጦዋፍ በ ጦዋፍ ይበራል፣ ሰው በ ሰው ነው ሚያድገው" thanks Selamina for wonderful idea! Appericate you ..... keep it up!

  • @TibebeSolomon-co4vk
    @TibebeSolomon-co4vk8 ай бұрын

    preach sister . 👌👏👏👏💥

  • @fisoneden7750
    @fisoneden77508 ай бұрын

    ትክክል የወሰንኩባቸውን አወራሽልኝ ተባረኪ ጠቅመሽኛል ❤❤

  • @Wongel-vh1ye
    @Wongel-vh1ye4 ай бұрын

    The way u talking is so impressive

  • @konygebre1487
    @konygebre14878 ай бұрын

    የምታነሻቸዉ አርዕስቶች በጣም ጠቃሚ እና ወቅታዊ አኢትዩጵያዊ ተኮር ችግሮች ናቸዉ። ግን ስታወሪ ትፈጥኛለሽ ሰዉ በደንብ አዳምጦ እንዲረዳ ፍጥነቱን ቀንሺዉ።

  • @frezerabush1606
    @frezerabush16068 ай бұрын

    Thanks seliye❤

  • @brightmaidenfuture4784
    @brightmaidenfuture47848 ай бұрын

    KEEP UP THE GOOD WORK

  • @argawshurala
    @argawshurala8 ай бұрын

    እናመሰግናለን እህቴ ❤❤❤

  • @SostSmint-qw4gx
    @SostSmint-qw4gx8 ай бұрын

    ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክሽ ! በትክክለኛ ቦታቸው ከተገኙ ሰዎች ውስጥ ኣንዷ ነሽ! ሙሉ ትኩረቴ ኣንቺ ላይ ኣርጌ ነው የጨረሽኩት! በርቺ! ቀጥይ!!!! ምንም ነገር እንዳያቆምሽ ኣደራ!!!!

  • @hiwotengdawork8848
    @hiwotengdawork8848Ай бұрын

    betam new sesemashi des yemelegn enamesgnalen

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j4 ай бұрын

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @TsionDestazi
    @TsionDestazi2 ай бұрын

    You're so sweet❤

  • @HelenBerhanu-bl4rp
    @HelenBerhanu-bl4rp8 ай бұрын

    Tebareki selamye 😊

  • @MikeTedla
    @MikeTedla6 ай бұрын

    አመሰግናለዉ ሰላሜ ❤

  • @mustakimaabdul7488
    @mustakimaabdul74888 ай бұрын

    Of course sister yene baribicha yimali nabr

  • @hanadesta7611
    @hanadesta76118 ай бұрын

    Yenekonjo👏👏👏👏👏👏👏

  • @jonanicsmusic3079
    @jonanicsmusic30798 ай бұрын

    እህቴ ❤

  • @zeabbest2163
    @zeabbest21639 күн бұрын

    ☕🌻

  • @betelhemaweke436
    @betelhemaweke4368 ай бұрын

    ሠላምዬ በጣም ነው እሺ ምወድሽ

  • @Debreizen
    @Debreizen8 ай бұрын

    Konjo የአፍሽ አከፋፈት ሲያምር ❤

  • @yehonatal
    @yehonatal8 ай бұрын

    "ጦዋፍ በ ጦዋፍ ይበራል፣ ሰው በ ሰው ነው ሚያድገው" this caught me off guard and had too pause and think about it. I guess i would have said people grow out of experience ( good or bad ) but tbf people are one of the agents of that experience if not a big part of it. Great points as wells.

  • @user-sd7kc4oz8w

    @user-sd7kc4oz8w

    8 ай бұрын

    1:54

  • @AddisDasesa
    @AddisDasesa8 ай бұрын

    Selamye ❤❤❤

  • @user-wg3sk3nd5f
    @user-wg3sk3nd5f8 ай бұрын

    yene konjo

  • @elsititu7661
    @elsititu76618 ай бұрын

    ክበሪ!

  • @changepostion
    @changepostion8 ай бұрын

    luv uuu

  • @nati-tube9173
    @nati-tube91738 ай бұрын

    Yena konjo tefa tefa abzetshal

  • @AMELEWORKHAILU-hb5ld
    @AMELEWORKHAILU-hb5ld8 ай бұрын

    yene konjo melktish lene bicha eskimesligne semicheshalew

  • @engidaworkisrael4673
    @engidaworkisrael46738 ай бұрын

    Gerum nw

  • @ethiopiastandard
    @ethiopiastandard8 ай бұрын

    18:39 Hahaha

  • @samiasamia6300
    @samiasamia63008 ай бұрын

    በጣም ጎበዝነሽ እህቴ በግል ላወራሽ እፈልጋለሁ እባክሽን በምን ላገኝሽ እችላለሁ

  • @YeneAddis71

    @YeneAddis71

    8 ай бұрын

    እባክሽን እኔም ባገኝሽ እና ባወራሽ

  • @yordanosadanemulatu-wn4hu
    @yordanosadanemulatu-wn4hu2 ай бұрын

    Yewenet des yemi l Hasab des bemil andebt Sigelet anchi endeza nesh

  • @yordanosseifuseifu8147
    @yordanosseifuseifu81473 ай бұрын

    እንዴት ነው ማገኝሽ ሰላምዬ

  • @ethio-oldiesmusic
    @ethio-oldiesmusic8 ай бұрын

    ስልክሽን እባክሽ! በጣም አፍቅሬሽለሁ

  • @ahlamendriss887

    @ahlamendriss887

    8 ай бұрын

    😂😂😂

  • @googlefacts36

    @googlefacts36

    8 ай бұрын

    እውነቴን እኮ ነው@@ahlamendriss887

  • @user-sd6rt9nz2q
    @user-sd6rt9nz2q3 ай бұрын

    what if i'm the one 'the toxic'

  • @user-ve4vz7qo9f
    @user-ve4vz7qo9f7 ай бұрын

    Selamye berassh qelem dmq beylign

  • @user-ve4vz7qo9f

    @user-ve4vz7qo9f

    7 ай бұрын

    End endiet nesh

  • @imainithabiti6980
    @imainithabiti69803 ай бұрын

    Toxic is being used by psychologist too

  • @imainithabiti6980

    @imainithabiti6980

    3 ай бұрын

    You’re doing an excellent job . Many people are benefiting from the topics you’ve been covering

  • @nebiyatsherif4763
    @nebiyatsherif47638 ай бұрын

    እነ ማን ?

  • @user-je4zd4ek2u
    @user-je4zd4ek2u8 ай бұрын

    ጠፋሽኮ ምንአስበሽነዉ ቆጂት

  • @mamushhawaz9691
    @mamushhawaz96918 ай бұрын

    ነጭ ቫምፓየር?

  • @bizuayehuzewdie4930
    @bizuayehuzewdie49308 ай бұрын

    If you are psychologist why you labeling people by saying "toxic" instead you can say problematic.... Toxic toxic toxic

Келесі