ወንድሜ የት ነህ? የእናትህን ሞት ሰምተሃል ወይ? Ethiopia | EthioInfo.

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 213

  • @hirutgasasa5088
    @hirutgasasa50883 жыл бұрын

    መስዬ የእኔ እናት ስወድሽ የኔ መልከ መልካም ድምፅሽን ስወደዉ እመቤቴ ከአች ጋር ትሁን

  • @almazgashaw7490

    @almazgashaw7490

    2 жыл бұрын

    ሀረግዬ የሆለታ ልጆች ፈጣሪ ይርዳቹ !!!!!

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f3 жыл бұрын

    የእናት ሞት በሚድያ መናገር በጣም ከባድ ነው😥 እግዛብሄር አምላክ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @elsatwealde7949

    @elsatwealde7949

    3 жыл бұрын

    በጣም ሚዲያ ላይ ባይናግሩ ጥሩ ነበር

  • @kalkal5330

    @kalkal5330

    3 жыл бұрын

    ትክክልበጣም ያሳዝናል መናገር የለባቸውም ነበር

  • @flower525af4

    @flower525af4

    3 жыл бұрын

    Ena min yadrigu enesus bihon..esum iko yagatemewun chigir menger neberebet

  • @diribamahari5078

    @diribamahari5078

    3 жыл бұрын

    min yadergu inesum iko techegiro new

  • @leulmillion
    @leulmillion3 жыл бұрын

    Hi Ethio info, I live in DC. I have a lot of friends in Virginia. I will share this info with everyone I know. I hope we will find him soon.

  • @lolbunaraslolbunaras6307

    @lolbunaraslolbunaras6307

    3 жыл бұрын

    I'm in Oakland California, what info do we have and contact information if he's become professional as his sister said as pharmacist? I got his name as Samuel Seleba.

  • @diribamahari5078

    @diribamahari5078

    3 жыл бұрын

    thank you bro please share the info for all

  • @diribamahari5078

    @diribamahari5078

    3 жыл бұрын

    do what you can please there family disturbing a lot

  • @diribamahari5078

    @diribamahari5078

    3 жыл бұрын

    Thank you bro do what you can

  • @senaytbeyene659

    @senaytbeyene659

    3 жыл бұрын

    Thank u

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia38493 жыл бұрын

    በቴዲ ሙት ልቤ ተስበር ኢትዮጵያ ውስጥ ሙት ይቆም ዘረኛነት ይውድም አንድነታችን ይለምልም መሲዬ እውድሻለሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59313 жыл бұрын

    አሜሪካን የሄደ ሁሉ ይቀናዋል ማለት አይደለም ብዙ ነገር አለ ሱስ ውስጥ ገብቶ ይሆናል ወይም እስር ቤት ይሆናል ሌላም ሌላ እህቶቹ ታሳዝናላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ድምጹን ያስማችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-xc9gd2el6v

    @user-xc9gd2el6v

    3 жыл бұрын

    አንድ ናቸው።

  • @sewmehon9860
    @sewmehon98603 жыл бұрын

    ፃዲቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በሰላም ያህገናኙአቹ እህቶቼ እመብርሃን ትርዳችሁ 🙏🏽

  • @molla1979am

    @molla1979am

    3 жыл бұрын

    የተጨነቃችሁ ሁሉ እግዚሃብሄር በጭንቃችሁ ይድረስ እንኳን ደስ ያላችሁ ሳሚ ተገኝቷል

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew8143 жыл бұрын

    በሰላም ያገናኛቹ እህቶች ከባድ ነው ተራርቆ መኖር

  • @ethio1822
    @ethio18223 жыл бұрын

    የት ነው ሙሽራዬ ውቤ የኔ አበባ ውዴ የኔ ሙሽራ አለሜን ልታሳየኝ ደርሶ የኔ ተራ ቃል ገብተህ ነበረ ትዳሬ ልትሆነኝ ምነው ታዲያ ፍቅሬ በአንዴ ተለየኸኝ ሰለነገ ሳስብ ሳልም ኑሮዬን ባላሰብኩት መንገድ ነጠቁኝ አንተን ምን አይነት ክፉ ይሆን ርህራሄ የሌለው አፍቃሪው ልብህ ላይ ጩቤውን የሰካው አንተ አዛኙ ደጉ ገራገር ሁሉም እሚወድህ ነበርክኮ ፍቅር ምን ሊያገኙ ይሆን አንተን የነጠቁኝ ፍቅሬን ከኔ ነጥቀው ልቤን የዘጉብኝ😭😭 ደስታዬን ሳልጨርስ ጨለማ ያለበሱኝ ይፍረደኝ የላዩ ወደሱ አለቅሳለሁ ሰርጌን እየጠበኩ በቁሜ ሞቻለሁ አዳሜ ነህ ያልኩትን በአውሬ አጥቼዋለሁ ፍረደኝ ጌታ ሆይ ደስታዬን አጥቻለሁ

  • @user-xr9jo6ip6h

    @user-xr9jo6ip6h

    3 жыл бұрын

    👏👍👍

  • @user-jv3qg5or8c

    @user-jv3qg5or8c

    3 жыл бұрын

    ቴዲ ሀዘኑ መሪር ነው ወንድሜ 😭😭😭😭😭

  • @sarasara5450

    @sarasara5450

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile37273 жыл бұрын

    እኔም የሆለታ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድማችሁን ያገናኛችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @molla1979am

    @molla1979am

    3 жыл бұрын

    የተጨነቃችሁ ሁሉ እግዚሃብሄር በጭንቃችሁ ይድረስ እንኳን ደስ ያላችሁ ሳሚ ተገኝቷል

  • @ethiopiafirst9249

    @ethiopiafirst9249

    3 жыл бұрын

    ኦ የሰፈሬ ልጅ የት ነሽ?

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c3 жыл бұрын

    ፈጣሪ ባለበት ሰላም ያድርገው ዳግም ለመገናኘት ያብቃችሁ እባክህ አለሁ በላቸው ወንድሜ እረ ይጨንቃል

  • @enyebalayi4890

    @enyebalayi4890

    3 жыл бұрын

    000000 66666760

  • @molla1979am

    @molla1979am

    3 жыл бұрын

    የተጨነቃችሁ ሁሉ እግዚሃብሄር በጭንቃችሁ ይድረስ እንኳን ደስ ያላችሁ ሳሚ ተገኝቷል

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum43733 жыл бұрын

    እጅግ የሚቆጭ ልጅ ነው!!! እግዚአብሔር ነብሱን በእፀደ ገነት ያኑርልን!!! ገዳዬችም እግዚአብሔር ይበቀላቸው!!!!

  • @sofanitmasresha245

    @sofanitmasresha245

    3 жыл бұрын

    ሞቷል እንዴ?

  • @user-ru2tm1lc3l
    @user-ru2tm1lc3l3 жыл бұрын

    ኧረ የእናት ሞት በሚድያ ከባድ ነው ወላሂ ምናለ መጀመሪያ ፍለጋውን ብታደርጉት መርዶው ቀስ ብሎ ይደርስ ነበር መቸም የክፉ ወሬው አይርቅም

  • @user-eq7cp9cz5v
    @user-eq7cp9cz5v3 жыл бұрын

    ወይኔ እንደኔ ትናት በሞተዉልጅ ያዘነ 😭😭

  • @mesirayakobo1424

    @mesirayakobo1424

    3 жыл бұрын

    እኔአለሁልሺ😭😭😭

  • @Bh-iu4mj

    @Bh-iu4mj

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @Bh-iu4mj

    @Bh-iu4mj

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭👈

  • @pierrenajem3319

    @pierrenajem3319

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @user-eq7cp9cz5v

    @user-eq7cp9cz5v

    3 жыл бұрын

    @@mesirayakobo1424 በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e3 жыл бұрын

    ሰዉ በየቤቱ ብዙ ችግር አለሁ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እፍ ቪዲዮን ካየዉ የናቱ ሞት አይይ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72323 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ዓይኒ ንዓይኒ የራኢኽን ይሕዋተይ 🙏💐😭❤🇪🇷

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16733 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው 😭😭😭😭😭የማላውቀውን ወንድሜን ፈላጊ ነኝ እኔም

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat32683 жыл бұрын

    Oh my God this is sad story may God help you. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @molla1979am
    @molla1979am3 жыл бұрын

    የተጨነቃችሁ ሁሉ እግዚሃብሄር በጭንቃችሁ ይድረስ እንኳን ደስ ያላችሁ ሳሚ ተገኝቷል

  • @bebyalex4235
    @bebyalex42353 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሳሙኤል ሰለባ አብረን ተምረናል አውቀዋለው ጌታ ይርዳቹ

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ የሀገሬ ልጆች

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    አምላክ ይርዳችሁ በእውነት ያገናኛችሁ

  • @devan8265
    @devan82653 жыл бұрын

    መሢዬ መልካም ሠዉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @MIkItube
    @MIkItube3 жыл бұрын

    ፈጣሪ ያገናኛችሁ አሜን

  • @hirutgebresilassie8564
    @hirutgebresilassie85643 жыл бұрын

    መሲ እንዴት ነሽ እግዝያብሔር ሥራቹንይባርክ ሰወች እናንተጋ እየመጡ ችግራቸው ሲፈታ የጠፉባቸውን ሲያገኙ በማየቴ ደስ ይለኛል እነዚህም እሕቶቼን እግዝያሔር ይርዳቸው ። እንዴት አንቺን ማግኘት እንደምችል ብትጠቁሚኝ ከዚህ በፊትም ምክሬ አልተሳካልኝም እባክሽ እኔም ወንድሜ ጠፍቶብኛል አፋልጊኝ በውስጥ መስመር እንዴት ነው የምትገኚው

  • @user-by3ow3pd4l
    @user-by3ow3pd4l3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሕይወት ያገናኛችሁ😢

  • @misrakeregte8280
    @misrakeregte82803 жыл бұрын

    please you have his pictures because i know samey Washington Dc mabe that one .?

  • @8888kal
    @8888kal3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በጤና ያገናኛችሁ

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij27093 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube26173 жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ👍ይገባኛል

  • @sani.habeshawi9241
    @sani.habeshawi92413 жыл бұрын

    Egziabher yiridachihu

  • @user-oe8bv3of7m
    @user-oe8bv3of7m3 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይርዳችሁ እህቶቼ

  • @elssaelssa779
    @elssaelssa7793 жыл бұрын

    እግዚያብሔር አለ ሰላሙን ያሰማቹሁ እህቶቼ

  • @amlesetabraham184
    @amlesetabraham1843 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ ስደትን የሚያውቅ ነው ሚያውቀው የሆነ ነገር አጋጥሞት ካልሆነ አይጨክንም ብየ አስባለሁ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher6593 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አንቺ መሴ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fcczahle6573
    @fcczahle65733 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @yordanosseyoum7060
    @yordanosseyoum70603 жыл бұрын

    I feel very sad Its very difficult losing a brother I hope he is ok .be strong God is good he will solve 🙏 your questions, wishing you the best and I will look for it, I live in Virginia,

  • @ethiopiafirst9249

    @ethiopiafirst9249

    3 жыл бұрын

    Me too

  • @theprecious4238
    @theprecious42383 жыл бұрын

    እግዛብሔር በሠላም ያገናኝችሁ

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat78733 жыл бұрын

    Egziabher yiredachihu

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme233 жыл бұрын

    ሰላም ለሰው ልጆች ይሁን የግፍ ሞትን እግዚአብሔር አምላካችን በቃ ይበለን አሜን🙏

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew21623 жыл бұрын

    አላህ ያገናኛችሁ እህቶቸ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye68323 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ድምፁን ይሰማቹው

  • @ymimfisel2221
    @ymimfisel22213 жыл бұрын

    የምሬን። በጣም አደቅሻለሁ ጎበዝ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye37513 жыл бұрын

    እግዛቤር ያገናኛችሁ አሁን በሕይወት ካለ አግኛቸው የተሰደደ ሰው ብዙ ይገጥመዋል

  • @jerytedy600
    @jerytedy6003 жыл бұрын

    አይ ይቺ አሜሪካ ዲቪ ብለው ስንቱም አይምሮ ሰለቡት እዚ ስንቱ ጎዳና ተዳዳሪ አለ መሰላቹ ይሄኔ ቤተሰቡ ልጄ አሜሪካ ነው ይላል ምስኪን እናት

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b3 жыл бұрын

    እህቶቸ እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማችሁ ዓይን ለዓይን ለመገናኘት ያብቃችሁ የእኔ እጣ ፈንታ ደርሶባችሁ አሰለቀሳችሁኝ እኔም አህቴ ከጠፍች 17አመት ሆናት አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች ጎንደር ዙሪያ ጠዳ ከተማ ነው መሰየ የእኔ ተጨናቄ ለሰው አሳቢ እንባ ጠራጊ በርችልኝ እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጥሸ አሜን ህዝባችን በአራቱም ማአዘን እለቅሶ

  • @mdyoumdlove2296

    @mdyoumdlove2296

    3 жыл бұрын

    Egziabhra yeridashe Ehite gin 1 ya Gonder lij alechi bezu ametuwa new ka gonder kametachi eskhun betesbochu yate adalu atwekma min alebta esu tehon ande ya gonder seteya new

  • @zemenaytesfa4775
    @zemenaytesfa47753 жыл бұрын

    መሲ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @almazabraham3527
    @almazabraham35273 жыл бұрын

    አይዛቹው እግዚአብሔር ያውቃል በተቻለን መጠን እንፈልገዋለን ከፈጣሪ ጋር

  • @emuemuye1928
    @emuemuye19283 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይርዳችሁ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed40163 жыл бұрын

    ምን.ገጥሞት.ይህን.ይገኝል.እንሻ.አላህ

  • @mohammedhussen6906
    @mohammedhussen69063 жыл бұрын

    አላህ ይርዳቹህ

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam5543 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ልቦና ይስጠው አይዟቹ

  • @user-oq8pr4db7j
    @user-oq8pr4db7j3 жыл бұрын

    ወይኔ እናት ማጣት ከባድነዉ ወድምሽም ያገናኝሽ እህቶቸ

  • @molla1979am

    @molla1979am

    3 жыл бұрын

    የተጨነቃችሁ ሁሉ እግዚሃብሄር በጭንቃችሁ ይድረስ እንኳን ደስ ያላችሁ ሳሚ ተገኝቷል

  • @lolbunaraslolbunaras6307
    @lolbunaraslolbunaras63073 жыл бұрын

    SAMUEL SELEBA , ye ayat sem? Last name is important to find out information about him.

  • @zenawitesfay5304
    @zenawitesfay53043 жыл бұрын

    ብዙ ልጆች ነው እንደዚህ አይነት ችግር ያለባቸው ወደ ውጭ ከወጡ በኋላ ሳያስቡት ወደሱስ አላም ይገባሉ በሱስ ሲስተም ውስጥ ከሆኑ ደግሞ እንኰንስ ቤተሰብን እራሳቸውን አያስታውሱም እ/ር ይርዳችሁ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion11793 жыл бұрын

    I wish you find your brother...

  • @yordistube3715

    @yordistube3715

    3 жыл бұрын

    ተገኝ ቷል🎉

  • @bilenmillion1179

    @bilenmillion1179

    3 жыл бұрын

    Ellllllllll🙏🏽

  • @mkalabe7741
    @mkalabe77413 жыл бұрын

    E/r beslame yagnachew 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hrtube6622
    @hrtube66223 жыл бұрын

    በሰላም አላህ ያገናኛችሁ እና ደግሞ የመሲን ቁጥር እሚያቅ በፈጠራችሁ ንገሩኝ

  • @mlove4025
    @mlove40253 жыл бұрын

    አላህ ያስገኝላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🥰🥰🥰🥰🥰

  • @titeymbatalij4004
    @titeymbatalij40043 жыл бұрын

    ፍትህ ለቴዲ

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube26173 жыл бұрын

    ሠላም ያገናኛችሁ እህቶቼ

  • @titihabte7160
    @titihabte71603 жыл бұрын

    Oh my God be hiwot kale yenatu hilfet be KZread lysema! It's really disturbing Egziabher Amlak bselam yerakibkum

  • @badernawaf3351
    @badernawaf33513 жыл бұрын

    Egezabhre here wera yasemahu

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe80203 жыл бұрын

    እስቲ እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @frehiwotbekele5499
    @frehiwotbekele54993 жыл бұрын

    ሳሚ ከሆነ ይህ ልጅ እኔም አንድ የማውቀው ጓደኛዬ ከኢትዬጵያ ደውሎልኝ እባክሽ ይህንን ልጅ ፈልጊልኝ ጓደኛዬ ነው ብሎኝ Request አድርጌለት ከሳምንት ቦሀላ request መለሰልኝ ከዛ ቦሀላ የፌስቡክ ጓደኛ አድርጌው ለብዙ ግዚ በስልክ አወራው ነበር ቤተሰቦቹ እንደሚፈልጉት አልነገርኩትም ነበር የት አካባቢ እንደሚኖር እና ባንክ እንደሚሰራ ነግሮኝ ነበር የዛሬ ሶስት አመት ለብዙ ግዚ አውርቸዋለሁ እናቱ እንደሞቱ ስለሰማሁ ስለቤተሰቦቹ አላነሳሁበትም ነበር ብዙ ግዚ ካወራሁት ቦሀላ ቤተሰቦቹ የት እንደሚኖር ስጠይቀው አዲስ አበባ ናቸው አለኝ ጓደኛው ፈልጊልኝ ያለኝ ከአዲስ አበባ ደውዬ እንዳገኝሁት ስነግረው በቃ እንዳትነግሬው ስለእናቱ መሞት ዝም ብለሽ አውሬው አለኝ አንድ ቀን ምሳ ልጋብዝህ አልኩት እሺ ብሎኝ ቀኖን ነግርሻለሁ ብሎኝ ከቀጠረኝ ቦሀላ አይመቸኝም አለኝ ከዛ አንድ ቀን ቤተሰቦችህን አውቃቸዋለሁ ስለው ስልኩን ወዲያው ቀየረብኝ ከፌስቡክም ብሎክ አደረገኝ እርግጠኛ ሆኝ የምነግራችሁ በህይወት አለ ምንም አልሆነም ሲያወራኝም ጀንትል ጥሮ ሞድ ላይ ሆኖ ነው ያወራኝ ችግርም ያለበት አልመሰለኝም ብቻ ስለቤተሰቡ ማወቅ አይፈልግም ይህ የምሰጣችሁ መረጃ ትክክል ነው ወንድማችሁ በእርግጠኝነት በህይወት አለ ማስረጃው ማወቅ ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር አውሮኝ ልጆ ሰላም ነው በህይወት አለ።

  • @hikmajuhar1112

    @hikmajuhar1112

    3 жыл бұрын

    ለእህቶቹ ደውለሽ ንገሪያቸው

  • @molla1979am

    @molla1979am

    3 жыл бұрын

    የተጨነቃችሁ ሁሉ እግዚሃብሄር በጭንቃችሁ ይድረስ እንኳን ደስ ያላችሁ ሳሚ ተገኝቷል

  • @molla1979am
    @molla1979am3 жыл бұрын

    Samuel seleba Diyere

  • @sofiyaparween3829
    @sofiyaparween38293 жыл бұрын

    Mesya selme selme

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla92653 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @Blue-21
    @Blue-213 жыл бұрын

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @zd1803
    @zd18033 жыл бұрын

    ይገርማል እድህ አይነት ልጂ አይኑራችሁ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris50183 жыл бұрын

    መስዬ ውድድ አደርግሻለው

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye47313 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችሁ ግን እናትን ያሕል ስጦታ ሙተዋል ስትሉ አይከብድም. እሕቶቸ የጠፋበትን ምክንያት የሚያውቀው እሱእና ፈጣሪ ብቻ ነው መርዶ በአደባባይ ግን በስደት ሀገር ሞትነው ለስደተኞች እዘኑልን ቢከፋም ቢለማም እነባችሁን የሚያብሰላችሁ ከወገን በሀገር ነው ያላችሁት. ተው ግን የኢትዮጵያዊ ወግ እና ባሕላችሁን አትርሱ ያማል እናትህ ሙታለች ማለት በአደባባይ አይ ዘመን ጌታ ሆይ ታረቀን K E T

  • @mesirayakobo1424
    @mesirayakobo14243 жыл бұрын

    አይየኛነገር😭😭😭

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta8963 жыл бұрын

    አላሕ ያሥገኝላቹሕ በጣም ከባድነው

  • @tataselam678
    @tataselam6783 жыл бұрын

    እግዜር ይርዳቹው

  • @alibeka130
    @alibeka1303 жыл бұрын

    ማነው ስሙ? እናገኛዋለን

  • @Ee-wi4ff

    @Ee-wi4ff

    3 жыл бұрын

    ሳሙኤል ሰለባ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma19093 жыл бұрын

    በቴዲ ቡናማው ሞት ልቤ ተነክቶን እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፍልን ወቶ ከመቅረት ይሰወርን

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon11453 жыл бұрын

    Weyy esus Amerek behonem yegetemewun cheger man yawukal sedet fetenaw bezu new ebakeh wedeme dewulilacew

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f3 жыл бұрын

    ወይኔ በትናንትናው በቴድ ሞት ልቤ አዝኖብኛል እንባ እንባ ይለኛል ኡፍፍፍፍ በግፍ መገለድ በቃ ይበለን ፈጣሪ

  • @lioneljoaquim6975

    @lioneljoaquim6975

    3 жыл бұрын

    Men yegengwel Samuel yasgegal

  • @yenayena8676
    @yenayena86763 жыл бұрын

    የሆለታ ማህበር በአሜሪካ ያላችሁ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ አፈላልጉት

  • @molla1979am

    @molla1979am

    3 жыл бұрын

    የተጨነቃችሁ ሁሉ እግዚሃብሄር በጭንቃችሁ ይድረስ እንኳን ደስ ያላችሁ ሳሚ ተገኝቷል

  • @yordistube3715
    @yordistube37153 жыл бұрын

    ተገኝ ቷል🎉

  • @hanasamuel4685

    @hanasamuel4685

    3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @zone7944
    @zone79443 жыл бұрын

    አይዞችሁ እግዚአብሔር አለ እህቶቸ

  • @yenayena8676
    @yenayena86763 жыл бұрын

    የፈለገ ቢሆ መሲ የእናት መሞት አይነገርም ከተገኘ በውሀላ ይደርሳል. ሆለታ የዘመዶቼ ሀገር ነው ሆለቶች ስወዳችሁ

  • @barkotbarkot8945

    @barkotbarkot8945

    3 жыл бұрын

    ይህ ቪድዮ የሚባል ጉድ ልጅ በከባድ ሁኔታ ላይ ቢኖር ይህንን ያያል ማለት ነው

  • @user-wi4ku9dk8i
    @user-wi4ku9dk8i3 жыл бұрын

    መሥኪ እኔ ያለዉት ሣዉዲ ነዉ እንዴት ላገኛሽ እችላለዉ

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa41673 жыл бұрын

    Gen wendemachu behiwet binor balhone huneta yenatun mot endaysema yasegal. Egziabher ytenaw yasgegnewem.

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q3 жыл бұрын

    ፈጣሪ በሰላም ያጋናኛችሁ የመስን ስልክ ቁጥር የምታውቁት አላችሁ ? አንድት እናት ሳኡዲ አረብያ ከሄደች 9 አመቷ። የት እንደ ገባች አይታወቅ ቤተሰብ በጣም ተጨንቀዋል በለ ትዳርና የልጆች እናት ናት 😭😭 Ethoi Info እንድአፈላልጉልኝ ፈልገ ነው??

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹሕ የእናት ሞት በሚዲያ አይከብድም

  • @alibeka130
    @alibeka1303 жыл бұрын

    አሜሪካ በአያት ስም ስለሚጠራ የአያቱን ስም ንገሩን

  • @molla1979am

    @molla1979am

    3 жыл бұрын

    Samuel seleba Diyere

  • @asmerettesfu
    @asmerettesfu3 жыл бұрын

    Weyna ehetocha amlak beselam yagenagachu be mother ena father memote kelba azengalew selamya ena harege wede ehetocha

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz3 жыл бұрын

    የእናቱን ሞት በሚዲያ መስማቱ ሊያመጣ የሚችለውን መዘዝ አስባችሁታል !? እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @tanamedia1
    @tanamedia13 жыл бұрын

    እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ለፍጥረታት ሁሉ ሰላም ተመኘሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @wirohode506
    @wirohode5063 жыл бұрын

    Adis abeba usa embassy meteyeq newu america enkuwan sewu wef atetefam

  • @godsaveethiopia4223
    @godsaveethiopia42233 жыл бұрын

    Egzihabher yerdachu tegnagntachu destachehun lemayet yabkan

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80613 жыл бұрын

    Ezi be last name selemitera mulu semun nigerun enem Virginia new yalehut

  • @user-gn5tu3sm5u
    @user-gn5tu3sm5u3 жыл бұрын

    በሰላም ያገናኛቹ ወገኖቼ

  • @genetdebebe8019
    @genetdebebe80193 жыл бұрын

    ይከን ልጆ የት እንደሆነ አላውቅም እንጂ እማቀው መሰለኝ ሌላ ፎቶ ብትለቁ

  • @sasibejigayehu203
    @sasibejigayehu2033 жыл бұрын

    Liju.yeti.nw.yehedewu.america.hono.yeti.state.

  • @nolawitephrathahmesfin9249
    @nolawitephrathahmesfin92493 жыл бұрын

    Mesiye please last name In USA we use last name

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    3 жыл бұрын

    “Seleba”

  • @alemthehaygebeyehu1840

    @alemthehaygebeyehu1840

    3 жыл бұрын

    @@Black-lioness this is i think middle name his father name better his grandfather name

  • @molla1979am

    @molla1979am

    3 жыл бұрын

    Samuel seleba Diyere

  • @abrham5521
    @abrham55213 жыл бұрын

    እዝከዘሬ ሳይፈልጉት ይህን ግዜ ለዉርስ ግዴታ እሱ አስፈልጎ ይሆናል አሁን ላይ ወተዉ የሚፈልጉት እዴት የናቱን ሞት በሚዲያ ለመናገር ከመቼኮል ቢያስ በጠና እናትህ ታማለች ቢሉ ይሻል ነበር ወንድሊጅ እኮ ለናቱ ያለዉ ፍቅር የተለየ ነዉ የምር

  • @bebyalex4235

    @bebyalex4235

    3 жыл бұрын

    ምንም ሳታቂ አትቀባጥሪ እንዳልፈለጉት የት ታቅያለሽ ወረኛ

  • @abrham5521

    @abrham5521

    3 жыл бұрын

    ቤቢ እደስምህ ልጅነትህን ስላልጨረስክ ሂድና ጭቃ አቡካ እሽ ህፃን

  • @hirutfelekehe4932

    @hirutfelekehe4932

    3 жыл бұрын

    ምንም ሳታውቅ ስለሰው ማውራት አረ ማስተዋል ይስጠን

  • @betitube12

    @betitube12

    3 жыл бұрын

    @@abrham5521 ኪኪኪኪ ልጁ ተገኝቷል ታርቁ

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube92033 жыл бұрын

    አይ አሜሪካ እንደወሬው አይደለም በሱስ ጠምደውት ይሆናል።ቢቀርበትስ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew91793 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ታገናችሁ አገናቸው ❤️🙏🙏🙏🙏

Келесі