ከሃገሩ የወጣ! ለሰርጌ ያሰብኩትን ድንገት ጉድ አደረገኝ! እርግማኗን ታንሳልኝ እና ይቅርታ ልበላት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 988

  • @alamaj588
    @alamaj5887 күн бұрын

    እርግማናሟ በደንብ ነው የሚደርሰው እምባዋም ጠብ አይልም ምክኒያቱም እንዴት ለፍታ ብሩን እንዳገኘችው እሷና ፈጣሪ ናቸው የሚያውቁት ክብር ለአረብ ሀገር እህቶቼ

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    7 күн бұрын

    እንዴ ልጁ እኮ ቤቱ ተዘግቷል አለ እኮ

  • @tigistmekonene5826

    @tigistmekonene5826

    7 күн бұрын

    Zem bey kotetam Alkadatem eko esuam tenagralech weregna

  • @thevoiceofethiopia-9295

    @thevoiceofethiopia-9295

    6 күн бұрын

    የሀብታም እርግማን አይደርስብህም

  • @user-sk6mj1yi5y

    @user-sk6mj1yi5y

    6 күн бұрын

    ምች ካዳት ቢክዳት ነበር እርግማኗ የሚደርሰው

  • @HayatHayat-ud9go

    @HayatHayat-ud9go

    5 күн бұрын

    በጣም የደረሰበት ያውቃል የኔውም ይፍረደው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kz2pq1wm2q
    @user-kz2pq1wm2q7 күн бұрын

    ያገሬ ልጆች ዱአ አድጉልኝ እናቴ ታማብኝ ነው ካሰር ይጨቀኛል😢

  • @MeysiMeysi-uc4eg

    @MeysiMeysi-uc4eg

    7 күн бұрын

    እኔም ታሚሚ ነኝ😢😢😢

  • @user-gz8uf4rr8c

    @user-gz8uf4rr8c

    7 күн бұрын

    Alahe yasherelesh❤❤❤

  • @ter2065

    @ter2065

    7 күн бұрын

    አይዞሽ አላህ ያሽርልሽ ያረብ

  • @natanemu9304

    @natanemu9304

    7 күн бұрын

    አይዛቹ ይማራቹ

  • @edmalemberihun9100

    @edmalemberihun9100

    7 күн бұрын

    ይማርልሽ

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum30247 күн бұрын

    ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ ግን የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @gigigebra869

    @gigigebra869

    6 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @friotestory2335

    @friotestory2335

    6 күн бұрын

    ሚስኪን እህቴ

  • @friotestory2335

    @friotestory2335

    6 күн бұрын

    ግፋ ነው

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa7 күн бұрын

    ወጣት ሆኖ እርግማን ሚፈራ ሰዉ ተባረክ እንዴት ደስ ሚል ልጅ ነዉ አለሜ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ🎉🎉❤

  • @bis-pw2jt

    @bis-pw2jt

    7 күн бұрын

    Bemin awekish endemifera? Nedia lay endeza silale? 🤣🤣

  • @MaarY-zg7ni

    @MaarY-zg7ni

    7 күн бұрын

    ማርያምን ገረመኝ የአሁን ወጣቶች እኮ መስሚያቸው ጥጥ ነው😂😂😂😂

  • @enataleme375

    @enataleme375

    6 күн бұрын

    በትክክል ንግግሩ ያሳዝናል እግዚአብሔር ለሁለቱም ይድረስላችሁ!

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    Күн бұрын

    ​@@bis-pw2jtEko😂😂

  • @ef6079

    @ef6079

    5 сағат бұрын

    ለሌባባባባ ክብር አለሽ ባለጌ የሰውላብ ስለበላ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta7 күн бұрын

    የጠራሀት የምትወዳት ኪዳነ ምህርት ትርዳክ በርታ ሀቀኛ ከሆንክ ምንም አትፍራ ፀልይ

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    7 күн бұрын

    አወ የምር ከልቡ ከሆነ ብትራገም አይደርሥም ችገሩን ሥለሚያይ ፍጣሪ እየዋሸከሆነ ጎዱ❤❤❤❤

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    6 күн бұрын

    እኮ ሕቀኝ ከኦነ እርግማኑ አደርስም ግን እሱ ምንም አልስራም 😒

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    6 күн бұрын

    🎉🎉❤❤❤❤1

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u7 күн бұрын

    ሀቀኛ ከሆንህ ምንም እርግማን አይደርስብህም አትፍራ ዝም ብለህ ሰርተህ አስረክብ ኪዳንምህረት ትርዳህ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e7 күн бұрын

    ልጁቷም ልክ ናት በስው አገር የለፋችበት ነው ልጁም ጥሩ ልጅ ነው አለማካዱ በዛሬ ግዜ ከደተኛ የበዛበት ዘመን በግል ሄደን ተክደናል አይደል አንተም ሚካኤል ይርዳክ

  • @AsniAsni-rq5dj

    @AsniAsni-rq5dj

    7 күн бұрын

    በትክክል ሚዛናዊ የሆነ ኮመንት

  • @rahelrahel3587

    @rahelrahel3587

    6 күн бұрын

    😂😂😂 menbetu yekdale leba new banke yetektetebet eyele men yekdal hege ale eko

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    6 күн бұрын

    እጅ ጮሌ 🤮ውረበላ ነው 😒

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    6 күн бұрын

    @@rahelrahel3587 እና አባቱ ምን ያድርግሽ ሴትዮ ሊያጠፋ ይችላል እሱ አባትየዉ ግን የለበትም ሚድያ የወጣን ሰዉ ሁሉ በደለኝ ያለን ከዛ እኩል መስደብ ሃፂያት መሰብሰብ ነዉ እነሱዉ ይጨርሱ

  • @user-lg3xs2hz7c
    @user-lg3xs2hz7c7 күн бұрын

    አለምዬ አደራ አደራ ይሄንን ጉዳይ ከዳር አድርስላት የለፋችበት ሀቋ ነው

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun91007 күн бұрын

    የሴት ልጅ እንባ እደቀላል አትዩት ወንዶች ተው

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    7 күн бұрын

    እግዛብሄር ላንተም ይርዳክ ወንድሜ ኪዳነምህርት ትደግፍክ አይዞክ እህቴም ተርጂው ያጋጥማል አይዞኝ ❤❤❤❤

  • @AsQw-fu4uq

    @AsQw-fu4uq

    7 күн бұрын

    አረአዳምጡ በፊትእይዴ የምንወንድ ቢሔድ ወንድይመጣልነው

  • @user-dc1wb6td5o

    @user-dc1wb6td5o

    7 күн бұрын

    የሀገር ስው ቤተስብ ሳይቀር ጨካኝ ሆናል ..👈🏽👈🏽👈🏽ይሄ የእረብ ሀገር ችግር ብቻቻቻ እይደለም ...እሜሬካ እውሮፓ ካናዳ እውስትራሊያ ወዘተ....ያለነውም ሴቶች ብቻ ሳንሆን ወንዶቹም ልክ እረብ ሀገር እንዳሉት በየዋህነት በቤተስብ በደላላ በባል በሚስት በብዙ ነገር እንሽወዳለን .... በድፍረት እንደ እረብ ሀገሮቹ ሌቶች ወጥተን ስለማንናገር እና ስላልስማችሁት ስለማታውቁት ነው....እንጂ ብዙዙዙዙ ለጆሮ የሚዘገንን ታሬክ እለን ሆድ ይቻለው🤐🤐🤐👈🏽

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    6 күн бұрын

    ​@@TigistTeklehaymanotGebreselass😒ተባበርሽው ውሮ በላ አንች ላኪለት

  • @yourdiyourdi5754

    @yourdiyourdi5754

    6 күн бұрын

    ጨርሳችሁ ሳትሰሙ አትፍረዱ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh82557 күн бұрын

    እውነተኛ ሰው እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንደሆነ ከንግግሩ ማወቅ ይችላል ቃል ምን ያክል ሀይል እንዳለው የተረዳ ሰው ነው ርግማን መጥፎ ነው መራገም ወደ ራስ ይመለሳል ምህረት ይብዛልሽ አይዞህ ወንድሜ ከፍ በል

  • @bis-pw2jt

    @bis-pw2jt

    7 күн бұрын

    Tey enji 🤣🤣🤣 ewnetegna sew silehone newa silkun yatefaw.

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    Күн бұрын

    እረ ለፍርድ አትቸኩሉ😂😂

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane76187 күн бұрын

    እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል ልጁ ግን ትሁት እና ፈረሀ እግዚአብሔር አለው እግዚአብሔር የልብን ያውቃል ተስማሙና እቃውን ስራላት ማመንህም ደስ ይላል

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu7 күн бұрын

    ምስኪን ነው ልጁ! እግዚአብሔር ያመጣበት ነው እንግዲህ ታገሱት!

  • @user-sg2fn8py5p

    @user-sg2fn8py5p

    7 күн бұрын

    በትክክል ያኔ እሮቤል መሃተቡን ሌባ ተብሎ ጭፍጨፉ ሲደርስበት ያ ሁሉ የስድብ ናዳ ሲወርድበት ግን በቅርብ ፀበል ቦታ አንድ የፍውስ አግልግሎት ላይ እንደውም ኬፉ ዮትዩብ የተባለ መንፍሳዊ ፕሮግራም ላይ መንፍስ ተጋልጦለት ሲለፍልፍ የደረሰበት ነገር በጣም ያማል

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    7 күн бұрын

    ​@@user-sg2fn8py5peko erbalma ena agtane beltone nber😢 ufff enkanme dane❤☝🙏

  • @HhHhh-jr3by

    @HhHhh-jr3by

    6 күн бұрын

    በሰው ቁስል እንዴት ገንዘቡአን መልስ

  • @abelb5604
    @abelb56046 күн бұрын

    በሰዓቱ እሷም ያናዳል ግን እሱም ያሳዝናል ገና በማደግ ያለ ምስኪን ነው ካነጋገሩ በጣም ነው ያሳዘነኚ አግዛብሄር የልቡን ይሙላለት❤❤❤

  • @bezaorku2149
    @bezaorku21497 күн бұрын

    በልጅቷም አልፈርድም እኔንም ደርሶብኝ ታገስኩት ችግሮቹን ፈቶ ሳልጠይቀው አስረከበኝ ከዛን በኃላ ወንድሜ ሆነኝ ግን የሚገርመው ብዙ ጫና ነበረብኝ ክርስትና ሊሰጠኝ ብሎ ነገሮች ሳይመቻችልኝ ትኬት ቆርጬ ቀረው እናም እንታገስ ውሸታሞች እንዳሉ ሁሉ በእውነትም የሚጎዱ የሚጎዱ ነገሮች አሉ እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ያርገን

  • @yeneMB

    @yeneMB

    7 күн бұрын

    Hulachinm teshewudenale erre

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    Күн бұрын

    አሜን❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde1467 күн бұрын

    ጥሩነቱ አልካደም እዮሃ ሚዲያ ምስጋና ይገባቹሀል ልጅቱም ትክክል ናት ሃቋ ነው ለማንኛውም መጨረሻው የተሳካ እንዲሆን እመኛለሁ።

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s7 күн бұрын

    አንዳንዴ አለመፍረድን የመሰለ ክብር የለም እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድም

  • @user-ow6qi6to6q
    @user-ow6qi6to6q7 күн бұрын

    ልጅ ጀግና ነው ተቸግሮነው ገበያህ ይድመቅልህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa68577 күн бұрын

    ኪዳነምህረት ትርዳህ ስሟን የጠራህ ታማኝ ነህ ይቅናህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-sy1mf7uw6f

    @user-sy1mf7uw6f

    7 күн бұрын

    አይዞህ ተከራይቶመስራት በራሱከባድ ነውየምታምናት ኪዳነምህረት ትርዳህአንቺም ህቅሽን እንድታገኚፀልይእንጂ እትርገሚው

  • @user-tl6gl8nk5o

    @user-tl6gl8nk5o

    6 күн бұрын

    ኢጂ የኤርትራ ጉዳይሽን ኣድርጊ ፡ ኢትዮጵያ ሚድያ ላይ ምን ቀርቶሽ መጣሽ

  • @gigigebra869

    @gigigebra869

    6 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yenazarethlije558

    @yenazarethlije558

    6 күн бұрын

    ​@@user-tl6gl8nk5omene Agebachu ??? Mekeyya Agame

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    6 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MayeIove
    @MayeIove7 күн бұрын

    የእኔ ወንድም አይዞህ እመቤቴ ችግርህን ታቅልልህ ባባዬ ልጁን የምትሳደቡ ባለጌዎች ልቦና ይስጣችሁ የሰው ችግር የማይገባችሁ ደነዞች ናችሁ

  • @user-mr3hf7nd5r

    @user-mr3hf7nd5r

    7 күн бұрын

    አንችስ ከነሱ በምን ተሻልሽ ?

  • @bis-pw2jt

    @bis-pw2jt

    7 күн бұрын

    Anchim abresh new birr yemitbeyiw?

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r7 күн бұрын

    አይዝ እማ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ለእግዚአብሔር ብቻ ንገሪ ፍትህ ከእግዚአብሔር ቤት ብቻ ነው የሚገኘው

  • @EtagegenMesel
    @EtagegenMesel7 күн бұрын

    አረብ አገር ያለነዉ ልጆች እምነት ነዉ እሚያጠቃን በእዉነት😢😢

  • @user-bj3nz4bl3n

    @user-bj3nz4bl3n

    6 күн бұрын

    ትክክል

  • @selamyehawasawkonjo729

    @selamyehawasawkonjo729

    6 күн бұрын

    ትክክል

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv7 күн бұрын

    የአረብ አገር ሴት ገንዘብ መብላት እርምነው የሰው ደም እደመጠጣት ይቆጠራል ስለዚህ አደራ አትካዱ😢😢😢አንተም ቃልህን ፈፃሚ ያድርግህ😢😢

  • @ferihasweet-oj8yc

    @ferihasweet-oj8yc

    4 сағат бұрын

    እውነት ነው

  • @woineshetbeyene6317
    @woineshetbeyene63177 күн бұрын

    ልጅቷ በፍፁም አይፈረድባትም ደክማ ያመጣችው ነው ።እሱም እርግማን መፍራቱ ህሊና እንዳለው እግዝሀብሄር መፍራቱ ያሳያል አለምሰገድ እግዝሀብሄር ይባርክህ

  • @user-uy3ux3iv8z
    @user-uy3ux3iv8z6 күн бұрын

    የሚገርም ነው ኢሄ ልጅ እግዚአብሔር ሊያነሳው ይሆናል ኢቺን እህታችንን ያመጣት ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው

  • @amiashi5436
    @amiashi54367 күн бұрын

    ማመንህ እራሱ አሰተዋይ ነህ ሰንት ሰው አለ አደል እዴ ሸምጥጠው የሚክዱት ተባረክ

  • @amasnaku2738

    @amasnaku2738

    5 күн бұрын

    ቤምን ምን ዋጋ አለው እንዳይክድ በስሙ ባንክ ገንዘብ ስለገባ ነው ግን አይሰጣትም ሌባ ነው

  • @hanagetachew1405
    @hanagetachew14056 күн бұрын

    ያገሬ ልጆች እስኪ ፀልዩልኝ ዝምብሎ ይጨንቀኛል😢😢😢

  • @konjokonjo9375

    @konjokonjo9375

    6 күн бұрын

    ፈጣሪ ይማርልሽ እህታለም

  • @hirutahirut6496

    @hirutahirut6496

    3 күн бұрын

    አይዞሽ ጸልይ

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet87257 күн бұрын

    ልጁም ያሳዝናል ያጋጥማል አይዞህ ከሰራህ ሁሉም ያልፋል በርትተህ ስራ መዉደቅ መነሳት ያለ ነው እግዚአብሔር ይርደህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59957 күн бұрын

    ወንድሜ ያለ መካድክ እራሱ ትልቅ ነገር ነው አይዛክ እግዚአብሔር ይርዳካል ጨርስክ ታስርክባለክ❤

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku91337 күн бұрын

    ሁለቱም ሲያሳዝኑ በራሳቸዉ ልክ ናቸዉ ልጅ ቅን ይመስላል እሱም ለመመለስ አንቺም ለመቀበል ያብቃቹ ፈጣሪ ይጨመርበት

  • @AsdQwe-qr8zs

    @AsdQwe-qr8zs

    Күн бұрын

    ቅን😂😂😂😂

  • @-zedye
    @-zedye7 күн бұрын

    ለምን ሰጠች አትበሉ የደረበት ያዉቃል ኤነ ካአመት በፊት አፉ ቅቤ በሆነ ደላላ መቶ ሃምሳ ሺ ተበልቼ ደም እያለቀስኩ በማዳም ኩሽና አለው እግዚአብሔር ላቤን አይጥልም አንድ ቀን ይክሰኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-vk6cb9is8y

    @user-vk6cb9is8y

    7 күн бұрын

    እኔም እህቶቼን ያለሁበት ለማምጣት 244000 /ሁለት መቶ ኧርባ አራት ሺህ ብር ደላላ በልቶኛል ተቃጥዬ ጨጓራ በሽተኛ ሆኛለሁ 😢😢😢

  • @user-jn9lg7pd2s

    @user-jn9lg7pd2s

    7 күн бұрын

    አይዞሺ እህቴ በማወቅም ባለማወቅ ተበልተናል

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    7 күн бұрын

    የምን ደላላ ነው እስዋ እኮ እቃ አዛአልሰጡኝም እቃየን ነውያለችው

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    7 күн бұрын

    ​​@@WorkeGelana-sv5ifበምንም ይሁን በምን ተበልተናል ለማለት ተፈልጎ ነው አዎ ተበልተናል ደክሞን ቀረ እኮ!😢

  • @madimahmde1215

    @madimahmde1215

    7 күн бұрын

    ​@@user-vk6cb9is8yአብሽር አላህ የስራውን ይስጠው አንድ ቀን አላህ የስከፍለወል

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul21507 күн бұрын

    ክደት በጣም ያማል በእውነት😢😢

  • @martha1043
    @martha10436 күн бұрын

    ኪዳነ ምህረት ትርዳህ ደሞ ኪዳነ ምህረት በንፁ ልብ ላመናትና ለተማፀናት የነገሯትን የማትነሳ ያሏትን የማትረሳ ናት አታሳፍርም እመቤቴ አይዞህ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu19906 күн бұрын

    እርግማኗን ታንሳልኝ ሲል አሳዘነኝ ፈጣሪውን አክባሪ በመሆኑ አመሰገንኩት ልጅቷም ስላልተካደች ደስ ይላል አለምሰገድ God Bless You

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle39287 күн бұрын

    ዋናው ነገር ልጁ ማመኑ ነው ጥሩ ነው ሲቀጥል የኛ የስደተኞችን ገንዘብ ለመብላት ብዙ ያሰፈሰፎ አሉ እባካችሁን ብራችሁን ለማንም አትስጡ ማንንም አትመኑ በቃ አትመኑ አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጁ ቸግሩት ከሆነ ማስታወቂያ ይሰራለት እና ስራውን ይጀምር ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ወንድም አይዞህ😢 😊

  • @bis-pw2jt

    @bis-pw2jt

    7 күн бұрын

    Bsyaminima yemiketelewin yawkal. Birr ko be bank new yegebalet. Behig titeyikewakecha.

  • @netsanetkifle3928

    @netsanetkifle3928

    7 күн бұрын

    @@bis-pw2jt አይ ልጁ ማጭበርበር ፈልጎ ላይሆን ይችላል ችግር ገጥሞት ሊሆን ይችላል ብሎ ማሰቡ ጥሩ ነው

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    6 күн бұрын

    በሰአቱ ሰርቶ አላማሰረከብ ከክህደት አይሻልም ያዉም ገንዘብ ተከፍሎት ሚዲያ ሰለሆነ ይሆናል ያመነዉ

  • @frenebiyou6034
    @frenebiyou60347 күн бұрын

    እዉይ የጠራሀት ኪዳነምህረት ከፊትህ ትቅደም የኔ ትሁት አይዞኝ እሷንም ወደ ሚድያ የላካት ፈጣሪ የተሻለ አስቦልህ ይሆናል በሉ ፈርኒቸር ለማሰራት ያሰባችሁ ወገኖቼ እድሉን ለሱ እንስጠዉ እንደዚህ ያለ ወርቅ ልብ ያለዉ ሰዉ እኮ ጠፍቷል ❤ደሞ ሙሉ ክፍያ ክፈሉት አሉ😅

  • @bis-pw2jt

    @bis-pw2jt

    7 күн бұрын

    Endet new gin machberberina lebinetin afachun moltachu yemitaberetatut. Leba nesh malet new anchim.

  • @6s8f7d

    @6s8f7d

    7 күн бұрын

    Ashekabach nesh shokaka

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    6 күн бұрын

    አንች ትዛዝ ደግሞ ያሰቃል ሰርቶ አላሰረከበም እየተባልሸ እሱ ጋር አሰሩ አልሸ ትገርሚያለሽ😂😂😂😂

  • @amasnaku2738

    @amasnaku2738

    5 күн бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀ እረ ጉድ በዚህ ሌባ ሌላ ሰው እንዳያሰራ ተጠንቀቁ የሌባው አጫፋሬዎች ውጡ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon70087 күн бұрын

    ልጅቷ ሀቅ አላት ነገር ግን ደግሞ በስራ ላይ ያጋጥማል ልጁን ትረዳው

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r7 күн бұрын

    ምስኪን አላህ ይርዳህ ዘመኑ የከሀዲዎች ነው ስላመንክ እራሱ በጣም ተባረክ በበኩሌ ስለተካድኩኝ ማመንህ ገርሞኛል

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k7 күн бұрын

    አረ እንኳን ነገርሽን ጉድ አድርገውን ነበር ያቺንም ፈጣሪ ሀቅሽን በእጅሽ ያስገባልሽ

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg7 күн бұрын

    እረ አላህዬ ከስንቱ እንጠንቀቅ የእንብላዉ ዘመን አኡዙቢላህ ሀቅሽን አላህ ያስመልስልሽ

  • @santaw5392
    @santaw53927 күн бұрын

    ልጁን እንርዳው። እርዱት ከአከራዩ አስታርቁት አለምሰገድ ወንድማችን።

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m7 күн бұрын

    አየ የአረብ አገር ሤት ይህ ኦላይን ገበያ ይቅርባችሁ በጥፋ እየተበላችሁ ሠዉንም አትመኑ ብራችሁን ለቤተሠብ ልካችሁ ግዙ

  • @user-xz3iy6ti5m

    @user-xz3iy6ti5m

    7 күн бұрын

    Yes

  • @iam-amhara
    @iam-amhara7 күн бұрын

    ኪዳነምህረት ካንተ ትሁን የኔ ወንድም የኔ ትሁት❤❤❤

  • @VshhVsjsjb-bc1lr
    @VshhVsjsjb-bc1lr6 күн бұрын

    መላካም ሰው ነው ልጁ የሰው ልጅ ቺገር ያጋጥመዋል እና ብንታገስ ወድሜ ለኔም ትሰራልያለክ ኦኬ በርታ ዋናው መታመነው ❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd7 күн бұрын

    ቀብድ ከፍላችሁ ሲያልቅአትቀበይምነበር አረተው እህቶች ተማሩ 😢😢😢ሀቅሽን አላህ ይስጥሽ

  • @user-gh3vv8lb7y

    @user-gh3vv8lb7y

    7 күн бұрын

    እኔ ግርም እሚለይ እሴት ልጅ ገና መቀመጫዋን ሳታመቻች ይሄ ሁሉ እቃ አቤት ብር አብዶ ናት ልጅቱ አምስት አመት ሰርታ ይሄ ሁሉ እቃ ያሳዝናል አክሲዎን ብትገዛበት ረትርፎ ይጠብቃት ነበር

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    6 күн бұрын

    @@user-gh3vv8lb7y ባልየዉ ግን ምን ሊሰራ ነዉ የቤት እቃ ያዘዘችዉ እሷ እንደ ህንድ ሴቶች መሆን እያማራቸዉ ነዉ የኢትዮጵያ ሴቶች ለእኛ ላላገባነዉ መዘዝ እያመጡ ወንዶ ቹ ይሄን እያዮ በቃ ትገዛዋለች ሆኗል ሥራቸዉ

  • @wardawarda4153
    @wardawarda41537 күн бұрын

    ሁሉም የኛን ገንዘብ አንጋጦነዉ እሚጠብቀዉ ኧርእግዚአብሔር ይገስፃቸዉ

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah50577 күн бұрын

    ይኼማ ነጋዴ አደለም እግዚአብሔርን የሚፈራ ምስኪን ነዉ እግዚአብሔር የስራ በር ይክፈትልህ አሰሰተዳደግህን ያሳያል ትእቢት በበዛበት ጊዜ እነሰዲህ መሽቆጥቆጥ እንጀራህን በሁሉ ስፍራ የሚገኘዉ ህይወት መንገድ መንገድ የሆነዉ ይባርክልህ ካንተ የተነሳ ብዙዎች ይባረኩ

  • @bis-pw2jt

    @bis-pw2jt

    7 күн бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @AsdQwe-qr8zs

    @AsdQwe-qr8zs

    Күн бұрын

    ፈጣሪወን ፈሪ ከሆነ ለምን በቃሉ አተገኘም ዝም በላችሁ ሰላወራ ነው ፈጣሪን መፍራት በተግባር ነው

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye74506 күн бұрын

    ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ይሄ ታላቅነት ነው፡፡ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf7 күн бұрын

    ሰላም ለሀገረ ልጆ ፈጣሪ መልካም የሆነገረ በያለንበት በህይወታችን ይስጠን❤❤❤❤🌼🌼ብዙ አመት በዚምድር አንኖርም😢😢እባካችሁ ውጭ ሆናች እቃ የምታዙት ንቁ😢

  • @rasayifat5726

    @rasayifat5726

    7 күн бұрын

    ሀገር ቤት ያሉት ቢረዱን አንበላም ነበር እኮ

  • @zouditasama3211
    @zouditasama32117 күн бұрын

    እኔም ገጥሞኝ ወድሜ ጉሮሮውን ይዞ አሥመልሦታል እግዚአብሔር ይመሥገን ተጠቀቁ እህቶቸ😢

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    7 күн бұрын

    ወንድም መከታ

  • @user-pi4ry9fj7i

    @user-pi4ry9fj7i

    7 күн бұрын

    subahan Allah manor eko aletcihlem wandocih kotetam nacihw

  • @user-wo9fr3zf5q

    @user-wo9fr3zf5q

    7 күн бұрын

    እኔ ግን ምንም ቢፈጠር ለወንድሞቼ አልናገርም ሀይለኛ ናቸው ጭራሽ የቤቱ መጀመሪያ ልጅ አይደለም የኔን እንቢ ቀርቶ የሌላ ሴት እንባ ቢያ ካልገደልኩ የሚል ነው የሆነ ነገር ቢፈጠር ብቺ የተነሳ እያሉ ይነዝንዙኝ ሆሆሆሆ

  • @user-pi4ry9fj7i

    @user-pi4ry9fj7i

    7 күн бұрын

    @@user-wo9fr3zf5q kkkkkk gen eski asbiw endet yan hulu birr asalefa tesetalelcih menm satay walalahi

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu76967 күн бұрын

    ልጁ ቅን ነዉ እሷ ስላልተረዳችዉ ነዉ እንጂ አልካዳትም : መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ ወንድሜ የጠራሃት ኪዳነምህረት ትርዳህ :: አንዳንድ ጊዜ መረዳዳትም መደማመጥም መተዛዘንምጭምር ብንተሳሰብ እላለሁኝ: ከመወነጃጀላችን በፊት ::

  • @user-dy2pr8tv1d

    @user-dy2pr8tv1d

    7 күн бұрын

    መቼም ሴቶች የወንድ ድምጽ ስትሰሙ ልባችሁ ትርክክ ይላል ይሄኔ አንቺ ብትሆኚ ልረጋጋ ልነጋገር አትይም ነበር ስራ እስከሆነ ድረስ በወቅቱ ሰርቶ ሊያስረክባት ይገባ ነበር ። ከክፍለ ሃገር ድረስ እየመጣች መንገላታት አይገባትም ነበር ። በራስ ላይ ሲደርስ ነው ሁሉ ነገር የሚታወቀው

  • @bis-pw2jt

    @bis-pw2jt

    7 күн бұрын

    Anchim leba nesh malet new.

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    6 күн бұрын

    ምን ማሐት ነዉ ቅን በሚዲያ ላይ የኪዳነብረትን ሰም ሰለጠራ ነዉ ተይ እንጂ ተለፍቶ የመጣበት ገንዘብ ነዉ እኮ ምን አይነት መረጋጋት ነዉ ገንዘብ ተቀብሎ በሰአቱ ያላሰረከበ ሲደወልለት ካልተገኘ ባለዉ ቀን ያላሰረከበ ድርጅት ወይም ግለሰብ እንዴት ነዉ ጥሩ ነዉ አምኖል የምንለዉ እንደኔ በጣም ያበሳጫል ዝም ብላችሁ አትደግፏ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg7 күн бұрын

    ልጁ በጣም ቱሁት ነው ነው አላአህ ይረዳህ😢😢 አቺም አይዞሽ እማ ይስተካከላል

  • @raheltadese8983
    @raheltadese89837 күн бұрын

    ልጁም ሊያጭበርበር አይደለም ችግር ገጥሞት ነው ተረዱት ኪዳነምህርት ትርዳህሽወድሜ 😢

  • @ethiopialove2772

    @ethiopialove2772

    7 күн бұрын

    እንዴ የሁለት ሰው ገንዘብ ላጥ አድርጎ እንዴት ነው ቸግሮት የምትሉት? ያንን ሁሉ ብር የት አስገባው ለምንስ ቦታ ይቀያይራል ስልኩንስ ይዘጋል ከቸገረውም በአካል ቀጥሮ ማስረዳት ይችላል

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    7 күн бұрын

    አንቺ እርዱ እንዲህ እያላችሁ ወጣት ልብነት አታስደምሩ

  • @bis-pw2jt

    @bis-pw2jt

    7 күн бұрын

    Tey enji? Genzeb yaz nesh yesu? Weyis partner?

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET7 күн бұрын

    ኧረ ለማንም የስራውን ይስጠው አትበሉ እኛም እኮ የተለያዬ ሰዎችን በድለናል እግዚአብሔር ስላልገለጠብን ነው

  • @KokiLove-qv1nd

    @KokiLove-qv1nd

    7 күн бұрын

    ሁሉንም የጁን ይስጠው እንደ ስራው

  • @samri308
    @samri3087 күн бұрын

    ልጁ አልካደም አንቺም አይዞሽ ሀቅሽን ይውጣልሽ አንተም ሰጣህ ከሆነች ስራላት እባክህ ለስራህም ጥሩ አይመጣም እህቶቼ ገንዘባችሁ ያዙ ሀገር ስትገቡ ሁሉም በግዜው ይሆናል አድርገልኝ አድርገልን አትበሉ

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    Күн бұрын

    🙏❤

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi79887 күн бұрын

    አለም ሰገድ እዳተ አይነቱ ያብዛልን ወድሜ

  • @madina0955
    @madina09556 күн бұрын

    ልጁ አልካደም መልካም ልጂ ነው ግዜው ስለሄደባት ነው እህታችን እኔ ልጁን ሣላደንቅ አላልፍም❤❤❤

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube55247 күн бұрын

    ግንእኛ ስደተኞች እምንካደው ለምን ይሆን የዘወትር ጥያቄየ ነው😢😢😢

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw7 күн бұрын

    እውነትም ዓለም ሰገድ ተባረክ 🙏🙏🙏✊🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @edutub21
    @edutub214 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ሀቀኛ ልጅ ነህ ኪዳነምረት በስራህ በሒወትህ ጣልቃ ትግባ ሰርተህ አስረክባት ወድማለም

  • @madenanuri9925
    @madenanuri99255 күн бұрын

    የኔ ቆንጆ አንቺም ያለሽበት ስሜት ይገባኛል አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ ልጁም ግን አለመካዱ ትልቅ ነገር ነው እና ለመረዳት ሞክረሽ ጊዜ ስጪው አትርገሚው ይቅር በይው

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym7 күн бұрын

    እስዋም አሳዘነችኝ እሱም እንደዛው ምስኪን

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu7 күн бұрын

    ሁለቱም ትክክክል ናቸው እሷም በሰው ሀገር የለፋችበትን ነው ያቆየባት እሱም ደግሞ ችግር ደርሶበት ነው እዮሐ ሚድያ እናመሰግናለን ❤

  • @user-sk6mj1yi5y
    @user-sk6mj1yi5y6 күн бұрын

    መሻአላህ ልጁ ጎዝ ነው እንደዚህ አይነት በለሙያ ልናከብራቸው ይገባል ስም ከማጥፋት ይልቅ. እርግማኗ አይደርስበትም እስካልካዳት ድረስ ቢክድ ነበር የሚደርሰው በርታ ወንድማችን በአላህ እገዛ በቃልህ እደምትገኝ ተስፋ አደርቃለሁ❤❤

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse62797 күн бұрын

    ልጁ ሀቀኛ ነው እሷም ልክ ናት ነገሮች ሁሉ ምክንያት አላቸው የጠራት ኪዳነምህረት ችግሩን እያስተካከለችለት ነው

  • @semdubale4554
    @semdubale45547 күн бұрын

    ብራቦ ❤እዮሃ ሚዲያ ❤እንደ እናንተ ሚዲያ ያብዛልን እናመሰግናቸዋለን በርቱ 🙏🙏🙏🙏

  • @peace3791
    @peace37917 күн бұрын

    ይህን ሁሉ ያነባችበት, ይህን ሁሉ ግዜ የተቃጠለችበት, የተመላለሰችበት ካሳም ያስፈልጋታል::

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo7 күн бұрын

    ጋዜጠኛ አለምሰገድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የስንቱን ሀሳብ ጭንቀት ነዉ ሰምተህ የምትዳኘዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki39557 күн бұрын

    ቅቤ ነው አሌሰ ንግግሩ አስተውቀዋል ❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn55817 күн бұрын

    የኔ አባት እዲህ ፈጣሪውን የሚፈራ ሰው ስወድ እሷም ብትሆን እውነት አላት እሱም ቢሆን ኪዳንምረተን እየጠራ እውነት አለው እና ፈጣሪ ሁለታችውንም ያግዛቸው አለምየ ምረጥ አዳማጭ ነህ

  • @amasnaku2738

    @amasnaku2738

    5 күн бұрын

    በምነት ስር የአስመሳይ ሌባ ነው ሕዝቡን የሜታልል የጎዳን

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k7 күн бұрын

    አለም ሰገድ ትለያለክ ልጁም ሲናገር ያሳዝናል

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l7 күн бұрын

    ሁለቱም ያሳዝናል የመጡትን ትክክለኛ ቦታ ነው አሌክስ ያጓጋል ይቅር ትበለው ልጁ ትክክለኛ ሰራተኛ ነው ኪዳነ ምህረት ትርዳህ ወንድሜ አይዞህ አድራሻህንም እቃዎችንም አይተን እናዛለን እኛም ህልም ለበጎ ነው በርታልን ወንድምየው ።

  • @amefke2069
    @amefke20696 күн бұрын

    በእውነት ሁለቱም ለኔ አስተምረውኛል አለምዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነ ቤተሰብህ ያድልህ ፈጣሪ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg89387 күн бұрын

    የዛሬዋ ልጅ ቆንጅዬ ናት

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    Күн бұрын

    በል ኪሳራዋን ሸፍን😂😂😂😂

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd7 күн бұрын

    ቆይ መበላቷ አደለም የገረመኝ ሴት እቃ ገዝታ ሆነ እደ የምታገባው አረብ ሀገር ለፍታ ቢቀርብሽስ እቃው ብርሽን ይዘሽ ብትገቢስ ሀቅሽን ይመለስልሽ እላለሁ

  • @keyriaissa1538

    @keyriaissa1538

    7 күн бұрын

    😂😂😂😂😂እና አግብታ ለምን ተሰደደች ለዚህ አይደል😂😂😂😂

  • @user-gh4ll2ci6u

    @user-gh4ll2ci6u

    7 күн бұрын

    በቃ እሢትነንማለትነው እቃምገዘው ፈረዶብን

  • @Ruki661

    @Ruki661

    7 күн бұрын

    Agbta eko naw yetsdadachu

  • @meskeremaklilu
    @meskeremaklilu6 күн бұрын

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጣብቅ በዚህ ዘመን ፈራአ እግዚሐብሄር ያለው ወጣት ማግኘት በራሱ መታዳል ልጅቷም እውነት አለት ያጭበራባራ መስሏት

  • @user-sg4kc6mq9l
    @user-sg4kc6mq9l7 күн бұрын

    እሱዋም እውነቱዋን ነው ከሀዲው በዝቱዋል አንተም ጥሩ ልጅ ነህ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h7 күн бұрын

    ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅ በጣም ያሳዝናል ሚዲያ ተገኝ ብሎ እየሮጡ እዚህ ከመምጣታችን በፊት ሰው ነው ችግር ሊያጋጥም ይችላል ቦታው ድረስ ሄዶ መነጋገር ይቻላል ችግር ገጠመው ምን ይሁን አቤት ፈጣሪ ይህ ይገጥመኛል ብሎ ሰው ቃል አይገባ ይህንን ችግር ካስረዳት ሮጦ እዚህ ከመጣት ታግሶ መጨረሻን ማዬት በስደት የኖረ እንዴት ችግር አይረዳም ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር የውስጥን ነው የሚያይ ተረገምክ ምናምን እውነት ሀቅን ስትበላ ብቻ ፍራ የእሷ እርግማንበውሸት ከሆነ አትፍራ ኪዳነምህርት ስራህን የተወሳሰበብህን ትፍታልህ ትባርክልህ አልቆ ስታስረክብ እጨምራልሁ ምርቃቱን ሰርቶ የሚበላን ሰው እንጀራለመዝጋት አንሩጥ ስንት የሚያስጨንቀን ጉድ በሚሰማበት ሀገር 😢😢😢😢😢

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    7 күн бұрын

    አረ በጣም ያሳዝናል አበዙት ስድብ እርግማን ምን አመጣዉ አጥንት የሌለዉ ምላስ አጥንትን ይሰብራል ይባላል አደለም ቀን ስጭኝ ብሎ ችግሩን ነግሯት እኛ ጋር ጎደኛዬ ሶፋ አዛ በጦርነት ልጁ ከሰረበት በቃ አልደወለችም ተወችዉ

  • @Branifoodrecipes
    @Branifoodrecipes7 күн бұрын

    እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አደረሳቹሁ። ደምሩኝ

  • @meseretmeseret-wf4nb
    @meseretmeseret-wf4nb7 күн бұрын

    ከጂምሩ ተገብግቤ ነበር ፍጣሚውስሰማ ትንሺተረጋጋሁ ህመሟአሞኛል እህቴ አለምሰገድ ተባረክ ፍጣሚውን ደሞ ፈጣሪ የሀቋን ይስጣትኦፍ ስደት አሞናን ተውን አታሰቃዩን አጭበርባሬወች😢

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa75507 күн бұрын

    ኪዳነ ምረት ስል አጀትን አላወሰዉ እህት የሰጥሻል ተረጋግና ጠቡቅ አለምዬ ስለገባበት

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma17 күн бұрын

    በአረብ ሀገር የምትኖሩ ሴቶች በወንድ የምትበሉ በቤተሰብ የምትበሉ በብዛት እናንተ ናችሁ የዋህነት ያጠቃችሗል :ከሌሊች ታሪክ ተምረሰችሁ ተጠንቀቁ በአሜሬካ ያሉ ሴቶች ደግሞ የሚሸወዱት በጋበቻ ያመጡት ሰው ከመጣ በሗላ በመከዳት ነው ሁሉም ሴት በተለያየ መንገድ እያስለቀሱ ያሉት የራሳችን ወገኖች ናቸው ያሳዝናል እህቴ አይዞሽ ሁሉም የስራውንያገኛል:

  • @user-dc1wb6td5o

    @user-dc1wb6td5o

    7 күн бұрын

    እሜሬካ ያለነውም ሴቶች ብቻ ሳንሆን ወንዶቹም ልክ እረብ ሀገር እንዳሉት በየዋህነት በቤተስብ በደላላ በባል በብዙ ነገር እንሽወዳለን .... በድፍረት እንደ እረብ ሀገሮቹ ሌቶች ወጥተን ስለማንናገር እና ስላልስማችሁት ስለማታውቁት ነው....እንጂ ብዙዙዙዙ ለጆሮ የሚዘገንን ታሬክ እለን ሆድ ይቻለው🤐🤐🤐👈🏽

  • @SamrawitGirma1

    @SamrawitGirma1

    7 күн бұрын

    @@user-dc1wb6td5o ልክ ነህ ወንድነሜ ብዙ ወንዶችም ይሸወዳሉ ግን በብዛት የምንሰማው ሰለ አረብ ሀገር ሴቶች ስለሆነ ነው :ለውራ ከተባለ ብዙ ጉድ አለ

  • @user-db4tb5nl3z
    @user-db4tb5nl3z7 күн бұрын

    ልጁ በጣም ታማኝና ጥሩ ሰው ነው ይቅናህ ወንድሜ

  • @mahletmamo1390
    @mahletmamo13907 күн бұрын

    ያረብ ሀገር ሴት ሞኝ ስለሚመስሎቸው ሁሉም ገንዘባቸውን ለመብላት ያሰፈስፋል ከቤተሰብ ጀምሮ እግዚአብሔር ይርዳሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @user-rj5zn7qo6s
    @user-rj5zn7qo6s6 күн бұрын

    በስደት አለምየምትኖሩ ወገኖች አላህ ይጠብቃችሀ ያሰባችሁተ ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አሚን በሉ

  • @mayo5105
    @mayo51056 күн бұрын

    የድርጅት ባለቤቶች ብዙ ጊዜ በቃላቸው አይገኙም በጣም የወረደ ስራ ነው የሚሰሩት ስርዓት የላቸውም ገንዘብ እጃቸው እስኪገባ ብቻ ችግር የለም እያሉ ሰውን ያሳምናሉ ከዛ ትክክለኛ ማንነታቸው ይገለጣል

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk7 күн бұрын

    ሚድያላይ መሆኑን ስላወቀነው የተቅለሠለሰው

  • @birukeshetu4293
    @birukeshetu42937 күн бұрын

    አለምሰገድ ምን አይነት ቅን ሰው ነህ ተባረክ የስንቱን እንባ አበስከው ከፍ በል

  • @ayaha3449
    @ayaha34497 күн бұрын

    በን ግግር መፍታት ይቻል ነበር አሌስ አተ ፈጣሪ ይጠብቅሠዎችን ትሪት ምታደርግበትመገ ዶች በጣም ደሥ ይላሉ💕💕

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn7 күн бұрын

    እግዚአብሔር የሚፈራ ወጣት : ተባረክ

  • @zouditasama3211
    @zouditasama32117 күн бұрын

    የሤትልጂ ላብ የሚበሉ ወዶይ ዘራችሁ ይጥፍ እሣት ይደድብክ አቦ ምንጉድነው😢

  • @user-tj5oe4zc6r

    @user-tj5oe4zc6r

    6 күн бұрын

    ምክንያቱን ተናገረ እኮ አመነ ይሄ ሁሉ እርግማን ምንድነው እግዚአብሔር የልብን ስለሚያይ በእርግማንሽ የምትማጭው ነገር የለም ነገም አንቺም አጣብቂኝ ውስጥ ገብተሽ እንዳትፈተኚ ልጁ ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው ነው

  • @appseth8007
    @appseth80076 күн бұрын

    እህት ሀቅሸን ያሰጥሸ ፈጣሪ ወንድማችን ጎበዝ ነህ እርግማን በመፍራትህ አንተ ሀቀኛ ብቻ ሁን እርግማን አትፍራ የጠራሀት ኪዳነምህረት ትርዳህ በርታ

  • @usaamerica-oi5gk
    @usaamerica-oi5gk6 күн бұрын

    እውነት የተባረከ ሰው ነው, እግዚአብሔርን እሚፈራ እና እርግማንን እሚፈራ ወጣት ተባረክ

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh7 күн бұрын

    የሰው ሀቅ የሰው ላብ እሳት ነው።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue65867 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጠው ማመንህም አለምዬ ተባረክ

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde85527 күн бұрын

    ልጅ ደህና ይመስላል በንግግር አለመስማማትነው ይታረቃሉ !!!

  • @amasnaku2738

    @amasnaku2738

    5 күн бұрын

    ሰልኩን አንስቶ ለምን ችግሩን አልነገራት ሴቀጥል አለበት ቦታ ጠርቶ ለምን አላሳያትም ቀጨኔስ የነበረበት ቤት ለመታሸጉ ምን ያህል እርግጠኛ ነው? ሌላው አንተ በሐቅ ከሰራህ ለምን እርግማን ፈራህ ሐቀኛ ከሆንክ እርግማን አይደርስብህም

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye74506 күн бұрын

    አይዞህ ልጄ የጠራሃት ኪዳነምህረት ትርዳህ፡፡ዋናው ታማኝነት ነው፡፡ አንቺም በርግጥ ያናድዳል እኔም ብሆን እንዲህ ነው የምለው ዋናው ግን አልካደሽም አይዞሽ እስካሁን ታግሰሻል ትንሽ ታገሺው ይቅር በይው ተስማምታችሁ ተነጋገሩና ዕቃሽን ተረከቢ የእናትነት ምክሬ ነው፡፡

  • @MeseretDemise-hu7nr
    @MeseretDemise-hu7nr7 күн бұрын

    የኔ እናት አትዘኚበት በእመቤቴ ይቅር በዪው

  • @user-hk2qb2il7e
    @user-hk2qb2il7e7 күн бұрын

    አይ ይሄ ሰውዬ ሰርቶ አይሰጣትም እርገኛ ነኝ ቢሰራም እንደነገሩ ነው እና ብሩን ይመልስላት

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z7 күн бұрын

    ደግ ሆኒችሀል ቤተሰብ ተቀምጦ ለሌላ ሰዉ የምልኩ ልብ ይስጣችሁ በቤተሰብ ልካችሁ አስገዙ

  • @user-pz3jp9qw9e
    @user-pz3jp9qw9e6 күн бұрын

    ተረጂው ልጁን ማርያምን አዛዘነኝ

Келесі