🔴😭ኧረኡኡ

ኧረኡኡ#ሶስት#አመት የሰራችባት#መዳሟ #ጉድ አረገቻት#ወርቅ እና#ልብሷን ሰርቃ #በባዶ#አሳፈረቻት#tiktok #youtuber #shorts #viralvideo#ebs ‪@ebonylatashe‬ #abtube #abcd #ስደት #ዱባይ #ሳውዲ #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #

Пікірлер: 69

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome57324 күн бұрын

    እኔ የኣንድ ኣመት ደመወዜ ጠፍቶብኝ ፓሊስ ኣመጣሁ ምንም መፍትሄ ኣልሰጡኝም ጭራሽ የሚያስፈጉኝ ልጆቿ ሰራተኛዬ ኣደለችም ኣሏቸው ለፓሊሶቹ።እናም ኣባረሩኝ ። ለምን ኣስቀመጥሽ እንዳትሉኝ ምክንያቴ ብዙ ነበርና😢። እና ሀገር ሄጄ ባንክ ቡክ ከፍቸ ሌላ ቤት መጣሁ ኣልሀምድላህ የማያልፍ የለምና ኣለፈ ። ብቻ ተጠንቀቁ 😊

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee24 күн бұрын

    የኔ ማር አይ ስደት የኔ እህት ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭እንደው ምን ይሻለን ብዙ ሌባ አረብ አለ አትመኑ እኔም ስልክና ብር ወሰዳብኛለች በፊት ወላሂ ባዶ እጄ ነው ከቤትዋ አምልጬ የወጣሁት

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi202424 күн бұрын

    ጉድ ምናልባት ልጆች ካነሱባት

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e24 күн бұрын

    አረቦችኮ አይታመኑም ያጀማአ

  • @user-kn4tm7zm9d
    @user-kn4tm7zm9d23 күн бұрын

    ግን ለምን ወደሚድያ መጥታ አንረዳትም እህታችን አድራሻዋን ካወቃችሁ ት አቅርቦት በናታችሁ አላህ ያቃጥላት😢😢😢

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera680822 күн бұрын

    ልቤ ተሰበረ 😭😭😭የምትረዳበትን መንገድ አመቻች አባክሽ

  • @user-vt4mo8rr8s
    @user-vt4mo8rr8s24 күн бұрын

    አዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይተካልሽ እረ እንኳንም ወደ ሀገርሽ ሄድሽ እጂ በሂወትሽ ብመጣስ

  • @user-ch1fr8sf1o
    @user-ch1fr8sf1o24 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል ኝህታችን እናመሰግናል ለምክርሽ

  • @user-zf4qx8wb3g
    @user-zf4qx8wb3g23 күн бұрын

    የአረብ መልካም የለም ጉልበትሽን ሊበዘብዙ እንጂ እግዚአብሔር ይርዳት እንዴት አንጀቴን እደበላችኝ

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z23 күн бұрын

    ወላሂ አረቦች ሌቦች ናቸዉ እኔራሡ ልሣፈርሥል ተቁም ሣጥኔ ወሥደዉ እመኪናዉ ዉሥጥ አደረጉት ግን አህምዱልላ ከመኪናዉ አምጥተዉ ሠጡኘ

  • @MeleseMulu-cc3xm
    @MeleseMulu-cc3xm23 күн бұрын

    እሺ እህታችን እንጠነቀቃለን

  • @Sah-ss4qb
    @Sah-ss4qb24 күн бұрын

    አረቦችእኮአይታመኑምያማልእዉነት😢😢😢😢

  • @umemran2546
    @umemran254624 күн бұрын

    ያረቢ ስታሳዝን በጣም የከብዳል አላህ የስራዋ የስጣት አረብ እና ቂጥ አይታምንም እኮ 😢😢

  • @MeleseMulu-cc3xm
    @MeleseMulu-cc3xm23 күн бұрын

    ስታሣዝን አይዞሽ የኔ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን24 күн бұрын

    የኔ ከርታታ ኡፍፍ አላህ ሀቋን ያስመልስላት አረቦች ድብን አርገው ነው የሚሠርቁት አይገርማችሁም አላህን የሚፈሩት ሲቀሩ

  • @Rahima021
    @Rahima02122 күн бұрын

    በጣምነውየምወድሺይመችኛልምክርሺ

  • @AzizaFadlou
    @AzizaFadlou24 күн бұрын

    ኢሼአላህ ጀዛአኩሙላህ

  • @metrophonemetrophone2367
    @metrophonemetrophone236723 күн бұрын

    አሜንያርብ😢😢😢

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi115723 күн бұрын

    ትክክል አረቦቾ 100አሥር ትሩ ቢሆን ነው ክፋ የተረገሙ አንዳንዱ ማዳም ጥሩናቸው የምትሉ ታዲያ አርሽን በልተሽ አየሠራሽ ነው የአረብ ሠራተኛ ከመሆን የነጭ ሽንትቤት መፈተግ ይሻላል እነሡ አንድ ናቸው የሠው ሐገር የሠው ነው ከሐዲ ናቸው የሐቅ አንፈልግም ይላሉ ሌቦች ሌሎቹ አሽቃባጮች ማዳም ማዳም ትላላችሁ ችግሩ የት ይቀመጣል ይቀናሉ

  • @zeyada12
    @zeyada1224 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ይድረሳት

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc24 күн бұрын

    ሰማንኮ እየደጋገማችሁ አታደንቁሩን እፍፍፍ

  • @hewaders4165
    @hewaders416524 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ24 күн бұрын

    መዬ❤የኔ እናት😢

  • @user-ei4ns8ld2x
    @user-ei4ns8ld2x23 күн бұрын

    ሱብሀን አላህ አላህ ዪጠብቀን የረብ አብሽሩ ለኸዪር ነዉ የዉመል ቂየመ ምልክት ነዉ አማም አላህ ፊት ቲጠዪቀዪበተለች የስረዋን ዪሰጠተል

  • @user-ei4ns8ld2x

    @user-ei4ns8ld2x

    23 күн бұрын

    አላህ ከሪም አብሽሩ

  • @user-ei4ns8ld2x

    @user-ei4ns8ld2x

    23 күн бұрын

    ከዚህ በፊት እኔም ደርሶብኘል መደም ተመልሰሽ ከመጠሽ ደወዝሽን ሁለት ሺይ እሰጥሻለዉ ብቸ ተመልሰሽ ነዪ አለችን ዱኒያ እንደ ምነቀት ነው ተመልሼ መጠዉ እሷም ቀሏን አከበረች ሰጠችኝ እኔ ተቀብዬ ልብሴ መስቀምጥበት ቁምሰጢን ዉስጥ አስቀመትኩት በስንተኘዉ ቀን ስፈልግ አምስት መቶዉ የለም ነገርኳ ሰረተኘወን ጠዪቂ አላችን ሰረተኘወን ስጠይ አለቀሰች እና መን ዪመጠ ዪወስደሉ አላህ ከክፈተቸዉ ዪጠብቀን

  • @user-ei4ns8ld2x

    @user-ei4ns8ld2x

    23 күн бұрын

    በዘን ሰአት ሰዉዬዉ አልፈቀም ቀጠዪ ግን አምስቱን ቀንሰ ሰጠች ለምን ስለት አሁን ሁለት ነቹሁ አለችን

  • @Fafi51296
    @Fafi5129624 күн бұрын

    አቤት

  • @user-gn7zi1un8c
    @user-gn7zi1un8c24 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TaibaZqali
    @TaibaZqali21 күн бұрын

    አይስደት

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed709524 күн бұрын

    ወርቅ ስገዙ ደረሰኙን ለብቻ ደብቃችሁ ያዙት ፉክቶራው ጠቃሚ ነው ማናችሁም

  • @roozail
    @roozail24 күн бұрын

    😢😢😢ዋልኩምአስላም አላህየስርውንየስጣት

  • @user-fv8my3gc7r
    @user-fv8my3gc7r24 күн бұрын

    የአላህ አላህ ይድረሥላት

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan828324 күн бұрын

    ወላሂ ተንቀጠቀጥኩኝ ያረብ አላህ አላህ ይሁናት እህህህህህ የኔ ውድ ስታሳዝን 🤔😥😥😥

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq24 күн бұрын

    ኡፈፈፈፈ እንደዚች ያሣዘነይ የለም እድሜዋን ያሣጥረዉ ዘሯ አይርባ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq24 күн бұрын

    የማይሠራ ስለክ ሠጠሽ አዝኘብሽሻለሁ

  • @SamsungA04-ct7zz
    @SamsungA04-ct7zz24 күн бұрын

    የአላህ ምንኩድነው

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h24 күн бұрын

    ያአላህ ምን ጉድ ነው

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila218124 күн бұрын

    አይጣል እደት ከዝች ምስኪን ላይ ይስርቃሉ 😢😢

  • @HalmaHalma-nj6wh
    @HalmaHalma-nj6wh24 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wc5xf6rm8d
    @user-wc5xf6rm8d24 күн бұрын

    😢😢😢

  • @user-vr4ox9ve2c
    @user-vr4ox9ve2c24 күн бұрын

    😭😭😭💔🙆

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j24 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭🙏

  • @Seniteka
    @Seniteka22 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢 አነሱ አረበቹ ሌቦች ናቸው

  • @user-qb2yt4xf4d
    @user-qb2yt4xf4d24 күн бұрын

    💔💔💔😭😭😭😭

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila218124 күн бұрын

    የአላህ ምንጉድ ነው

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z24 күн бұрын

    😭😭😭😭

  • @masaretmas2402
    @masaretmas240224 күн бұрын

    Thanks wd ❤❤❤ enya sene lebseme ayi wodumi unkan wreke aytewu

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA23 күн бұрын

    🙆😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @FakiaAthiopi-gz7xj
    @FakiaAthiopi-gz7xj24 күн бұрын

    😢😢😢😢😢☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @fatma6629
    @fatma662924 күн бұрын

    😂አሳቅሽኝ በምን አወቅሽ አለችኝ ስትይ አፈር ትብላ ዴፍር

  • @user-kc1sg7te3y
    @user-kc1sg7te3y24 күн бұрын

    አሏሁም ሙስተአን ስታሳዝን

  • @Sah-ss4qb
    @Sah-ss4qb24 күн бұрын

    ❤❤❤❤እሞየኮድእየጠየቀኝምንላድርግዉዴ

  • @meymunatube

    @meymunatube

    24 күн бұрын

    የምን ኮድ እህቴ

  • @Fatumaabdelah
    @Fatumaabdelah24 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንዴት ነሺ እህቴ ልብስ ስልክ ምናም በኦንላይን ልግዛ እፈልጋለሁ ግን ሎኬሺን ልኬ እንዴት ነው እምቀበለው ቢያዩኝ አይቆጡም ከመጣሁ አራተኛ ወሬን ይዣለሁ ከመጣሁ እንዴት ነው ማድረግ ያለብኝ የሆነ ነገር ስፈልግ😢😢

  • @jameilayimer7106

    @jameilayimer7106

    24 күн бұрын

    ጠይቂ አሰሪዎችሸን

  • @user-gp4ou6mr6t

    @user-gp4ou6mr6t

    24 күн бұрын

    ሴትዮሽን አስፈቅደሽነው ስትጠልቢ ሊከፉብሽ ይችላሉ ገናአድስስለሆንሽ እኔም ፈልጌስጠድቃት እንቢአለችኝ ልብስም የፀጉር መተኮሻ ግን ሰወችሽን አንች ታውቃያለሽ ግንዝምብለሽ ስራሽንስሪ

  • @Fatumaabdelah

    @Fatumaabdelah

    24 күн бұрын

    @@user-gp4ou6mr6t እሺ እህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ግን ስር መሄድ እፈልጋለሁ በያቼው የኔ አንድ ቀን ሱቅ ወስዴውኛል ግን ቋንቋ ብዙም ስለማልቺል እራሳቼው እዬመረጡ ገዝተን መጣን አንድም ዴህና ነገር የለም ጨርሶ አጭር እነሱም እሚገዙት አጫጪር ነው እኔ ደግሞ አጭር መልበስ አልፈልግም ልጆቿ ሲመጡ እንዴት እንዴምሳቀቅ እቃ አላነሳም ሲወጡ ነው ስላት ጭራሺ እንድትተዋወቂያቼው ነው ተወወቂያቼውና ሂጅ ልጃን ታመጣለቺ እቃውን ትለኛለቺ ብቻ አይዣቺሁ ይቺ ቀን ታልፋለች ኢሻ አሏህ እንዳውም እጅጌ ያለው ልብስ ያላቺሁ ፎቶ ልካቻሁልኝ እንዴዚህ ነው እምፈልገው ብላቼው ዴስ ይለኛል

  • @user-yh8kb3pk1r

    @user-yh8kb3pk1r

    24 күн бұрын

    አስፈቆጂ

  • @user-yh8kb3pk1r

    @user-yh8kb3pk1r

    24 күн бұрын

    አስፈቆጂ

  • @zemenaybaye7457
    @zemenaybaye745724 күн бұрын

    እኔ ግን ወርቅ አልወድም ማርያምን ለምን እንደሁ አላዉቅም

  • @meymunatube

    @meymunatube

    24 күн бұрын

    እኔም ብር ነው የምወድ ሀብሎቸ በሙሉ የብር ናቸው ወርቅ ደስ አይለኝም

  • @GffJjj-fb3wk

    @GffJjj-fb3wk

    24 күн бұрын

    እኔም አልወድ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py24 күн бұрын

    አርቦች እብዶች እና ሊባ ናቸው፡፡

  • @user-mh8vw7wo6x
    @user-mh8vw7wo6x19 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HalmaHalma-nj6wh
    @HalmaHalma-nj6wh24 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesi2112
    @mesi211224 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢

Келесі