ወጣቶች እራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ ? በእርግጠኝነት ! ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን በመምህር ዮሐንስ ጌታቸው

እምነታችንም ስብከታችንም ከንቱ ነው አለ ቅዱስ ጳውሎስ! ወጣቶች እራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ…. ? በእርግጠኝነት….!
ከሞት በኋላ ሒይወት አለ ብለው በርግጠኘነት የማያምኑ ናቸው ፡፡ 2016 ዓ.ም
ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን
በመምህር ዮሐንስ ጌታቸው
• ወጣቶች እራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ ...
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZread CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер: 4

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን በረከትን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @AKh1689
    @AKh16896 ай бұрын

    እውነት ነው ከሞት በኋላ ሕይወት መኖሩን የሚያምን ሰው ራሱን ሊያጠፋ ቀርቶ ሀሳቡም አይኖረውም::

  • @yn3401
    @yn34012 ай бұрын

    I attended... He thought us mistre silase and segawe clearly......

  • @AfariMoranSleuthExportedSalt
    @AfariMoranSleuthExportedSalt5 ай бұрын

    ለማኝ ውሻ እብድ አህያ

Келесі