ፍቅር ነህ | ትዝታው ሳሙኤል | FIKIR NEH | Tizitaw Samuel | New Ethiopian Gospel Amharic Song

ዝማሬዎች፣ ግጥሞች እንዲሁም መንፈሳዊና ማህበራዊ መልዕክቶችን ለመካፈል ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ ከልብ አመሰግናለሁ!!
©Gashaye Melaku
ሰብስክራይብ ያድርጉ
New Ethiopian Amharic Gospel Song, New Ethiopian Song, new Amharic song, zerfe kebede mezmur, tizitaw Samuel, habtamu shibru, tewodros yosef, dagmawi deribe, kidist mitiku, hana tekle, tekesete getinet, aster abebe, Ethiopian orthodox song, orthodox mezmur, hawaz tegegne, kale awadi, finote abew, gashaye melaku, begashaw desalegn, mirtinesh tilahun, ashenafi gebremariam, chrinet senay, gebreyohannes gebretsadik, mindaye birhanu, zerfie kebede, efrem alemu, ephrem alemu, betty tezera, yisak sedik, Christian song, amaharic song, abiy ahmed, zemedkun bekele, zehabesha, ethiotimes, ethioinfo, esat for Ethiopia, esat, teddy afro, ethio 360, yoni magna, andafta, fana tv, ebs worldwide, kale awadi, elshadai television, marsil tv, arts tv, ltv, rakeb alemayehu

Пікірлер: 92

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu14362 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @dinkuworku5200
    @dinkuworku52003 жыл бұрын

    መዝሙሮችህ ልብን ሚነኩ እና ደስታን ሚሰጡ ናቸዉ ተመስገን አንተን ደሞ ወደ ቤቱ ይመልስክ ልቦናክን ያብራልክ

  • @bemnetgetnet9200

    @bemnetgetnet9200

    3 жыл бұрын

    Why ?

  • @zeroto2347

    @zeroto2347

    3 жыл бұрын

    @@bemnetgetnet9200 ጠፍቱዋል ከቤተክርትያን

  • @hawiiyeshawalij5515

    @hawiiyeshawalij5515

    2 жыл бұрын

    @@bemnetgetnet9200 እምነቱን ቀይረዋል ከኦርቶዶክስ ወቶዋል!

  • @mh6773

    @mh6773

    Жыл бұрын

    እንደገና ወደ ጨለማ? እንደገና ለስእል ወደ መስገድ?

  • @shwangizawtefera1971

    @shwangizawtefera1971

    Жыл бұрын

    @@mh6773 የማናውቀውን ነገር ባናወራ መልካም ነው

  • @alemi8780
    @alemi87803 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ልቦናህን ይመልስው አሜን በሎ የድንግል ማርያም ውዳጅች

  • @user-uu1mk1wu1o

    @user-uu1mk1wu1o

    3 жыл бұрын

    አሜን😔😥

  • @binyamessa8835

    @binyamessa8835

    2 жыл бұрын

    Lebnama alew! esu ahun negeta nw

  • @slam1281

    @slam1281

    2 жыл бұрын

    አሜን እመቤቴ በልብህ ውሰጥ ትደር

  • @tsigeredaalemayehu9344

    @tsigeredaalemayehu9344

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-hs2zj1jc5v

    @user-hs2zj1jc5v

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @AllamGrouppp
    @AllamGrouppp16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @AMEN12728
    @AMEN127282 жыл бұрын

    ፍቅር ነህ ወዳጄ ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አንድየ ፍቅር ነህ ሰው አይረሳም ይራራል ውብ አይንህ! አሜን ክብር ለአንተ ይሁን ጌታ ሆይ!!!

  • @AlamAlan-xx2mc

    @AlamAlan-xx2mc

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @gujit121
    @gujit1215 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ❤

  • @modayadi7956
    @modayadi79563 жыл бұрын

    አሜን፫ ወደ ቤቱ ይመልስህ ወድማችን😭💒➕🙏

  • @binyamessa8835

    @binyamessa8835

    2 жыл бұрын

    Ersu negeta nw wede chelema ayhedem

  • @azsx6046
    @azsx60462 ай бұрын

    Amen

  • @yematateshome713
    @yematateshome7132 жыл бұрын

    አንደኔ የረኸው የለም አንደኔ ያነሳው የለም መራራ ከሆነው የሰው ቤት ሰራተኝነት አውጥቶ አስታመረኝ አከበረኝ ከፍፍፍፍፍፍፍፍ በልልኝ ውለታህ ብዙ ነው ጌታ ሆይ!!! ተባረክ ትዜ

  • @binyamessa8835
    @binyamessa88352 жыл бұрын

    ጌታ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r3 жыл бұрын

    አሜን ትዜ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ እጅግ የሚባርክ ዝማሬ ነው

  • @binyamessa8835

    @binyamessa8835

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @mala4122
    @mala412210 ай бұрын

    ፍቅር ነህ ወዳጄ ፍቅርነህ ፍቅርህ አንድየ ፍቅርነህ ሰው አይረረልውብአይንህ አሜንክብርለአንተ ይሁንጌታሆይ ❤❤❤❤🎉😢😢❤❤❤❤🥰😍😍🤲🤲😘🤗🤗🤗🤗🤗👏👏👏😘😘🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍🥰🥰😍🥰😍🥰

  • @abenezerbekele9358
    @abenezerbekele93582 жыл бұрын

    ዘመንክ ለዘላለም ብርክ ይበል ትዝየ መዝሙሮች ልብ የሚነኩ ናቸው!!!

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88433 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን

  • @rahelkasaye6969
    @rahelkasaye6969 Жыл бұрын

    paster ዘመንህ ይባረክ የረዳህ ያስመለጠህ ጌታ ይባረክ መዝሙሮችህ ያስለቅሳሉ ፀጋዉን ያብዛልህ እንወድሀለን

  • @megdelawitsette8207
    @megdelawitsette8207 Жыл бұрын

    Emebete lebonahn temelselh

  • @mekdestilahun2886
    @mekdestilahun28862 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ::ፀጋ ይብዛልህ::

  • @binyamessa5135
    @binyamessa5135 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ፤ የአገልግሎት ጊዜህ ይባረክ፤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !

  • @kokokoko7900
    @kokokoko79003 жыл бұрын

    Zimare Malayikitin Yasamalin

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j3 ай бұрын

    🙏

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Жыл бұрын

    ትዙ እግዚአብሔር ለዝማሬ የፈጠረህ ተባረክ ወድሜ የዲላው ወንድሜ

  • @rarecell4924
    @rarecell49243 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-jw2xo1ob6z
    @user-jw2xo1ob6z2 жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ልብ ውስጥ የሚቀር ዝማሬ ነው

  • @user-tr1gy7gm6h
    @user-tr1gy7gm6h3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kalehiwet yasemaln

  • @user-sn7oy9jc8s
    @user-sn7oy9jc8s5 ай бұрын

    ይገርማል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ😢😢😢😢😢😢

  • @tinsaegeta-iz5ve
    @tinsaegeta-iz5ve8 ай бұрын

    የሁሉም መጨረሻ ሲሰምር ነውና አጋዕዝተ ዕለት ሥላሴ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ።

  • @tinsaegeta-iz5ve

    @tinsaegeta-iz5ve

    8 ай бұрын

    ዐለም

  • @mariyamenate-vr2nl

    @mariyamenate-vr2nl

    4 ай бұрын

    Amen

  • @gelilademissie264

    @gelilademissie264

    15 күн бұрын

    Amen 🙌🙏

  • @zeroto2347
    @zeroto23472 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜንንን 🥰🙏

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih31883 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @gujit121
    @gujit1215 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @girmaabuye136
    @girmaabuye1363 жыл бұрын

    በጌታ በኢየሱ ስም የበለጠ አብዝቶ ይባርክህ የጨምረል።

  • @user-fj8gm7me5l
    @user-fj8gm7me5l3 жыл бұрын

    amen'zimre'malekt'yisemal🙏🙏🙏

  • @user-rr6en6re5e
    @user-rr6en6re5e6 ай бұрын

  • @fevenyonas8266
    @fevenyonas826611 ай бұрын

    Eyesus geta new Amennnnnn

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke84712 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @hulgyzyabegetadesybelachu8735
    @hulgyzyabegetadesybelachu87353 жыл бұрын

    Amen EGZYABHYR YMESGEN kale hywetn yasemaln wendema

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet4742 жыл бұрын

    Dingilin atatilo legeta zemero yetemtabet zemen

  • @abbyabby607
    @abbyabby6072 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 🙏🙏💕❣💞

  • @rarecell4924
    @rarecell49243 жыл бұрын

    አሜንን አሜን

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen75213 жыл бұрын

    God bless you brethren.

  • @yesharegmiessa2804
    @yesharegmiessa28043 жыл бұрын

    God is love!! Amen!! God bless you

  • @webet2273
    @webet22732 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ያስማልን ትዙዬ አተእኮ የተስጠህ ፀጋ ዝማሬ ነዉ ምንአለ ስብከቱ ለሰባኪዎች ብትተዉ ባለፀጋ እመቤት ባለፀጋ እናት በዘመተበት አለበት ብትቀጥልበት ትዙዬ በአንተ መዝሮች ትዉልድ ተምሮበታል በርጥ ደሞ ደራሲዉ መንፈስ ቅዱስ ነዉ እና ስለድግል ሚርያም የምትናገረውን አቍም እኔስ የእናት ምልጃ ጠብቆኛል አሁንም ሁላችንም

  • @mimibekele4502

    @mimibekele4502

    Жыл бұрын

    ወደ አባቱ መጥቷል

  • @ruru5375
    @ruru53752 жыл бұрын

    Egezabeher lebonahen yemelselh keze hula yamare beteh weteh becha yeker yenen hulachen

  • @maledabezaben5572
    @maledabezaben5572 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tgfuture3925
    @tgfuture39252 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @aw811
    @aw8117 ай бұрын

    እጅግ በክርስቶስ የተወደድና የተከበርክ ከልብ በክርስቶስ ኢየሱስ ወንድም የሆንከው ዘማሪ ወንጌል አስተማሪ ትዝታው ሳሙኤል ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ ወደ አሳቤ መልእክት ልግባ በመጀመሪያ የምሥጋና መስዋእት ለሚገባው ለአምላካችን ለመድሐኒታችን ሁሉ በሁሉ ለሆነው ለኤልሻዳዩ ንጉሥ አበሳችንን ከላያችን ላይ እንደጨርቅ ለቀደደል ለሐያሉ ንጉስ ከቸርም በላይ ቸር ለሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ልባዊ ምሥጋናዬን አቀርብለታለሁ በመቀጠልም ወንድም ትዝታው በአገልግሎትህ በምታስምረው የወንጌል ትምህርት በላይ በሰማይ በቅዱሳን ጉባኤ ከበጉ ሠርግ ጋር ያለሁ እስከሚመስለኝ በሌትም በቀንም የዝማሬህ ጣእመ ዜማ ድምጽ የበጉን ውለታ እንዳልረሣ ከማድረግህም በላይ ወንድሜ ትዝታው ስለእውነት እናገራለሁ እንደሕጻን ልጅ እያለቀስሁ በትዝታ ሰመመን ባሕር ውስጥ እዋኛለሁ ስለሆነም አምላኬና ትምክቴ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ለባሪያው ለትዝታው ለድምጸ መረዋው ለአይጠገቤው እንደቸርነቱ ብዛት በጸጋ ላይ ጸጋ አትረፍርፎ ይሙላብህ ምስጋና ለአምለከ ክርስቶስ ለዘአለም አለም ይሁን ሐሌሉያ ከእስራኤል

  • @buzuneshhgabrel8496
    @buzuneshhgabrel84963 жыл бұрын

    Athnalo tiziye

  • @begosewtesfay9611
    @begosewtesfay9611 Жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @buzumeshbeqele5258
    @buzumeshbeqele52582 жыл бұрын

    ተባረ ወንድም

  • @beniyam.b1784
    @beniyam.b1784 Жыл бұрын

    ewnetegnaw medrek anten nafkual.........Ewnetegnaw YEDINGIL LIJ YEEGZIABHER AB LIJ EYESUS yemigegnbet bet nafkohal. hulem ketefahibet bota enditmeles tselote new

  • @genetmulie4648
    @genetmulie46483 жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mekdelawitteferi2112
    @mekdelawitteferi2112 Жыл бұрын

    አሜን

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael12103 жыл бұрын

    🙌🙌🙌❤️🐑

  • @belaynesh123salaheddine5
    @belaynesh123salaheddine53 жыл бұрын

    Ameeeeeen😢😢🤲🤲🤲

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice22063 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-jg6jn8qk3t
    @user-jg6jn8qk3t10 ай бұрын

    ❤ይህን ድምፅ ይዘህ ወደ ጴንጤ ባተድ ጥሩ ነበር

  • @mariyamamalajinat8320
    @mariyamamalajinat83202 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen elilililililililililililili elilililililililililililili elilililililililililililili elilililililililililililili elilililililililililililili elilililililililililililili elilililililililililililili zimare maelikiti yasemalin

  • @dawitdaniel9034
    @dawitdaniel90342 жыл бұрын

    ምን ዋጋ አለው ወደ ቤትክ ተመለስ

  • @biniyamayele7906
    @biniyamayele79062 жыл бұрын

    .

  • @helu9300
    @helu93003 жыл бұрын

    አይ ጋሻዬ ጭራሽ የትዝታውን እንስማ

  • @leulkasshun271

    @leulkasshun271

    3 жыл бұрын

    ቆበርያም

  • @ruteamen8931
    @ruteamen8931 Жыл бұрын

    Amen

Келесі