ወቅታዊ ጉዳይ: "የአማራ ፖለቲካ፣ የመፈንቅለ-መንግስት ነገር፣ የትብብር ፖለቲካ..."

ከአቶ ገለታው በየነ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ይኖረናል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Пікірлер: 44

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas5 күн бұрын

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi28724 күн бұрын

    TY Geletaw & Moges for Meaning Ful Conversation!

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu73475 күн бұрын

    , Moges, thank you for your effort and the great discussion you have with Geletaw. We need guys like you who can bring a positive, & constructive impact for our country.

  • @user-ik5xk7jf1m
    @user-ik5xk7jf1m4 күн бұрын

    ❤❤🙏🙏

  • @newayalemayehu700
    @newayalemayehu7005 күн бұрын

    Moges, I would like to encourage you of the informative approach to the holistic choas in Ethiopia.

  • @temesgenasfaw7827
    @temesgenasfaw78274 күн бұрын

    ገለታው ዘለቀ በሚል ይስተካከል። በጣም ጎበዝ ተንታኝ አቅርበህልናል ሞገስ

  • @yesholafre743
    @yesholafre7434 күн бұрын

    Moges… thank you for your efforts. Speaking of the ድርድር idea, I think it is inevitable and feel that it should start now. There are two camps maybe 3 at most. Those that are tied to the hip to the current system and constitution. Those that reject the system and feel that it is unworkable and maybe a 3 camp that is in the middle. You and other media outlets like yours can help greatly by inviting people from these camps and begin to make their case so that people can be informed and perhaps also for a consensus to emerge. I don’t think this should wait until the government is toppled. የእቋምና የአስተሳሰብ ጥራት እንዲኖር ከአሁኑ መገፋፋት ትልቅ አገልግሎት ነው ብዬ አምናለሁ::

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw4 күн бұрын

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse84474 күн бұрын

    Guelaw i am on the ground.People on the ground are feaid up of these group shena oth well as fano.

  • @junefirst500
    @junefirst5005 күн бұрын

    ሞገስ፤ 6ስት፡ ጠ/ሚኒስተሮችን፡ ሽራና፡ሹሟ፡ ሕዝቧን፡ ያላስደሰተችው፡ እንግሊዝ፡ ዓለምን፡ አንቀጥቅጠው፡ በባርነት፡ የገዛች፡ ዘመን፡ መጥቶ፡ ፈጣሪ፡ አበጠራ! አዲስ፡ ሌበር፡ መሪ፡ የእንግሊዞችን፡ የኑሮ፡ ውድነት፡ ያሻሽላል???

  • @Connection2025
    @Connection20255 күн бұрын

    ህብረት ይጐዳል አላለም የትኛውን ህብረት

  • @hi-lz3fq
    @hi-lz3fq5 күн бұрын

    Moges

  • @AnetenehAddisu
    @AnetenehAddisu4 күн бұрын

    ናይስ ውይይት ነው ሞገስ

  • @user-bb9ic1lb2i
    @user-bb9ic1lb2i4 күн бұрын

    ህዝብ በተለይ የመከላከያ ሠራዊት እየየከፈለ ያለው አላስፈላጊ መስዋዕትነት የመንግሥት ሥልጣን የተቆጣጠረ የስቪል መንግሥት የፖለቲካ ብሉሽነት ነው የሚለው በሰፊው እየተወራ ነው ።

  • @myfannos
    @myfannos5 күн бұрын

    ገለታው ዘለቀ

  • @geretesfaye5196
    @geretesfaye51964 күн бұрын

    እውቀት ላይ የለው ሠው .... ፕሮ እስቲ ሀይሌ ገሪማን አምታ

  • @Ali-horreAburus4823
    @Ali-horreAburus48235 күн бұрын

    I Propose the EXPORT of the Afar WHEAT 🐫 and the Afar ISSUES, Djibouti 🇩🇯/ Eritrea 🇪🇷, for the Transitional Developpement of Ethiopia 🇪🇹 . Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe

  • @user-gl5pd9bo5k
    @user-gl5pd9bo5k5 күн бұрын

    ገለታው ገለቱማ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia88444 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ለህዝብ የሚያስቡ መሪዋች ቢኖሩ ማፍያ ማፈርያ አገርና ህዝብ ጠሉን አብይ አህመድ ለማስወገድ ጊዜ አይፈጅም ነበር።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy20535 күн бұрын

    Mr Geletaw ! As far as i know Tplf managed to assume power with the direct help of Eritrean forces and Eritrean forces managed to liberate Eritrea with enormous military , diplomatic ,logistics , and financial support from neighboring countries without these supports Guad Mengistu would have been celebrating his 83rd Birthday one day in Arat Kilo and the other day in Asmara . My question to you is do you think the Fano Movement can be realized in the absence of the above mentioned supports of neighboring countries. If your answer is yes then i tell you bluntly it will never be realized and if your answer is no will you please list the countries? Thank you in advance .In short sitting in ivory tower and make armchair critic is easy so longe as you capture the hearts and minds of innocents who are grieving, rather than plunging the country into a full-fledged civil war better to calm down and wait the historic course of events in End Times..

  • @bitaniaethiopia2238

    @bitaniaethiopia2238

    4 күн бұрын

    ግራ የገባክ ሰው ነክ ሌላ ሌላውን ትቼ ሲቪል ዋር ይነሳል እና ቀዝቀዝ አርጉት አልክ ስለዚ ባንተአባባል ሲቪል ዋር እንዳይነሳ አማራ ማለቅ አለበት ማለት ነው ለምን አተ ዘመዶች እንዳይገሉ እንዳያፈናቅሉ እንዳያግቱ ክራይም እንዳይሰሩ ምከራቸው አማራ የማይጨርሰውን ትግል አልጀመረም ምንም የሚፈራው ነገር የለም ቀበቶ እናስፈታለን ብለው ነው ገብተው የቀሩት

  • @menelikjanhoy2053

    @menelikjanhoy2053

    4 күн бұрын

    @@bitaniaethiopia2238 before you throw your grbage and trash comment read what I said liberate Amhara region first and circumstances decide otherwise if you think Fano movement can demolish all other nationalities and become the next king I advise you to go to Amanuel Hospital to consult a psychiatrist

  • @aberamengistu3472
    @aberamengistu34723 күн бұрын

    አቢይ አህመድ በምንም ነገር አይታመንም፣ እንደ አሜሪካ ያሉ ጉልበት ያላቸው መሃል ገብተው ድርድሩ ካልተካሄደ በመንደር ሽማግሌ አቢይ ሃገሪቷን እንዲያታልል መፈቀድ የለበትም።

  • @gmeskelberhane9611
    @gmeskelberhane96115 күн бұрын

    Ato geltu

  • @jiruulfata53
    @jiruulfata534 күн бұрын

    Amahara Amahara Amahara Amahara Amahara, be matured enough to talk about general politics in 21st century.

  • @geretesfaye5196
    @geretesfaye51964 күн бұрын

    Ere ትልቅ ሰው ነህ ...ወሬህን ተው

  • @solomontadesse9274
    @solomontadesse92745 күн бұрын

    Yeweshet gebeta

  • @user-by7in5ku2g
    @user-by7in5ku2g5 күн бұрын

    አብይ ለአማራ የሚመጥን መሪ ነው የምንለው በምክኒያው ነዉ የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነው ሺይ ዓመት ይንገስ ተብለዋል

  • @user-qg4sv5lw9b

    @user-qg4sv5lw9b

    4 күн бұрын

    አማራ ንገስ ቢለው ቃሉን ሰምቶ ነው እንጂ ምግባሩን አይቶ አየደለም፣ አማራ አማኝ ህዝብ ነው ቃል አምኖ ነው ሚታገለው፣ ቃል ማጠፍ ዋሾ ነት አያቅም አማራ ቃል ከሚጣጠፍ ባይበላ ቢቀር ይላል፣ ጥያለቄው ለ እናተ አንጠይቃቹ አብይን ጌታቸው ወቶ ያወደሰው ምን አይቶ ነው🤔 መቀሌ ሙሉ ስታዲዮም የደገፈው ምን ሰምቶ ነው😊

  • @fasilyigzaw9110

    @fasilyigzaw9110

    4 күн бұрын

    AGAME terefe drone

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer254 күн бұрын

    አንተ አማራ ጠል ነህ። moges

  • @loupicture
    @loupicture5 күн бұрын

    @myoneethiopia

Келесі