Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Пікірлер

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vhМинут бұрын

    የማደንቅህወጣት ፓለቲከኛ ነህለእንግዳህ እንድትመች ብዪ ነው

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh8 минут бұрын

    ጠያቂው ትንሽ ግብረገብ አታጒድል ፣፣አታካራ አታድርገው፣፣እባክህ ፣፣ጥያቄህንም ሆነ መልሱን እየሰማን ነው ግን ያንተን ስሜትና ግምገማ ተቆጣጠረው፡፡ ምክነያቱም አሁን ጋዜጠኛ ነህ dont reflect Ur inner reactions.we know that u r awell read poletician and lawyer but

  • @dt6725
    @dt6725Сағат бұрын

    Hi Moges, why don't invite Birtukan ሚጰቅሳ about ትህነግ & Abiy ድብብቆሽ & ተንኮል about the recognition of ትህነግ as legal party. "ትህነግ እንደ Party መጥፋት ነበረበት። But, ቀስ በቀስ, ስንዝር ሲሰጡት ክንድ ....እያለ ወደ ትክክለኛ ማንነቱ እንደ እባብ ከቁስሉ አገግሞ ተስቦ እየመጣ ነው። አብይ መነደፉ አይቀርም። እዳው ለሌላው Ethiopians ይተርፋል።

  • @dt6725
    @dt6725Сағат бұрын

    Hi Moges, why don't invite Birtukan ሚጰቅሳ about ትህነግ & Abiy ድብብቆሽ & ተንኮል about the recognition of ትህነግ as legal party. "ትህነግ እንደ Party መጥፋት ነበረበት። But, ቀስ በቀስ, ስንዝር ሲሰጡት ክንድ ....እያለ ወደ ትክክለኛ ማንተቱ እየተሳበ ነው። አብይ መነደፉ አይቀርም። እዳው ለሌላው Ethiopians ይተርፋል።

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118Сағат бұрын

    መርህን መሰረት ላደረገው የጉዳዮዮች ትንተናህ ታላቅ አክብሮትና አድናቆት አለኝ። ምስገናዬም ይድረስህ ። አንተና መሰሎችህን ላገራችን ኢትዮጵያ ያብዛልን ።

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeasСағат бұрын

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e

  • @sirgizachewable
    @sirgizachewable2 сағат бұрын

    ሠርቶአደር ጋዜጣ በለው።

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun25562 сағат бұрын

    ዶ/ር ዮናስ ፀረ አማራ ናቸው ስለ አማራ ትግል አያገባቸውም።

  • @tigistgualu692
    @tigistgualu6922 сағат бұрын

    እናስታውሳለን

  • @alimuhammed7626
    @alimuhammed76262 сағат бұрын

    ዋናው የብልጽግና ፕሯፓጋንዲስ ደግሞ የኤርትራና የኢትዮጵያ ጦርነት አይቀሬን ነው።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti85562 сағат бұрын

    ዳንኤል ክብረት መፅሐፍ የጻፈው ጌታውን ለማስደሰት ነው። ታማኝነቱ እያጠራጠረ ስለመጣ አሁንም ታማኝ ነኝ ለማለት ነው። አብይ አህመድን ዳንኤል ክብረት ቀሚስ ለብሶ የጭን ገረድና አገልጋይ ሆኖ ያገለገለ አይኖርም። የሁለቱ ግንኙነት ስጋዊ ወይስ መንፈሳዊ እስከሚባል ድረስ ከሚስቱ በላይ ምስጥረኛ ነው።

  • @helenandemskel3616
    @helenandemskel36162 сағат бұрын

    You so funny 1ሚሊየን ቆርጡም ብትለኝ ታስደምመኛለህ ምጎስ የሚሉህ ጉድ

  • @helenandemskel3616
    @helenandemskel36162 сағат бұрын

    ወያኔን ምብሎ ይጥራው

  • @helenandemskel3616
    @helenandemskel36162 сағат бұрын

    አይ አተ

  • @helenandemskel3616
    @helenandemskel36162 сағат бұрын

    ዳንኤል ማን

  • @falmaatabayeeraa9957
    @falmaatabayeeraa99573 сағат бұрын

    ዮናስ ብሩ ስለ ኦሮሞ ያወራዉ ዉሸት እና ስለኦሮሞ ምንም ሳያዉቅ ያወራል።ነዉር ነዉ ሊያወራ የመጣዉ ስለ አማራ ነዉ በአግባቡ አዉርቷል። ኦሮሞ ገደም አልጠፋም በቦረና እና በሸዋ በተለይ በሰሜን ሸዋና ምዕራብ ሸዋ ሳይቋረጥ ነበር ።በሌሎችም በጉጂም ሳይቋረጥ እስ ዛሬ ነበር። የጠፋ ምናምን ብሎ መቀባጠር ነዉር ነዉ። በነገራችን ላይ የየትኛዉም አካባቢ ኦሮሞ ወሎን ጨምሮ ፖለቲካሊ ስምምነት አለዉ። ላሌዉ በኦሮሚያ ዉስጥ ኦሮሞ ያልሆኑ የኦሮሞን ባህልና ቋንቋ የሚያዉቁ የነፍጠኛ ልጆች ናቸዉ አንድነት እንዳይፈጠር እንቅፋት የሚሆኑት!

  • @etheth5034
    @etheth50343 сағат бұрын

    የነቀዘ ነው ያልከው በትግራይ ህዝብ ጥላቻና ምቀኝነት የተላው ያንተ ፖለቲካ እንዴት ነው የሚታየው

  • @negestqueen
    @negestqueen5 сағат бұрын

    ዶ/ር ዮናስ ሁሉን አማራን አንድ አድርገህ “ የአማራ ኢንቴሌክቹዋል መሃይም መንጋ ነዉ!!!” ከአንድ ትልቅ ኢንቴሌከቹል ይሄን ቃል ከአንተ አይጠበቅም !!!

  • @temesgenendeshaw8375
    @temesgenendeshaw83752 сағат бұрын

    ዶ/ር ዮናስ እኮ አብይን ለመረዳት 5 አመት የፈጀበት አለም አቀፍ ምሁር ነው¡

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte8845 сағат бұрын

    ዱቄት ይነቅዛል እንዴ?

  • @bejigahailu3358
    @bejigahailu33585 сағат бұрын

    ወረኞች ለሃገር ግንባታ እና ኢኮኖሚ መሻሻል ከመስራት, ከማገዝ ይልቅ ግጭትና ጦርነት እያበረታታቹ አፋቹን ትከፍታላቹ። በክቶች። የትግራይ ችግር በናንተ አስተዋፆ ጭምር የተባባሰ እንጂ ድሮም ድርቅና ረሃብ ያለበት ስፍራ ነው። አሁን ፋኖ ስልጣን ቢይዝ ይሄ ሁሉ ችግር ተረት ይሆን ነበር እያላቹን ነው?

  • @tiglunmy
    @tiglunmy6 сағат бұрын

    One more thing: I wish this banal phrase he coined for the PM, ‘Pentecostal Putin’, is not going to catch up. It has neither descriptive values nor nuance to it! It is not even an apt caricature for derision! But it makes you wonder: from Abiymania to this? Could it sink any lower?

  • @tiglunmy
    @tiglunmy7 сағат бұрын

    Thank you Moges for inviting Tom to your podcast to discuss his new book! Your buffet of ideas is increasingly becoming a mainstay of our public discourse. Kudos brother! I never doubted Tom’s intentions and honesty in reporting about Ethiopia and I believe his book is an important addition to understanding contemporary Ethiopian politics. However, his analysis & prognostication on the big issues have been demonstrably way off the mark, and the lack of humility in his new book is flabbergasting. I mean, this is the guy who proclaimed to the world that the Ethiopian army was totally routed in Tigray and there is going to be a bloody fight in the streets of Addis Ababa! This is the guy who parroted TPLF propaganda lines long refuted and still failed to see that the Tigray war was the choice of the TPLF and continues to portray the PM as a villain of the conflict. I wish Moges held him to account for his deeply flawed analysis in the past rather than discussing his pet theory about the expansionist tendency of Amhara nationalism (dah! which ethnonationalist movement is not expansionist?) and the structural causes of the Tigray conflict (the war is going to happen regardless of the attack on the Northern Command? By whom, really? How could he still fail to see the distinction b/n preparing for an inevitable war and preparing to start a war?)

  • @haydermohammed155
    @haydermohammed15510 сағат бұрын

    Oromo politics is not your business.

  • @user-fo5qh6bn3u
    @user-fo5qh6bn3u11 сағат бұрын

    ዶ/ር ዮናስ ስር የሰደደ ጥላቻ ያለው ሰው ነው!!!

  • @mulawbelay9736
    @mulawbelay973611 сағат бұрын

    ዶ/ር ዮናስ ብሩ የአሜሪካው ትራፕን ይመስላሉ!! ማንነታቸውን ባላውቅም የዘኛና ነብሰ ገዳይ አብይ አህመድ ጠበቃና ደጋፊ ናቸው በጣም ያሳዘነኝ ደግሞ ጎጃምና ጎንደር አይግባባም በማለት አብይ አህመድ አይነት ከፋፋይነትን ተናገሩ ስለ ዶ/ር አምባቸው ግድያም አውርተዋል በቂ ገለፃ ግን አልሰጡም!! መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ ምንድን ነው የትግል መነሻችን በአማራ ህዝብ ላይ ሥርፅዓቱ የፈፀመው ግፍና በደል ነው ይህን ግፈኛ ሥርዓት ለማስወገድ የትግል ሚስጥርን የሚጠብቀው በዓማራነት ተደራጅቶ ሥርዓቱን ማስወገድ ይቻላል!! መነሻችን ዓማራ መዳረሻች ኢትዮጵያ ከድል በኅላ የሚቀጥል የትግል ስልት ነው ዶ/ር ዮናስ ብሩ በዚህ ላይየመከፋፈያ ሀሳቦች አራምደዋል!! ዶ/ር ዮናስ የአማራ ህዝብን ስነልቦና መናገር አይፈልጉም የአማራ ህዝብ ባለሥልጣናትን የሚመዝነው በሚፈፅማቸው ተግባር ነው ፋኖ በዚህ ወቅት ዋና ማኒፌስቶው ዘረኛ ሥርዓትን ከኢትዮጵያ ማስወገድ ነው!! ድል ለፋኖ!!

  • @abebagebreselasie4675
    @abebagebreselasie467512 сағат бұрын

    ወዳጄ ኮኪ አቤሴሎም ❤❤❤ዶክተር ዮናስ ብሩ የእናትህ እና የባለቤትህ አምላክ መድሃኒአለም ክርስቶስ ላይ ታች እያልክ የለፋህላት ኢትዮጵያ ህዝቦችዋ እረፍት ተሰጥቷቸው በሠላም ኑረው እስክታይ ድረስ እድሜ ከጤና ሰጥቶ ይጠብቅህ ዘንድ ምኞቴም ጸሎቴም ነው በርታ አክባሪህ

  • @DEMFELAT
    @DEMFELAT13 сағат бұрын

    @Tom Gardner: this is my only message to you! Never write a book and have some manners to at least throw your chewing gum first before starting your trash talk.

  • @DEMFELAT
    @DEMFELAT13 сағат бұрын

    Shit Talk instead of Hard Talk! This agent calling himself a journalist can’t be a stake holder in any discourse about Ethiopia. Is never impartial and of course favours to talk about problems than solutions. Abiy Ahmed or TPLF must thrown away in the dustbin of history. The interviewer lacks credibility.

  • @gezegeta923
    @gezegeta9237 сағат бұрын

    Both William Davison and Tom Gardner are installed agents/paid foreign actors. Moges is not that nonsense/ignorant not to know this... He even can do some google clicks to see the trends...He knows what he is doing and he is directly collaborating with them by not only inviting them here, but contributing articles to their platform. I don't know what he is up to...but, it is all about time that will answer all this...the pattern analysis will continue...

  • @Razi290
    @Razi2905 сағат бұрын

    Its unfortunate that you can't see anything beyond your idealistic, non-existant nationalism. This this why the country future looks gloomy precisely b/c we have dozens of people like yourself that can't form any critical thought.

  • @abebetesfaye4641
    @abebetesfaye464114 сағат бұрын

    ሞገስ አመሰግንሃለሁ ጥሩ ሙሁራዊ ትንተና ነው በርታ

  • @moeawale4891
    @moeawale489115 сағат бұрын

    Abiy is neither democrat, liberal reformer nor visionary leader but only pretender and fledgling dictator and demogague, if psychotic figure. Second , he has faux sense of an extremism spritual tendency and believes of all strange and paranormal things. On top of that, his policy moves are erratic, incoherent and he makes things and policies almost on the fly overnight. He has preponderance for double talk, deceit, exaggerating of things and lack of human and leadership empathy for public and victims of his policy blunders. Whether these serious character flaws are deliberate and by design to evade any accountability for his mistakes or stemmed from lack of deep-seated self confidence or other psychotic mental disorder remain yet to be seen. These deeply flawed leadership and personal characters came into light and in public view almost one year after he took the power. Let me mention two or three things , among others, that caught lot of people off guard and convinced them that he was not an alright , honest, deliberative, insighful and pensive leader after all. One example was when he declared the disastrous war on the TPLF group in the Tigrai region that caused millions of causalities and displaced hundreds thousands of others, not to mention ruinous impact it has made on the whole national economy, and with no solution in sight yet. Another strange episode was the morning he woke up and ordered to be trashed the national currency notes with few days in time span and even publicly ordered the military and police to loot and confiscat citizens and anyone who found with the bank notes. Another lunacy behavior and unbecoming incident was the day he dreamed of getting sea port, gave an ultimatum to all neighbor countries and signed next day an illegal fiat document of MoU with Somalia's nothern region' s seperatist clan group and demanded to be finalized within month and without doing slightest reflection of its legality, validity , the international norms and diplomacy , regional stability and other repercussions.

  • @beauvaldus8262
    @beauvaldus826215 сағат бұрын

    የነቀዘው የትግራይ ፖለቲካ ብለህ ርእስ ከሰጠህ በኋላ ለምን ርእሱን ቀየርከው? የ ትግራይ ጠላትነትህን ስለምያጋልጥብህ? አትስጋ ሁሉም ትግራዋይ ያውቃሃል።

  • @da8387
    @da838716 сағат бұрын

    ዶክተር ዮናስ ብሩ የሚሰጥዋቸውን በዕውቀት ላይ የተመሰረቱ ደፋር ፖለቲካዊና ኤኮኖሚያዊ ትንተናዎችንና ኣስተያየቶችን ኣለማድነቕ ኣይቻላም።

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo677820 сағат бұрын

    Airy-fairy intellectual 👏

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe21 сағат бұрын

    ይሄ በትግራይ ጥላቻ ያበደ ምሁር ነኝ ባይ በችሎታ ማነስ ከዓለም ባንክ የተባረረ pseudo intellectual sob, ትግራይን ለማጥላላት ምንም resource የሌላት አገር ይላል ?😂ወርቁም ከሌላ አካባቢ ነው የተገኘው ይለናል የኛ አዋቂ ። More over, GERD, the brainchild of Tigray is not for sale to Egypt or any other country. ተጋሩ ባንዳ ሁነው አያቁም በታሪክ! እድሜ ልካቸውን shitopian ሲጠብቁንጅ ! ስለዚህ ምዕራብ ትግራይ ወደድክም ጠላህም ለባለቤቱ ይመለሳል, eat your heart out ! PERIOD.😂 What a wasted fu$$ !

  • @gashawalebel9297
    @gashawalebel929722 сағат бұрын

    መዥገር ሆንክባቸው ተባረርክ ከትምህርት

  • @oumaribrahim166
    @oumaribrahim16622 сағат бұрын

    Amhara nationalism is to ban all languages in Ethiopia as mediums of instruction in schools in respective ethno-natinalist group regions and to establish Amharic the only medium of instruction in schools. It goes nowhere but is up againt a brick wall. Amhara nationalism does not believe in equality.

  • @alg7524
    @alg752423 сағат бұрын

    ሞገስ አንተን የመሰለ ጋዜጠኛ ለዮናስ ብሩ እንዴት ፍሪ ራይድ ትሰጠዋለህ? በአንተም መድረክ ሆነ በአንከር ሚዲያ ዮናስ የሚታወቀው የሚታወቀው ፋኖ አንድ አመራር ለምን የለውም እያለ በመነታረክ ነበር። የዮናስ ሁለት መለያዎቹ የፋኖ አንድ አመራርና ማኒፌስቶ አለመኖር በአለም አቀፍ ዕውቅና እንዳያገኙ ሆኗል ነበር የዘወትር መስመሩ። ሁልጊዜ አይናችሁን ተጨፈኑ ላሞኛችሁ አይነት አቀራረብ ተቀባይነት የለውም። ዘኖሞር ንቅናቄን ተቃዋሚ ነበርኩ ይልሀል። ታሪኩን ስንመረምር በወቅቱ የአሜሪካን መንግሥት ሎቢ ላድርግ ገንዘብና ውክልና የኢትዮጵያ መንግሥት ይስጠኝ ብሎ ለኢትዮጵያ ውጪ ጉዳይ መስሪያቤት ደብዳቤ ፅፏል። ጠይቀው ይመልስ። ዮናስ ለሚፈልገው የፖለቲካ ሥርዓት የቀረበ ሀሳብ ያለው እስክንድር ሆኖ እያለ የእስክንድር ስም ሲነሳ ያንገሸግሸዋል። ለምንድነው እስክንድርን የምትጠላው ብለህ ጠይቀው። ሌላው ዮናስ መረዳት የማይፈልገው የአማራው መብት አፋርን መሪ በማድረግ አለመከበሩን ነው። የዮናስ አላማ ፋኖ ይታገል ስልጣኑን ሌሎች ይውሰዱ ነው። ይህ ተቀባይነት የለውም።

  • @solomongetaneh8984
    @solomongetaneh8984Күн бұрын

    የአማራን ትግል በመስኮት ነዉ የሚያዩት ....ጨለምተኝነት ይበዛዋል

  • @user-hk3sv5oe7c
    @user-hk3sv5oe7cКүн бұрын

    እኝህ ሰው በጣም ነው እሚያስቁኝ መጥኔ አብሯቸው ለሚኖር 😂 ምንም አይፈሩም ግን እውነታም አላቸው ። በርታ ሞገስ እስቲ ተንኮለኛ አትሁኑ ከ 3000 ቪው 160 ላይክ አረ ለይኩ 🙏

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeasКүн бұрын

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e

  • @fasilmessi
    @fasilmessiКүн бұрын

    ግርማ ብሩ ፣ ሞገስ ዘውዱ ❤

  • @mulu65
    @mulu65Күн бұрын

    የትግራይ ህዝብ /ህወሀት የናተ የፓለቲካ core ወይም Reference ነው ከነቀዘ ንቃችሁ ለምን አተውቱም ሰው የሚጠላውን እና የናቀውን አያነሳውም ምሳሌ ስለማይሆን እናተ ግን ቡዳ እንደበላው ሰው የትግራይ ህዝብ/ህወሀት አያላችሁ ትጮሀላችሁ "የሀሳብ ገበታ "ወደድንም ጠላንም የ party discipline ያለው ከትግራ ፓርቲዎች በተለያ ህወሀት ውስጥ ነው ይንን ባይጥመንም መራሩን ሀቅ መቀበል የግድ ነው የነቀዘው የትግራይ ፓለቲካ የነቀዘና የሻገተው ያናተ እና የቀረበው ግለሰብ ጭንቅላት ነው ። በትግራይ ህዝብ / ህውሀት ጥላቻ ያበዳችሁ ።ሙህር ነኝ በሚል ጭብል / mask / ተሸፍናችሁ በዚህ ስንኩል አይምሮራችሁ እውነትን ለመናገር የተጸየፋችሁ አዋቂ መሰል አለዋቂወች ።

  • @girmadisasa6187
    @girmadisasa6187Күн бұрын

    ስለመይሰመ አይድንም?ሄዶ ያየቻው

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494Күн бұрын

    Working hard to dismantle our nation

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494Күн бұрын

    It is puzzled me why white men is that interested to dismantle and fabricated history, what is behind it 🤔

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556Күн бұрын

    ከዚህ በኋላ ለአማራ የምትሆን ኢትዮጵያ በጭራሽ ልትኖር አትችልም አማራ የራሱን የአማራ አገር መመስረት ብቸኛው የአማራ ህዝብ የህልውና ማረጋገጫ መሰረት ነው።

  • @wegf6808
    @wegf6808Күн бұрын

    It is a nice discussion however u didn't ask him about why the western in general have solidarity with TPLF and ignoring the massacre conducted by TPLF in the Amhara & Afar region. Why do the western support ethnic Federalism?

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hvКүн бұрын

    አቶ አንዳርጋቸው ልክ ናቸው ሰው ባደገበት ባህል ነው የሚቀረፀው መሆንም የሚችለው ያደገበትን ነው! ዘር ከተቆጠረ ደሞ የዘር ሀረግ ከየትም ይሳባል። የተረገመ የብሄር ዘር ፖለተኪ ፈርዶብን ፈጣሪ ይገላግለን።

  • @moeawale4891
    @moeawale4891Күн бұрын

    Both Abiy and TPLF regimes deserve little to no credit for achieving anything tangible whatsoever. On the contrary, they should be scrutinized over every single issue that they falsely claimed of achieving something or somewhat fixing an existing problem for the better. I am afraid there is none. They only exasperated and inflamed of the existing societal and intra- and inter-ethnic cleavages and did an immense damages on the politico, economic, security and social fabric of the whole country in the process.