ወጣቱ ሚሊየነር! ''የዩኒቨርሲቲ ትምህርቴን አቋርጬ ነው ወደስራ የገባሁት... ለአዲዳስና ካሲዮ የአኒሜሽንማስታወቂያ ሰርቻለሁ''//20-30//

በኢትዮጵያ የግራፊክስና አኒሜሽን ስራ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት እየታወቀና የብዙ ወጣቶች ፍላጎት እየሆነ የመጣ ሙያ ነው። ቀድመው ወደ ስራው የገቡ በርካታ ወጣቶችም ስኬት ላይ ደርሰዋል። የፕሮግራሙም እንግዳም ሚካኤል ብርሃኑ ይባላል በ20ዎቹ መጨረሻ ላይ ያለ ሚሊየነር ወጣት የግራፊክስና የአኒሜሽን ባለሙያ ነው። በዚህ ስራ ለ9 አመታት የቆየ ካምፓኒ ያለው ሲሆን ለአለም አቀፉ የንግድ ድርጅት አዲዳስና ለሌሎችም በርካታ ትላልቅ ተቋማት የአኒሜሽን ማስታወቂያ ስራን ሰርቷል በመሆኑም ከዚህ ወጣት ጋር ስለ ስራውና ስለ ልምዱ ቆይታ ተደርጎበታል።
Welcome to today's guest segment! Meet Michael Berhanu, a millionaire in his late 20s from Ethiopia, leading the way in graphics and animation. With 9 years of experience, his company has partnered with global giants such as Adidas. Join us as he shares his journey and insights into this booming
industry!
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 9

  • @HASENTUBEሀሰን
    @HASENTUBEሀሰን14 күн бұрын

    2030እንደኔ የሚወድ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye538414 күн бұрын

    እጅህን እታወራጭ ወንድ ሁን!!! ሰላም ነው አማን ነው እክክክክክ እንደው ወይ እናንተ!!!

  • @brightlife5943
    @brightlife5943Күн бұрын

    He is very skilled . Thank you for inviting him I personally gained alot of information. I wish one day to be as good as him in animating.

  • @user-sj9tp5wm2e
    @user-sj9tp5wm2e14 күн бұрын

    Well come to comment station coffee ☕️ or tea 🍵 😂

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo381514 күн бұрын

    ☝️🇪🇹☝️🤲

  • @userrr22244
    @userrr2224414 күн бұрын

    Ye minberun 'AYUB ADEM'n ymeslal

  • @AbemeKabtu
    @AbemeKabtu14 күн бұрын

    1Sst

Келесі