Meymuna Tube መይሙና

Meymuna Tube መይሙና

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ወደ መይሙና ቻናል በሰላም መጣችሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ሸር ላይክ በማድረግ እንድታበረታቱኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ ለእናንተ ያስተምራል ይጠቅማል ብየ የአሰብኩትን ለማቅረብ ዝግጁ ነኝ አመሰግናለሁ ትብብራችሁ አይለየኝ

Пікірлер

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n5 минут бұрын

    Era.menaynt.megb.new.ymserw

  • @Vdff54Yfcc75
    @Vdff54Yfcc7522 минут бұрын

    indonesia ማለት ነው ሰውየው

  • @Vdff54Yfcc75
    @Vdff54Yfcc7528 минут бұрын

    እህቴ ሳስተሻል አረብኛው እንደዚህ አይደለም ያለው ሰውየው እንደዛ አይደለም

  • @user-py8yp4hn1w
    @user-py8yp4hn1w31 минут бұрын

    انتي قول اول اسلام عليكم 🤮

  • @zeritutube
    @zeritutube48 минут бұрын

    በጣም ያስጨንቃል የሀገራችን ጉዳይ😭በቃችሁ ይበለን አወ የኔ ዉዱ ዛሬ ዱባይ ዝናብ ጥላል በዝህ ሙቀት በዛላይ ንፋሱ

  • @AdugnaDinkesh
    @AdugnaDinkesh52 минут бұрын

    ስልጣን አስታውሱ አይኖረውም ሞት

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919Сағат бұрын

    wude kenesu yebeleta gungunam ale

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKotСағат бұрын

    ምንአባትዋ በሰራተኛ ታሳብባለች እነሱ በድግምት ስለሚያምኑ ነው ምንም ቢደረግ ስራ ብላ የወጣት ሴት ለአንድ የምትሰራበት ቤት እንጀራ ፍለጋውን ትታ እንዲህ የምታደርግ ውሽታሞች እራሳቸው መተተኞች ናቸው

  • @user-xi4sv1cu8s
    @user-xi4sv1cu8sСағат бұрын

    እረምንድነውመይሙደግመሽእንዳታመጭውከይቅርታጋርሊያስመልሰኝነውይቅርታግን

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2lСағат бұрын

    የኔዋ ስላምሽ ይብዛ ኢሲያ ነው ያለው የኛ ደግሞ አፍሪካ ነው የኔ ጀግና እህት ለመረጃዎችሽ 🙏🙏🙏ለ ጀግንነትሽ🙏🙏🙏

  • @user-sb7hw7bx2m
    @user-sb7hw7bx2m2 сағат бұрын

    ምዲነው እሚታቦኪው ይህ አሁን ምንይባላል

  • @AebduArhmedi-ye6ik
    @AebduArhmedi-ye6ik3 сағат бұрын

    መይሙናየ ምን ድነዉ እምታማስይዉ መቅመስ ፈለኩኝ

  • @user-cb5zd8un4v
    @user-cb5zd8un4v3 сағат бұрын

    የሰዉ ህይወትን ከመጥበጥበጥ ምን እናገኛሌን አሁን ግዜ ኤሄ የሴጠን ስራ እያበዘ ነዉ አለህ ይጠብቀን

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v3 сағат бұрын

    ምናልክፉክፉባታሰሚንሁሌ

  • @Kkfkf-f3s
    @Kkfkf-f3s3 сағат бұрын

    ነኢሙ ስወድሽ የት አገር ልጅ ነሽ የኔ ማር

  • @zeyada12
    @zeyada123 сағат бұрын

    Walekum Assalam Wa Rahmatullahi Wa barakatuhu memuna❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zahra-i4i
    @Zahra-i4i5 сағат бұрын

    ምንጉድነውደሞእንድህአይነትነገርይቅር 8:48 8:49

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f5 сағат бұрын

    እና ይዘጋ ምን ጥቅም አለው እረ ዝበይ እኔ ህይወት ያመሳቃቀል የአረብ ከሄድኩኝ በኋላ ነው

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer71066 сағат бұрын

    እሱኮ ያለዉ ኤጀንሲ ኤሲያዊ ነዉ ይህ ማለት ኢንዶነዝያ ፊልፒን ህንድ እኛ አፍሪካዊ ነን

  • @meymunatube
    @meymunatube4 сағат бұрын

    እኮ የኛ ልጆች ኢትዮጵያ ነው ያለ እያሉ ሸር እያደረጉት ነው

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer71064 сағат бұрын

    @@meymunatube ሳይገባቸዉ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer71064 сағат бұрын

    @@meymunatube ይገርማል ሀበሻ ብትሆን እንኳ ቪድዮ መስራት የሐባቸዉም የኛ ሰዉ ራሱን በራሱ ማዋረድ

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p2 сағат бұрын

    እና ኢትዮጲያዊ ይሄን አያደርጉም እያልሽ ነው? 😂 ደግሞ ኢትዮጲያዊ ምን የማይሰሩት ነገር አለ በተለይ ካፊሮች በየ አረብ ሀገራት ተሰግስገው ስንቱን ቆሻሻ ተግባር የሚሰሩት እነሱ አይደሉደ ሲጀመር ስለኛ ምንም መከራከር አያስፈልግም እኛ ማለትኮ እርስ በርሳችንኳ የማንከባበር የማንዋደድ በጣም መጥፎወች ነን ዝም ልበል አቦ ብዙ አታስወሪኝ😊​@@meymunatube

  • @shamsaalblooshi-mf7bl
    @shamsaalblooshi-mf7bl33 минут бұрын

    ​@@user-ej3yq3eu8pአንቺ ዳቡሎስ ምን ማለት ክርስቲያ ነው ያደርጉት ድንጋይ

  • @user-pq3gz2vu9k
    @user-pq3gz2vu9k6 сағат бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fauziahabsha5385
    @fauziahabsha53856 сағат бұрын

    ወረኘነሺዝምብለሺሠረሺንሲር

  • @fauziahabsha5385
    @fauziahabsha53857 сағат бұрын

    ሌለሲረዬለሺምአሺቀበጭ

  • @ሀዩሀዩ-ኘ2ፐ
    @ሀዩሀዩ-ኘ2ፐ8 сағат бұрын

    ይዛ አትረግጣትምዴ ባፏ ደፍታ ወይኔቷንስ😮እኔ አንድ ቀን ኩንትራት ቤት እያሉሁ ልጠፋ ስል ፒልፒኗ ደረሰችብኝ እየሮጠች ስትሄድ ልትነግርብኝ ጉረሮዋን በገዛ ኮሌታዋ አንቄ መለስኳት ክላስ አስገብቻ በጠረባ ጣልኳት እዛው ሁለት ጌዜ በጥፊ አጋጨኃት ውስጥ እያለቀሰች እያለ ዘግቼባት ወጣሁ የታባቷ ደሞ

  • @fatma6629
    @fatma66299 сағат бұрын

    እ አረብሀገር ዝናብ አለዴ ከኛ የለም

  • @meymunatube
    @meymunatube4 сағат бұрын

    አወ በሳውዲ የዘነበውን አላየሽውም

  • @user-lw6id5jg9w
    @user-lw6id5jg9w10 сағат бұрын

    እንኳን ተዘጋ እልልልልልልልልልልልልልል ስደት ውስጥ ስራ አለ

  • @AbrshaShemsuali
    @AbrshaShemsuali10 сағат бұрын

    ምንድነው የምሠሪው መቅመሥ ፈልጌ ነው

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer71066 сағат бұрын

    ከቢስ

  • @aaft1329
    @aaft132910 сағат бұрын

    አንቺም የሚበሉትን ነገር እያወጣሽ አታሳይ በሌላ ነገር ስሪ አንድቀን ዞር ካሉብሽ የዌሊክ

  • @user-me5jx2uc3v
    @user-me5jx2uc3v10 сағат бұрын

    አይ ፈጣሪ ሁሉን ማየት የሚችል ጌታ አንተ ተመስገን

  • @aaisha6429
    @aaisha642910 сағат бұрын

    አሰማም ሰብስበሽ አታምጪ 😢😢😢😢😢

  • @user-tx5ll3mg4b
    @user-tx5ll3mg4b10 сағат бұрын

    ምድነዉ እምታላቅጨዉ ሃላ ነዉ ምሰለ 🎉

  • @FDh-lz1zt
    @FDh-lz1zt10 сағат бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo10 сағат бұрын

    ምንድን ነው እምታማስይው መይሙና ድጋሜ ግን ይህን ምስል ባታመጪው ጥሩ ነው በኮመቴ ከተቀየምሺ ይቅርታ

  • @meymunatube
    @meymunatube10 сағат бұрын

    ማለት😀

  • @zemenaybaye7457
    @zemenaybaye745710 сағат бұрын

    ​@@meymunatubeምንድነው አንችዉ😂

  • @meymunatube
    @meymunatube10 сағат бұрын

    የመዳም አንደኛ ምግብ ነው😀​@@zemenaybaye7457

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer71066 сағат бұрын

    ​@eymunatube ከቢስ?

  • @user-mo6gu3sh1l
    @user-mo6gu3sh1l10 сағат бұрын

    ውይ😭😭 ምን ጉድ ነው እንደዚዝ የምፈረወ ነገር የለኝም😭😭

  • @HbF-nd5ei
    @HbF-nd5ei11 сағат бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Abdullah-et4xb
    @Abdullah-et4xb11 сағат бұрын

    Silki yelelasaws banatish wude indane ene wly iskazare silki yelenym ande(1)amatineny wide amareny masaf alchalkum eqirxa bachu wudoche duha arguliny

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi202412 сағат бұрын

    ሰላም ላንች እደት ነሽ እሩዙን ተዉሽዉ አይደል የተባረከ ይሁን

  • @user-cb5zd8un4v
    @user-cb5zd8un4v12 сағат бұрын

    ያአለህ አንቴ ብቻ ይቅሪ በለን😢😢😢

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y12 сағат бұрын

    አላህ ሊያስታምረነው እኛ ግን መቼ ይሆን ወደ አላህ እምንመለሰው ያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p12 сағат бұрын

    😢😢😢ከድሮውጀምሬ ሀምሌና ነሀሴ ክረምት ሲመጣ በጣም እጨነቃለሁ በጣም ያስፈራኛል 😢 ጎርፍ፣ጉርምርምታ ስስማ ስቅቅቅ እልነበር እስካሁን ድረስ ክረምት ሊመጣሲል ወላሂ እጨነቃለሁ😢😢😢

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p12 сағат бұрын

    😢😢😢የእኛው ወንጀል እኮነው አላህ ይዘንልን ያረብብብብብ

  • @SaTa-hm3kc
    @SaTa-hm3kc13 сағат бұрын

    የራሣችን የሀጽያታችን ብዛት ፈጣሪ እየቀጣን ነው😥😥😥😥😥አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሣምርልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl14 сағат бұрын

    አምላኬ,ሆይ,እረበቃ,በለን,እደበደላችን,አትመልከትብን,በምህረትህና,በቸረነትህ,ተመልከተን,አሁንስ,የሀገሬን,ሰቀቀን,መስማት,ደከመኝ,

  • @sofitube7147
    @sofitube714714 сағат бұрын

    😢😢😢😢efff

  • @FatmaAl-fu5mm
    @FatmaAl-fu5mm14 сағат бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zenatmohammad8946
    @zenatmohammad894614 сағат бұрын

    ያረብ በራህቸትህ በእዝነትህ በቃ በለን ለሞቱትም አላህ አንተ አለንላቸው ለሞቱባቸውም ሰብር ስጣቸው ያሉትንም አንተ ጠብቃቸው ጠብቀን ያረብ ማረን ማረን

  • @fatooma1575
    @fatooma157514 сағат бұрын

    😢😢

  • @user-rg6jx5qc6c
    @user-rg6jx5qc6c14 сағат бұрын

    እረ ፀሀይቱ ሶስት ሁና ወጣች እየተባለነዉ አለምደግጧል አሉ በቻይና አገር

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p12 сағат бұрын

    😮እረ ዝበያቸው

  • @safsisey
    @safsisey14 сағат бұрын

    ወይ በ ሳ ቅ ሞ ት ኮ

  • @safsisey
    @safsisey14 сағат бұрын

    እ ረ ሻ ን ጣ ይ ዥ ነው የ ውጣ ሁ ት

  • @safsisey
    @safsisey14 сағат бұрын

    እ ኔ መ ቸ ም የኔ በ ረ ኔ በ ት እ ን ዴ እ ን ረ ሳ ለ ን