ወንዶች በጣም እያስቸገሩኝ ነው | ከፍቅርሲዝም ጋር ስላላቸው የፍቅርግንኙነት ተናገረች | Haleta Tv

#haletatv #ethiopia

Пікірлер: 117

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j

    እህቴ እውነትሽ ነው ኢትዮጵያ የአሁኑ ትውልድ ክብር የሌለው ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለው ሃገርን የሚገል ብቻ አምላክ በልባችን ያለውን ስይጣናዊ ስራ ያውጣልን🙏

  • @bestrong1237
    @bestrong1237

    ፈጣሪ ይባርክሽ! ለኢትዮጵያ ያፈሰስሽውን እንባሽን እሱ ኡመልከትልን፤ ሁሉም በየቤቱ እያለቀሰ ነው፡፡ እኛም እንወድሻለን ስራሽንም እንከታተላለን፡፡

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673

    በእውነት ጀግና ነሽ የልጁ አዳንድ ጥያቄ ቢናድደኝም ያቺ መልስ ግን አጀት አርስ ነው ሠላምሽ ይብዛልኝ እህቴ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040

    ቅንጅት ድምጽሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ትያለሽ። ምናለበት ልቡ የደነደነው ትእቢተኛ ሁሉ ስሜቱ እንዲህ ቢነካ

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever

    የኔ ፍቅር በምን ቃላት ላሞግስሽ ብቻ እመብርሀን ህልምሽን ሁሉ እውን ታድርግልሽ🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ሰላም ሆናልን ደስታሽን እየሳቅሽ ደግሞ ስትገልጭ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏ለታላቁ ትህትናሽ እና ስነምግባርሽ ታላቅ አክብሮት አለኝ👍👌👏😇

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612

    የኔ ቆንጆ ደስ ይበልሽ፡ እግዚአብሔርም ፈቃዱን ስለተቀበልሽ በአንች ደስ እንደሚለው አምናለሁ ፡፡

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p

    የኔ እህት አንቺ አሰተዋይ ነሽ ቁመት ብቻ ምን ዋጋአለው ህሌና ነው እግዚአብሔር መፍራት ያየኛል ይህ ነገር ያስጠይቀኛል ማለት ነው እንጂ አድናቂሽ ነኝ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347

    በጣም እምታኮሬ ኢትዮጵያዊት ነፕ በራስሽ ስለምትታመኝ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz

    ጌታን ደስ ስትል ብስለት አላት❤❤❤

  • @123abay
    @123abay

    የእነ ማርታን እምባ አይቶ ያዘነ የናዝሬቱ እየሱስ የአንችን እምባ አይቶ ይዘንልን ተባረኪ የእኔ ቆንጆ

  • @eliasnigatu5921
    @eliasnigatu5921

    Egziabher Yasebishiwun yasakalish ... Berchii ..bilenal.

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z

    እኔ ከዚች ሤት የምወድላት ነገር ኮንፊደሧ ማሻ አላህ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636

    ጎበዝ ነሽ በርቺ ሰለሀገር የገልፅሽበት መንገድ ድንቅ ነው❤❤❤

  • @endutube9461
    @endutube9461

    የኔ ቆንጆ ይመችሽ ጋዜጠኛው ግን አግኝቼ አፈር ከድሜ ባበላው ስሜቴ ነው 👊🏾👊🏾

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909

    ቆንጆ ደስ የምትል ሰው ሀሳብሽን ይሙላልሽ

  • @user-cv2mw4di6j
    @user-cv2mw4di6j

    ሔልዬ ይመችሽ ያልፋል አይዞሽ

  • @abigeyatsehay1203
    @abigeyatsehay1203

    ወብ የጌታ ሥራ ሰወድሸ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709

    እውነት ደስ ስትል የድንግል ማርያም ልጀ አሁንም ክአንች ጋር ይሁን

  • @Israel9563
    @Israel9563

    ደስ ትላለች ❤❤❤❤❤

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m

    ውይ ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነች የምር በርቺ በጣም ደስ ትያለሽ ጸባይሽ በራሱ ውበት ነው

Келесі