Wediseni kalshign ema mariyam mezmur ወድሰኒ ካልሽኝ እማ ትዝታው መዝሙር

Пікірлер: 79

  • @user-hl9zq4kh2n
    @user-hl9zq4kh2n5 ай бұрын

    ለሰው ልጅ ለካ ከመጀመሪያው ይልቅ የመጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው ! እመብርሃን ትሁንህ

  • @meseretmeseret9342
    @meseretmeseret9342 Жыл бұрын

    ❤እመብርሀን ሆይ እንወድሻለን::❤ ይሄን የዘመረ አንደበት ዳግም ታመሰግንበት ዘንድ እመብርሀን ትቅረብክ ዘማሪ ትዝታው ወንድሜ ,አሜን!

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g17 күн бұрын

    እናቴ ማርያምዬ ከአጠገቤ አትራቂ ያለአንቺ ከንቱ ነኝ የኔ ሚስጥረኛ❤🙏

  • @tesfayegirma2668
    @tesfayegirma2668 Жыл бұрын

    አዝኛለሁ ወላዲተ አምላክ ወደቤቷ ትመልስህ😢😢😢😔😔😢😢😢 ቆይ እመቤትህን መተው እንዴት አደረከው አይከብድም ዉዳሴዋ አልናፈቀህም

  • @mdet2995

    @mdet2995

    Жыл бұрын

    ግን ምን ሆኖ ይሁን እማይመለስ አይይይይ😢😢😢😢

  • @Hana-iy5re

    @Hana-iy5re

    Жыл бұрын

    ​@@mdet2995የኔም ጥያቄነው😢

  • @zewditukalayu

    @zewditukalayu

    3 ай бұрын

    Ewnetim alafekehemi eme amlak anchi hugniwu

  • @lusisisi7912
    @lusisisi79122 жыл бұрын

    እመቤቴ ወደ በቀድሞ ሂወትክ ትመልሥ ወድሜ

  • @yabkingdom8566

    @yabkingdom8566

    Жыл бұрын

    ሰው እንዴት ለ ሰው ሞት ይመኛል ቆይ?

  • @tesfanshiwdagenw7144

    @tesfanshiwdagenw7144

    Жыл бұрын

    መዳን በኢየሱስ ነው እውነት ሳይገባው ነው ለሰው የዘመረው መዝሙር ውዳሲ አምልኩ የኢየሱስ ብቻ ነው የሜገባው

  • @betheleyob4741

    @betheleyob4741

    6 ай бұрын

  • @user-hl9zq4kh2n

    @user-hl9zq4kh2n

    5 ай бұрын

    ህፃን መሆን አለበት ይህንን comment yetsafew 😮​@@tesfanshiwdagenw7144

  • @eskedarwolle5102

    @eskedarwolle5102

    5 ай бұрын

    Amen

  • @nohamin8494
    @nohamin8494 Жыл бұрын

    እጅ ያመሰገነ አፍ ዛሬ እመአምላክን ለማንቋሸሽ ይሮጣል ድንግል ማርያም ልቦናህን ትመልስልህ🙏

  • @hiwothiwot9915
    @hiwothiwot9915 Жыл бұрын

    እመብራሃን ወደተባረከ ቤትዋ በሰላም ትመልስህ😢😢😢 እደዝህ ዘምርክላት ነበርኮ😭😭ሞዝሙረችህ ሁሉ እወድልህ ሃል😭😭እመቤቴ እናቴ ሆይ ልቦና ሰጥትሽ ወደቤቱ መልሽው😭😭😭

  • @henokwube
    @henokwube9 ай бұрын

    እመብርሃን እመብዙሀን እንወድሻለን❤❤❤ አመቤቴ ወደቀድሞህ በደእውነኛዋ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትህ ትመለሰህ አሜን🙏🙏🙏

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Жыл бұрын

    እመብርሀን ልብህን ትመልሰው አሜን 🙏🙏🙏

  • @akdshswhgs6353
    @akdshswhgs63538 ай бұрын

    እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ የእመቤታችን ምልጃ ይርዳህ😢

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj26542 жыл бұрын

    የማይጠገብ መዝሙር ነው

  • @negestnegest1416

    @negestnegest1416

    Жыл бұрын

    እኔም መዝሙሩ ብሰማው አልጠግበውም

  • @mdet2995

    @mdet2995

    Жыл бұрын

    ነበር ግን 😢😢😢😢😢

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re Жыл бұрын

    ❤❤❤አይ ትዜ የሰይጣን መጫወቻ ሁነህ እንዳትቀር እመብርሀን ትመልስህ 😥😥😥😭😭😭

  • @user-hl9zq4kh2n

    @user-hl9zq4kh2n

    5 ай бұрын

    Amen

  • @-FewashMedia

    @-FewashMedia

    4 ай бұрын

    በጣምምም😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሁችንም በፀሎታችን እናስበው🙏

  • @NegusuKingo
    @NegusuKingo7 күн бұрын

    Emebrehan bezih mezmur endakeberkat esuwam bemljawa tasbh

  • @meskermeadbaru2764
    @meskermeadbaru27644 ай бұрын

    ያለድግል ውትየለም እንኳን ነፍሳችን ስጋችንም አያምርበት

  • @youngmantube
    @youngmantube Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀድሞ ቤትህ ይመልስ

  • @mariouset142
    @mariouset142 Жыл бұрын

    አዎን ከዛ ከጭፈራ ታውጣህና አመስግናት ለዛ ያብቃህ

  • @user-tp4nq2ss7f
    @user-tp4nq2ss7f5 ай бұрын

    ይገርመኛል ጊዜው ከጉያሽ የራቁት ምንኛ ተጎዱ በጣም አሳዘንከኝ

  • @alem7592
    @alem7592 Жыл бұрын

    ግን በዚህ ነገር በጣም አዘንኩኝ ተናፋቂ ነበርክ በቀድሞ ሂወትህ ብትመለስ ደስ ይለኛል

  • @LamrotAbayneh
    @LamrotAbaynehАй бұрын

    Ahunm btam nw mewedehe Embete lebonahen temelesew🙏🙏🙏

  • @user-oz8hz4ee4r
    @user-oz8hz4ee4r2 ай бұрын

    Behewan mknyat yetezega genet banchi tekeftual dngl yegna emebet ellll alantem libona tsth

  • @Kokitube271
    @Kokitube27112 күн бұрын

    እንዴት አስቻለክ ያለ እናትህ እንዴትስ ልትችለው ቻልክ የማይቻል ነገር እኮ ነው ወንድሜ እኔ እንኳንም ልከዳት ይቅርና ለአንድ ቀን ሳላወድሳት ብቀር እንኳን ውስጤ ይረበሻል ያለ እሷ ማን አለኝ የስጋ እናት ራሱ ለጊዜው ነው ፍቅሯ

  • @habtamutilahun9385
    @habtamutilahun9385 Жыл бұрын

    የበላየሰብ ጠበቃ ታስብኽ!

  • @ramycell5698
    @ramycell56985 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ተዋህዶ ይመልሲ 🙏🙏🙏❤️

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 Жыл бұрын

    እመአምላክ ትመልስህ ወንድማችን😢😢😢

  • @mazi78
    @mazi783 ай бұрын

    እመ ብርሃን ወደ ደጇ ትመልስህ! እንደምትመለስ ለቅንጣት አልጠራጠርም! ❣️♥️

  • @TekienAdane
    @TekienAdane29 күн бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ቀናውን መንገድ ያሳይህ

  • @limenihchekle768
    @limenihchekle7685 ай бұрын

    Wendme men elalew meheret yelacelh

  • @user-uv5ir4bw4m
    @user-uv5ir4bw4m6 ай бұрын

    እመብርሃን ትባርክ አሜን🙏🙏🙏

  • @meskermeadbaru2764
    @meskermeadbaru27644 ай бұрын

    ወዴናት ውበቴ ድንግል

  • @marthamekonnen7532
    @marthamekonnen7532 Жыл бұрын

    በምልጃዋ ወደ ቤቱ ትመልስህ!

  • @user-bd8dh8qs9q
    @user-bd8dh8qs9q4 ай бұрын

    ምን ዋጋለው ማሩን ህይዎትህን መራራህይዎት መረጥክ ልብህን እመብርሀን ትመልስክ

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh23052 жыл бұрын

    እማምላክ ወደ ቤቷ ትመልስክ እንደዚህ ባመሰገነ አንደበትክ ዛሬ በሚዲያ ድንግል ማርያምን የአለም አማላጇን አንቋሸሽክ ግኔ እኔ ዘላለሜን ስወድሽ ሳመልክሽ እኖራለው እናቴ ነሽ እማምላክ

  • @moni5221

    @moni5221

    2 жыл бұрын

    Google what is your translation😭

  • @eyoanatube1346

    @eyoanatube1346

    Жыл бұрын

    ማርያም አትመለክም ኦርቶዶክስ ላይ ታማልዳለች አንጂ

  • @WubalemasratWubalemasrat

    @WubalemasratWubalemasrat

    4 ай бұрын

    አትመለክም

  • @WubalemasratWubalemasrat

    @WubalemasratWubalemasrat

    4 ай бұрын

    እማላጅ ናት እንጅ

  • @bemnetbekele2733

    @bemnetbekele2733

    3 ай бұрын

    አሜን። ግን አመቤታች አናመልካትም! እንወዳታለን እናመሰግናታለን አንድታማልድን እንለምናታለን ።

  • @Bethh0822
    @Bethh08226 ай бұрын

    ሰይጣን በምን እንደሚፈትነን አናቅም እመብርሀን ልብክን ትመልሰዉ

  • @user-vc7ot9gv9z
    @user-vc7ot9gv9zАй бұрын

    ወይኔ ወንድሜ አንተን የመሰለ ዘማሪ ያሳጣን አጋንንት ሰይጣን የተረገመ ይሁን እንኳም ሲኦል የሱ ሆነች የሰማይ የምድር ፈጣሪ ሁልን አድራጊ ፈጣሪ የሆነዉ ቀዱስ እግዚአብሔር ወደ እናትህ ቤት ይመልስህ፡፡ አሜን፡፡ ያመሰገንካት ድንግል ማሪያም ትማለድልህ አሜን፡፡

  • @YoditMesfine
    @YoditMesfine5 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @MesertYemam
    @MesertYemam21 күн бұрын

    ❤❤

  • @alem7592
    @alem7592 Жыл бұрын

    ምንም ሁን ምን እወድሀለሁ

  • @user-lu5zg7is1c
    @user-lu5zg7is1c6 ай бұрын

    Endezih bezemerkbet tzefinaleh? Yasazinal😊😊😊

  • @An..
    @An.. Жыл бұрын

    መዝሙሩ ጥሩ ነበር ዘማሪው ግን ... ብቻ ፈጣሪ ይመልሰው

  • @yaredbekele353
    @yaredbekele3534 ай бұрын

    ከንቱ ዓለም..

  • @user-lu5zg7is1c
    @user-lu5zg7is1c6 ай бұрын

    Enatachihun yemink tewedalachihu??😊😊😊

  • @alemayele7521
    @alemayele752111 ай бұрын

    Tize enkwan aineh beralhi

  • @HaymanotHabitamu
    @HaymanotHabitamu3 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fc7vh1vw4z
    @user-fc7vh1vw4z2 ай бұрын

    ወንድሜ መንገዱ ብዙ ነው ተመልሰህ ለማየት በእድሜ በጤና ያቆየን እርሱ ምን ይሳነዋል

  • @user-vc7ot9gv9z

    @user-vc7ot9gv9z

    Ай бұрын

    አሜን፡፡

  • @HaymanotHabitamu
    @HaymanotHabitamu3 ай бұрын

    ልልልልልልል

  • @mekonenhailu9594
    @mekonenhailu95945 ай бұрын

    Jesus is good you believe or not

  • @canaan4153
    @canaan41533 ай бұрын

    እመቤቴ ድንግል አስደትህ መልሳ በቤቷ እንድታኖርህ ምኞቴ ነው።

  • @siketwondimu44
    @siketwondimu449 ай бұрын

    Hl🙏

  • @mariouset142
    @mariouset1428 ай бұрын

    ወደ ቤቱ ይመልስህ

  • @mazerlovemazerlife107

    @mazerlovemazerlife107

    7 күн бұрын

    Ene gin bagegnew Yemi bicha hires new mineslegn yihe kift af

  • @wuba3439
    @wuba34398 ай бұрын

    እፍፍፍ የጌታ ልጅ መሆን ምን መታደል ነው ❤❤❤❤ ትዙዬ እንኳን የኢየሱስ ልጅ ሆንክ 😍😍💙💙💙💙

  • @samarr1112

    @samarr1112

    4 күн бұрын

    እማ የትኛው ጌት ነው ጥያቄው

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын

    ወደየት ይመለስ ወደ ዘላለም ሞት ያለ ኢየሱስ ህይወት የለም እውነት ሳይገባው ነው ለሰው የዘመረው እንጅ አምልኩ ስግደት ሁሎ የሜገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12

  • @yaredbekele353

    @yaredbekele353

    4 ай бұрын

    በዓለም ጌጥ አታለላችሁት..አታላዮች።

  • @YoniYonas-bl3dt

    @YoniYonas-bl3dt

    18 күн бұрын

    ከመስቀሉ ስር የነበረችው ንፅህተ ንፁሀን ቅድስት ድንግል ማሪያም በምልጃዋ ሁላችንን ትጠብቀን

  • @user-en7bd9og6m
    @user-en7bd9og6m10 ай бұрын

    TIZITAW.S BACKE TO WRITE WAY

Келесі