ወንድሜ በመስለሙ ልገድለው ነበር! || የኔ_መንገድ

Ойын-сауық

#የኔ_መንገድ #MinberTV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 648

  • @sarazainab1182
    @sarazainab11822 жыл бұрын

    ወላህ የኔን ታሪክ ነው እኔም ጓድኙች ጨረሰው እስላም ነበሩ በጣም አለባበሳቸው ብቻ ነበር እምወድላቸው እምንቱን ግን አንድም ቀን እሰልማለው ብየም አላወቅም ነበረ ግን አልሃምዱሊላህ

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🌹

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @user-bl1cg8md8o

    @user-bl1cg8md8o

    2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እኳን አላህ ቀናውን መንገድ መራሽ ማማዬ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ለኛም ጥንካሬውን ይስጠን መጨረሻችን ይመን

  • @hayatmohmmed4763

    @hayatmohmmed4763

    2 жыл бұрын

    Masallhe

  • @konjo711

    @konjo711

    2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf2 жыл бұрын

    እኔም እየሱስ እና እናቱ ማርያም፡ ኣብራሃም ሙሴ ሁሉም ሙስሊም መሆናቸው ካወቅኩኝ ቡሃላ እስልምናን ተቀብያለሁ ኣልሓምዱሊላህ

  • @foreverything1486

    @foreverything1486

    2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @Adne_

    @Adne_

    2 жыл бұрын

    ልቦናሽን ይክፈትልሽ አየ መታውር

  • @holbrook-ul9cf

    @holbrook-ul9cf

    2 жыл бұрын

    @@user-jc3oy4yi9y እስልምና ኣዲስ ኣይደለም የሱስ ማርያም እስላም ናቸው እስልምና ማለት ለ ጌታህ እጅህን መስጠት(መስለም) ካለሱ ማንም ሃይል እንደሌለው ማመን ነው ስለዚ ማንም ሁል የ ኣምላኽ ስልጣን እና ሃይል የኣምላክ ነው ብሎ እጂን ለ እግዚኣብሄር ተሽንፎ የሚሰጠ እስላም ይባላል ስለዚ የሱስ ኣብራሃም ሙሴ እጃቸውን ለ ኣንድ ፈጣሪ ስለሰጡ (ሰለሙ) እስላም ናቸው ማንም ሰው እጂን ለፈጣሪ የሚሰጥ(የሚሰልም)እስላም ነው

  • @user-et4de1ck2j

    @user-et4de1ck2j

    2 жыл бұрын

    @@user-jc3oy4yi9y አች የየሱስ በችላ ዘላን በዝህም መጣችሁ ካፌር እጨታም ቀሻሻ ምን አባሽ አገባሽ አወ እየሱስ ድቃላ ሰው ነው አች ስእላም ገና እንበዛለን አች ካሀድ ቆሻሻሻ አፈር ብይ ያን ድቃላ ለማሰደብ ነው ምን አመጣሽ እዝህ ዘላን አወ እየሱስ ሰው ነው አወ መልስ የለሽማ ስድብ ነው መልስሽ ሸርሙጣ

  • @anuwarumer6677

    @anuwarumer6677

    2 жыл бұрын

    Allahu Akibar

  • @mdzinetxn7300
    @mdzinetxn73002 жыл бұрын

    ያረቢ እኔም አማቴን እስልምናን እንድወፍቃቸው ዱአ አድርጉልኝ ያረብ

  • @pentube6273

    @pentube6273

    2 жыл бұрын

    Allah ywofkachew

  • @hikmaali6461

    @hikmaali6461

    2 жыл бұрын

    Amine betsbochachin Alah eslmena yiwofekeln yareb

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ደምርኘ ለአላህ ብላሽ

  • @asdhadd6349

    @asdhadd6349

    2 жыл бұрын

    ያርብ አላህ ትክክለኝውንምገድ ይምራልሺ እማ

  • @nooranoora8327

    @nooranoora8327

    2 жыл бұрын

    አላህ ይወፍቃቸዉ

  • @user-wv5ku5ze7i
    @user-wv5ku5ze7i2 жыл бұрын

    እኔም በጣም ነበር እስልምናን የምጠላው ሰወቹ እራሱ ሰው አይመስሉኝም ነበር ወላሂ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ወፍቆይ ሙስሊም ሆኛለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @saada8859

    @saada8859

    2 жыл бұрын

    እፍቅ ባረግሽ ባካል ባገኝሽ ደሞ ጠክሪ

  • @vikasyadav2423
    @vikasyadav24232 жыл бұрын

    ሰለምቴወች በምነታቸው ያላቸው ጥንካሬ ደስ ሲል

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-et4de1ck2j

    @user-et4de1ck2j

    2 жыл бұрын

    በጣም ማማየ

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ደምርኘ ለአላህ ብላሽ

  • @firdowstube789

    @firdowstube789

    2 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ

  • @semriaosman8957
    @semriaosman89572 жыл бұрын

    ሀቂቃ የሰለምቴወች ጥንካሬ ሲሰቀና ደሞ በፍቅር ነውሰ የምወዳቸው አራህማን ያፅናቹህ ያፅናን

  • @layla557

    @layla557

    2 жыл бұрын

    አሚን የረብ

  • @user-ht7wq6nt5x
    @user-ht7wq6nt5x2 жыл бұрын

    ውበት ሲለካ ኒቃብ ነው ለካ💜😍 ማሻ አሏህ ሱመያየ አሏህ በእስልምና ላይ ያፅናን ሶፊዬ ሠላም ብየሻለሁ ድስ ላይክ ያረጉት ግን🙄

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @ayeshakonjo118

    @ayeshakonjo118

    2 жыл бұрын

    መሻላህ በጣም የምወደው ኘሮግራም

  • @negnyedessiewa9715

    @negnyedessiewa9715

    2 жыл бұрын

    በትክክል።

  • @MukhtarAli-tn4bk

    @MukhtarAli-tn4bk

    2 жыл бұрын

    Where is yours please. Resspect your own words

  • @hananhamdan819

    @hananhamdan819

    2 жыл бұрын

    Ena yanechi porofayl men yemilut new

  • @fafisualih4212
    @fafisualih42122 жыл бұрын

    ገራሚ ጠንካራ እናት ናቸው ልጆቻችሁንም አሏህ ሂዳያ ይስጥላችሁ እናቴ ሀሳባችሁንም አሏህ ያሳካላችሁ. በተረፈ ሶፊ ለእናንተ መልእክቴ ወይዘሮ ሱመያ ፈቃደኛ ከሁኑ ባል ፈልጉና ዳሯቸው ሷሊህ ሰው ከጎናቸው የሚሆን

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @zakkas3039

    @zakkas3039

    2 жыл бұрын

    Mesjid yalu sewoche men eyeseru nw,kezih befitem endezihu semechalehu

  • @Adam-qw9mr

    @Adam-qw9mr

    2 жыл бұрын

    የኢትዮጵያዊዋ ሙስሊም ሴት ክርክር 🙇😇🙆kzread.info/dash/bejne/mZ9-1pR_pZPPj9o.html

  • @user-cx8ue7qe8q
    @user-cx8ue7qe8q2 жыл бұрын

    እስላም ሰላም ነው እኔ ከሙሉ ቤተሰቤ ነው እስልምናን የተቀበልኩት ግን ፈተና አለው ብቻ አልሃምዱሊላ ያሁሉ መከራ አሳልፈናል ከአላህ ጋር

  • @user-oq4vi1ko7i

    @user-oq4vi1ko7i

    2 жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ የሁላችንንም መጨረሻ አሏህ ያሳምርልን

  • @user-wv5ku5ze7i

    @user-wv5ku5ze7i

    2 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ወደደመረጠሽ እስቲለኔም ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦቼ እስልምናን እዲወፍቃቸው እኔም 3አመቴ ከሰለምኩ እናቴ በኩፍር ሞተች 😭😭😭

  • @user-yp5yh4nf9o

    @user-yp5yh4nf9o

    2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @fatemaadam6365
    @fatemaadam63652 жыл бұрын

    ኢሥላም ሠላም ነው ኢሣ አለይሂሠላም የአላህ መልክተኛና ነብይ ናቸው

  • @user-et4de1ck2j

    @user-et4de1ck2j

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-eb3je7bu7s
    @user-eb3je7bu7s2 жыл бұрын

    እኔ የምለው ለምንድነው ሼር ለይክ የማነደርገው ለማ ሰበብ እደምሆና አናቅም እበከችሁ ሼር እናደርግ ሴቭ አርገን ለሁሉም ይድረስ

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @user-et4de1ck2j

    @user-et4de1ck2j

    2 жыл бұрын

    ማማየ የኛ ልጆች ጥሩ ነገር ላይ አያተኩሩም ወሬ አለበት ቦታ ነው የሚሮጡት ኡስታዞቻችንም ብዙ እያስተማሩን ተከታይ የላቸውም ግን የሙስሊም ልጆች የሚገኙት እወሬ ቦታ እድራማ ቦታ ነው አላህ ልቦና ይስጠን

  • @hellohey9597
    @hellohey95972 жыл бұрын

    ቅዳሜ እዴት እደጓጓው እሁድ ንም ስጠባበቅ ነበር ሱብሃን አላህ ምርጥ ፕሮግራም

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🌹🌹

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @Adam-qw9mr

    @Adam-qw9mr

    2 жыл бұрын

    የኢትዮጵያዊዋ ሙስሊም ሴት ክርክር 🙇😇🙆kzread.info/dash/bejne/mZ9-1pR_pZPPj9o.html

  • @bintseid4429
    @bintseid44292 жыл бұрын

    ወላሂ ብዙ ጊዜ ሳይ ስሰማ ሲበዛ እስልምናን የሚጠሉ ሠወች ናቸው በመጨረሻ የሚሠልሙት ሠብሀናላህ አላህ ካችጋ ይሁን እናታችን ልጆችሽንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ

  • @saralove8838
    @saralove88382 жыл бұрын

    ኢሻአላህ እኔምአንድቀን አወራዋለሁ እህቶችዱአአርጉልኝ እድፀናበጣምከባድነው ወላሂ ግንአልሀምዱሊላ

  • @vikasyadav2423

    @vikasyadav2423

    2 жыл бұрын

    አላህ ያጠክርሽ ውድዋ እህቴ

  • @user-bd2yq6sg1d

    @user-bd2yq6sg1d

    2 жыл бұрын

    አብሽሪ እህቴ አላህ ያጠንክርሽ በሀቅ ላይ ስትሆኝ ጫናው ይበዛል ቤተሰብ ጓደኛ ሊርቀን ይችላል ግን የአላህ ባሪያ እስከሆንሽ ድረስ በሀቅላይ ነሽ እድለኛም ነሽ ለአንድ ለፈጠረን አላህ መገዛት መታደል ነው አልሀምዱሊላህ ጠንካራ ሁኝ ፈተናው እስከሚያል እህቴ ስገጅ ዱአ አድርጊ ወደ ብራሀኑ መርቶሻል

  • @yasinalo

    @yasinalo

    3 ай бұрын

    Dua argi Allah yisamashal lamitfaligiw nagar

  • @asmanasreetiopia6266
    @asmanasreetiopia62662 жыл бұрын

    አላህ ምኞቶን ያሳከው ያረብ ረጅም እድሜ ይስጦት እርሶ ያዩትን ብርሀን ለቤተሰቦ በሞለ አሳይቶ ያስደስቶት

  • @hellohey9597
    @hellohey95972 жыл бұрын

    ያረብ እድሜዎት ከጤና ጋር ይርዘም ኡምራ ለማረግ ከችግርተኞች ጎን ለመቆም ምኞት አሎት አላህ ያሳካሎት

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h2 жыл бұрын

    የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ስወዳችሁ 🇪🇹💘 ሀገራችን አላህ ሰላም ያድረግልንን

  • @hfgchf1841

    @hfgchf1841

    2 жыл бұрын

    Wm ሶፍ ባቺ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝማሬ

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ሀዩቲ ከወሎ ደምርኘ

  • @farusnuri977

    @farusnuri977

    Жыл бұрын

    የኔም ንገድ። በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ። ሙስሊም ቤትም ህኖ በጣም ሚችጋሩበት ምን ገድ አለ።

  • @ruufjj7355
    @ruufjj73552 жыл бұрын

    ሡባሐን አላሕ በጣም ይገርማል አላሕ ከወደደሕ ማንም ቢጠላሕ አይጠቅምሕም አላሕ ከጠላሕ ማንም ቢወድሕ አይጠቅምሕም ለልጆችሽ አላሕ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r2 жыл бұрын

    ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ግን በመጨራሻም አላህ ወዶና ፈቅዶ እስልምናን ሰጠሽ አልሀምዱሊላህ እማ እድሜ ይስጥሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ ልጆችሽንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ ሶፊ ማር የምወድሽ በርች

  • @user-yz4tp3fh7u

    @user-yz4tp3fh7u

    2 жыл бұрын

    ከዚቱ ሙስጠፈ ደምርኘ ወይም ደምራኘ

  • @mekiyakamel7587
    @mekiyakamel75872 жыл бұрын

    ልክ ናቹ ውዷ እናተችን የእርሶ ንግግር በጣም ነው ደስ የሚለው ልክ ናቹ ልጅ ምንም አየደርግም ልጅን የሰጣው ጌታ ይባልጣል ወይ ደስ ይላል ጣንካራ ሴት

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya1722 жыл бұрын

    ቆይ ኢሄ ፕሮግራም ቅዳሜነው አልተባለም አናሣዝናቹም እናንተ ሥንጠብቅ ሣንተኛ እንደር ኦሆ እኔ እኮ ሣአቱ እሥኪደርሥ ሥራዬ ለመጨረሥ እሩጫዬ የት ልቴጂነው እሥኪባል 🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌻 ማሻ አሏህ ያረቢ መጨረሻችንን አሣምርልን ያረብ ይገርማል

  • @amatotmam4367

    @amatotmam4367

    2 жыл бұрын

    እውነት እኮነው ሆ

  • @ViP-lz8dy

    @ViP-lz8dy

    2 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊው

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹

  • @hanansherefa6168

    @hanansherefa6168

    2 жыл бұрын

    amin

  • @Habebetoube

    @Habebetoube

    2 жыл бұрын

    ምስክን

  • @user-gy1xm6fl2x
    @user-gy1xm6fl2x2 жыл бұрын

    የኔ ምገድ ወላሂ በጣም የምወደው ፕሮግራም ሶፊዬ ስወድሽ ገና ልሰማ ነው 🥺🥺😢😢🥺🥺🥺😢😢🥺اللهم صل وسلم على نبينا محمد💚💚💚💚💚💚

  • @hawedandeta5923
    @hawedandeta59232 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እናታችን አላህ ይጨምርሎት እስቲቃማውን ይስጦት የዱንያውንም የአሄራውን ምኞቶ አላህ ያሳካሎት፡፡ልጆቾንም ሂዳያ ይስጣቸው ፡፡

  • @meryembantali2476
    @meryembantali24762 жыл бұрын

    ሱብሃን አሏህ አልሃምዱሊላህ አላሁ አክበር 🌹🌹🌹🌹

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🌹🌹

  • @user-ws5mw8sg3e
    @user-ws5mw8sg3e2 жыл бұрын

    መካም መድናም ሁለቱም አላህ ዘድ የተውደዱ ቦታዎች ናቸው

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🌹🌹

  • @Adam-qw9mr

    @Adam-qw9mr

    2 жыл бұрын

    የኢትዮጵያዊዋ ሙስሊም ሴት ክርክር 🙇😇🙆kzread.info/dash/bejne/mZ9-1pR_pZPPj9o.html

  • @faithgem893
    @faithgem8932 жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ የኢስላም እህቴ ሱመያ ። አልሀምዱሊላሂ ረቢል አላሚን አንቺ ብቻሽን አይደለሽም ከሁሉም በላይ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ አብሮሽ ሲሆን ከ1.9 ቢሊዩን በላይ እህትና ወንድም ያለሽ ነሽ። አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ የኒያሽን ሁሉ አሳክቶልሽ ልጆችሽን እንዲሁም ባለቤትሽን አንቺ ያገኘሽውን ብርሃን ወፍቋቸው ከውዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር በጀነቱል ፊርደውስ ይሰብስበን አላሁማ አሚን 🤲

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir24712 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የኔ እህት አላህ ለልጆችሽ ሂዳያ ሰጥቶ ያስደስትሽ የሀሳብሽንም ያሳካልሸ የአላህ ሬሳየ ከዛ ቤት ሊወጣ አልፈልግም አለች ሱብሃንአላህ ረጅም እድሜ ጤና ልጆችሽ ተመርተው በነሱ ደስታ አላህ ይወፍቅሽ ያረብ ቀሪውን ይወትሽን ይባርክልሽ ያረበልዓለሚን ያዘልጀላሊ ወልኢክራም!

  • @toyba2216
    @toyba22162 жыл бұрын

    ላኢላሀኢለሏህ ፣አልሃምዱሊላህ ፣ሱባሀን አላህ ፣አሰታኸፍረሏህ አላህ አክብር ማሻአላህ የወደድከውን ትምርጣለህ ልጅቿንም አላህ ይወፍቃቸው ኢሻአላህ ያረብ 🕋📚📿💔😢

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya1722 жыл бұрын

    አሠላማለይኩም እህት ወንድሞች እንዴት ናቹ ወዶች አሏህ ይጠብቃቹ እሥቲ ሶፊ መታለች ባላቹበት ቁጭ ቁጭ ብላቹ ላይክ አድርጉ የመዳም ሥራ እንደ ሆነ አያልቅ 👍👍👍👍👌👌👌👌👏👏👏👏

  • @rabiaomair7065

    @rabiaomair7065

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @fatemaadam6365
    @fatemaadam63652 жыл бұрын

    ማሻአላህ ደሥ የሚል ህይወት ወላሂ ምነው ያላዮት ያልቀመሡት በቀመሡት ብየ እመኛለሁ

  • @toyba2216
    @toyba22162 жыл бұрын

    ማሻአላህ እኮን ወደተፈጠሽበት መጣሽ አላህ የወደደውን ይመርጣል አሏህ አክበር አልሃምዱሊላህ 🕋📿📖📚📙🕋❤️

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያፅናወት እማ እናት ለዘላለም ትኑር አላህ በሀቅ ላይ አፅንቶ ይግደለን!! ሀገራችንን ሰላሟን አላህ ይመልስልን!!

  • @user-fc2jl3xk4v
    @user-fc2jl3xk4v2 жыл бұрын

    አብሽሪ ልጆችሽን አላህ ሂድያ ይስጣቸው (( ስለላሁ)) ((አለይሂም)) (( ወሰለም))።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ እሙየ

  • @mewbetube7629
    @mewbetube76292 жыл бұрын

    ያአሏህ የሚገርሙ እናት ናቸዉ አሏህ ምኞቶን ያሳካሎት እህታችንም ማሻአሏህ

  • @lztoutube8165

    @lztoutube8165

    2 жыл бұрын

    እንዛመዱ በቀንነት

  • @user-bb9lc5wo8h
    @user-bb9lc5wo8h2 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ እኔንም ለመራኝ ጌታ የኔን መገድ በታውቁት ይጠቅማቹሁ ነበር ግን እኔ ሀገር አይደለሁም ብቻ ሰመጣ የቤተሰቦች አቀባባል ምን ይሁን የኔ አቋም ግን አይነቃነቀም አላህ ያፀንኝ እነሱሁንም ይምራልኝ በተለይ አባቴን

  • @user-bd2yq6sg1d

    @user-bd2yq6sg1d

    2 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላሁ አክበር አላህ ያጠንክርሽ እኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይመኖት አላህ መራሽ እህቴ ጠንክሪ

  • @user-bb9lc5wo8h

    @user-bb9lc5wo8h

    2 жыл бұрын

    @@user-bd2yq6sg1d አሚን ያረብ

  • @user-bd2yq6sg1d

    @user-bd2yq6sg1d

    2 жыл бұрын

    @@user-bb9lc5wo8h ቁርአን እየቀራሽ ነው? ጉርፕ ከሌለሽ አስገባሻለሁ አብሽሪ አላህ ሀቁንመርቶሻል ጠንካራሁኝ እሺ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-bb9lc5wo8h

    @user-bb9lc5wo8h

    2 жыл бұрын

    @@user-bd2yq6sg1d አልሀምዱሊላህ የተማሩኩ ነው አላህ ያግራልኝ ውዴ

  • @zainathassan8037
    @zainathassan80372 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ አላህ(ሱ ወ) ለሻው እስልምናን ይሰጣል

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @user-jc7ks2li6c
    @user-jc7ks2li6c2 жыл бұрын

    አህለን ማሻአላህ ወይ ሶፊ ልቀየምሽ ነው😥 ቅዳሜ ለት አንገቴን አስረ ዝሜ ብመጣ የለ ተጉመትምቸ ተመለስኩ 😂ለቀጣይ አስተካክሉልን ማለቴም በተባለበት ቀን ልቀቁት ወይንም ለዚህ ቀን ተራዝሟል በሉና ኮሜቴ ላይ ፃፉልን ደግሞኮ የኔ የጉድ ነው እሁድ ለታም ቸክ ሳደርግ ነበር 😂

  • @marimm8100

    @marimm8100

    2 жыл бұрын

    ሠዉ ሁሉ የሚያጋጥመዉን አያቅም

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    @@marimm8100 ደምሪኝ የኔውድ

  • @user-ed9pl5gy2p
    @user-ed9pl5gy2p2 жыл бұрын

    ሱበሀን አላህ፡አላህ፡የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል እናታችን እድለኛ፡ነወት

  • @ayeshakonjo118
    @ayeshakonjo1182 жыл бұрын

    የኔውድ ልጆችሽ አላህ እስልምናናን ይወቃቸው

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j2 жыл бұрын

    የኛ ውድ ነብይ ሰለላህ አለሂ ወሰለም

  • @ahlam779
    @ahlam7792 жыл бұрын

    ሙሉውን እሰምሰማው በጣም ቸኩየ ነበር የኔ እናት የእውነት በጣም ጠንካራ ናቸው አሁንም አላህ ያጥንክራቸው ታሪኩ በጣም ያጅባል

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ሀበሻውይት

  • @ahlam779

    @ahlam779

    2 жыл бұрын

    @@zdmaktube1151 የው የኔ ጀግና እህት

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h2 жыл бұрын

    መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ እስከመጨረሻው ፅናትን ይስጥሺ ልጆቺሺንም አላህ ቅኑን ምገድ ይምራልሺ እውነት ብለሻል ከማነም በላይ ሊወደድ የሚገባው ሀያሉ አላህ ነው ነላህ ይጨምርልሺ🌷🌷🌷

  • @mametubeone7001
    @mametubeone70012 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ብያለሁ ጋዜጠኝነት እዚች ልጂ ጋ አልቋል

  • @user-ho4bw1hw8p
    @user-ho4bw1hw8p2 жыл бұрын

    ሱብህን አላህ ሰላም የሚገኘው አላህን በማወቅ ና በማምለክ ነው አልሀምዱሊላ

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ የኔውድ

  • @user-ho4bw1hw8p
    @user-ho4bw1hw8p2 жыл бұрын

    የኔ ውድድድድ አላህ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ማማየ ጽናቱንም አላህ ይስጥሽ

  • @aminatabdu3330
    @aminatabdu33302 жыл бұрын

    እንዚህ ፕሮግራም በጉጉት እምጥብቀው ይልም

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @mekiyashifa2184
    @mekiyashifa21842 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ሶፊዬ ጠፋሽ👍👍👍👍👍

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🌹🌹

  • @user-gl9gk9pj4n
    @user-gl9gk9pj4n2 жыл бұрын

    በቃ ቃል አናከብርም አላችሁ ቅዳሜ ማታ ስጠብቅ ነው ያመሸሁት ለማናቸውም አህለን ብሌ ተቀብያለሁ💐💐💐

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ቆጆ

  • @fafilove760
    @fafilove7602 жыл бұрын

    በዚህ ፕሮግራም ሳላለቅስ ያየሁበት ቀን የለም😭😭😭😭

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 Жыл бұрын

    ማሻአላህ እናታችን አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል እኛንም ድናችንን አላህ ያፅናልን ጥንካሬውንም አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @zuzu2641
    @zuzu26412 жыл бұрын

    ሶፊዬ ስወድሽሽ እሄንን ፕሮግራም ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው አሏህዬ ሂዳያ ሲሰጥ ደስስ ሲህ ሱመያ አሏህ ያፅናሽ ማማየ ጠንካራ ነሽ በርች

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ማር

  • @hyahm1430
    @hyahm14302 жыл бұрын

    Masha Allah የኔእናት አላህ ይጠብቅሽ💜

  • @Samdus
    @Samdus2 жыл бұрын

    አቦ አላህ ያሰቡትን ያሳካሎት ወላሂ ከልቤ ነዉ

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube65152 жыл бұрын

    ስብሀነላህ አላህ ሲመራ ማንም ከልካይ የለም አላህ ያፅናን

  • @shsy3139
    @shsy31392 жыл бұрын

    እናታችን እድሜናጤና ይስጠወ አላህ ምኞተወን ያሳካልን በጣም አስገርመውኛል

  • @user-nr6xb9ko2o
    @user-nr6xb9ko2o2 жыл бұрын

    ሶፊ በጣም ነው የምወድሽ ላላህ ብዬ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube68542 жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ወዴዚህ ቤት ገና ብቅ አልኩ ወድጀዋለሁ በርቱ

  • @user-vd3sk7oc9z
    @user-vd3sk7oc9z2 жыл бұрын

    ማሻ አለህ በጠም ደስ የሚል ፎሮግራም ነዉ💓💓 ሡበህን አለህ

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ የኔውድ

  • @ahmadinebrahim6710
    @ahmadinebrahim67102 жыл бұрын

    ማሻአሏህ ሊጀቹም አሏህ ይፈቅቻው

  • @deqeyalemey5087
    @deqeyalemey50872 жыл бұрын

    I am wondering about the story I am so happy for the lady may Allah give her more strengths and also I am sorry for the people who neglected her. It doesn't matter any way she is in the right path ❤️❤️❤️

  • @mominaal6907
    @mominaal69072 жыл бұрын

    እንቁ ሴት ።አላህ ይጨምርልሽ ❤🙏

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba2 жыл бұрын

    ተወዳጆች መጣችሁ ሀባይብ ❤️🇪🇹

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @ummohammedamin3481
    @ummohammedamin34812 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ አላህን ፈልጎ መስጅድ የሄደን ሰው መመለስ

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🌹🌹

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x2 жыл бұрын

    የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው ሰወዳችሁ ሶፊ💝💝አላህ ይጠበቃችሁ ማሻአላህ ተባርክ አላህ በጣም ደሰ ይላል አላህ መጨረ ሻችንን አሰምረው ያረብسبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @user-eo7vh7ch9x

    @user-eo7vh7ch9x

    2 жыл бұрын

    እንሻአላህ

  • @hammedhammed6696
    @hammedhammed66962 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ልጆቸወን ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው ያረብ

  • @berekamedia4968
    @berekamedia49682 жыл бұрын

    አላህ ያጠመመውን ማንም አይመራውም አላህ የመራውን ማንም አያጠምመውም አላህ ቀጥተኛ ውን ይምራን።

  • @hayatabdietube5260
    @hayatabdietube52602 жыл бұрын

    ያአላህ ምን ያማር ስጦታ ነው ኢነ አላህ የህዲ መን የሻ አላህ ያንጠክርሽ እህታለም

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan23122 жыл бұрын

    አህለን ሚበሮች ቅዳሜ ማታ ስጠብቅ በጉጉት ወደሰኛ ተቀየረዴ አታስጠብቁና አሳውቁን ቀኑ ከተቀየረ በተረፈ ማሻላ

  • @dohacity7635
    @dohacity76352 жыл бұрын

    ሱባሀን አላህ አላህ ለወደደው ኢዲያ ይሰጣል ሶፊ ውድድድድድድድ

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🌹🌹

  • @fatmah6936
    @fatmah69362 жыл бұрын

    ሱባሀን አላህ የሻዉን ሰሪ በጣም የሚገርም ነዉ እናታችን ጠካራ ነወት ማሻ አላህ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba34892 жыл бұрын

    የህዲ መን የሻዕ አይደል ነገሩ😊ኢላሂዬ ከረሱል መንገድ ሳታወጣን ወደማይቀረው ቤታችን ውሰደን ልጅም ንብረትም ጌጥም ምንም ነው እንዳሉት እናት ሱመያ አላህ ያበርታችሁ ቀጥ ባለው መንገድ ከአላህ ጋር ያግርናኛችሁ የሁላችንንም ማረፊያ ጀነት ያድርግልን❤

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ የኔውድ

  • @hananry7106
    @hananry71062 жыл бұрын

    ይህፕሮግራም. ስወደው. በተለይ. ጋዜጠኛዋ ሶፊ. ቅመም ነሽ. ማሽአላህ. ውዴ

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla45612 жыл бұрын

    የኔ መንገድ ስወደው እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ሶፊ❤

  • @musefasalo5918
    @musefasalo59182 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo66542 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም።አልሀምዱሊላ

  • @madinaandris775
    @madinaandris7752 жыл бұрын

    እሱ ያለውን ያቀናል ሱበሀን አላህ

  • @madinaedres8740
    @madinaedres87402 жыл бұрын

    Masha allah tebarekelah ❣❣❣ Allah eskemechershaw yatenkeresh selemtewoch wellahi betam tenkara nachew ❣❣❣❣

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij55922 жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ጠካራ እናትኖት አላህ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ እናት

  • @mohammadalraesi6583
    @mohammadalraesi65832 жыл бұрын

    ስጠብቅ አይኔ ወጣ አታቆይብን ተው ግን አሏህ አገራችን ሰላም ያርገው

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    ሰላም ወንድም በቅንነት ደምረኝ ትንሽ ነው የቀረኝ😍😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohammadalraesi6583

    @mohammadalraesi6583

    2 жыл бұрын

    @@jemutube2689 በቃር ንደምርኸ

  • @Ayutube4964
    @Ayutube49642 жыл бұрын

    የኛ መንገድ አቅራቢዎች በዩቱብ ስትለቁት ሀገር ቤት ያለ ሰው አይደለም የሚመለከተው ሰለቀስት ዳመና ማስታወቂያ ሆነ ሌላ ማስታወቂያ አታስተላልፉ የዩቱቡ ማስታወቂያ ይበቃል አሰለቺ ነው ሀሳብ ይሰርቃል🙄🙄ለማስተካከል ሞክሩ በተረፈ በርቱልን

  • @MukhtarAli-tn4bk
    @MukhtarAli-tn4bk2 жыл бұрын

    Wey wey Harar .Masha'allah see how social life transcended the religion boundaries . Love and respect really matters. Compare these life with the life of muslims in Aksum. Allahuakeber what beautiful journey to embrace islam

  • @leylam.d2945
    @leylam.d29452 жыл бұрын

    سبحانك ربي إن الله يهدي من يشاء اللهم ثبتها يارب

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @user-vg7kg8si9m
    @user-vg7kg8si9m2 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ አላህ ያጠመመውን አላህ ነው የሚመልስው አጀብ አላህ ሆይ ኢስላም አድርገህ እደፍጠርከኝ ኢስላም እድርገህ ግደለኝ

  • @hdhdhdndhdhd9336
    @hdhdhdndhdhd93362 жыл бұрын

    ማሻእሏህ አላህ ያፅናሽ እናትዬ ልጆችሽንም አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ

  • @amanhussein9607
    @amanhussein96072 жыл бұрын

    May Allah give her daughter's the Hidaya and our MashaAlllah you're so smart my alarm increase your Iman and knowledge

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x2 жыл бұрын

    ማሻአላህ የኔ እናት አላህ ጤና እድሜ ይሰጥችሁ

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ የኔውድ

  • @aminatabdu3330
    @aminatabdu33302 жыл бұрын

    ሶፊን ስወድሺ

  • @jemutube2689

    @jemutube2689

    2 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ማማ ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ ትንሽ ነው የቀረኝ ልሞላ😘😍 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @ekram5183

    @ekram5183

    2 жыл бұрын

    @@jemutube2689 ወወወወበኸቨወበ፣፣ወዘዘወወወበበበበበወበወበ፣ቨቨቨወወበዘበበወበወበ

  • @ekram5183

    @ekram5183

    2 жыл бұрын

    @@jemutube2689 በወወወበበ

  • @ayshamohammed9209
    @ayshamohammed92092 жыл бұрын

    Masha Alha Alha lahulum katetagnawn manegad yimran yareb

  • @user-bl1cg8md8o
    @user-bl1cg8md8o2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ምኞተወን አላህ ያሳካው አላህ ለእርሰወ የበራውን ብርሀን ለልጆቸወም ያብራለወት ሀቂቃ ሰለምቴወች ያላቸው ጥንካሬ በጣም ይገርመኛል እኛ ተወልደን ኑረንበት የነሱን ያልህል ጥንካሬ የለንም አላህ ፅናቱን ይስጣቸው ለኛም አላህ ያፅናን መጨረሻችን ይመር

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d2 жыл бұрын

    መሻአላህ ተባረክ አላህ እናታችን አላህ ያፅናችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ አላህያሳካለወት

  • @haneyyedelilah8200
    @haneyyedelilah82002 жыл бұрын

    mashaallah des silu allahe felagoton amowalto edeme na tena yistot yareb hagerachnnm selam yargeln 💚💛❤️🤲🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fafifafi136
    @fafifafi1362 жыл бұрын

    አላህ የፈለገዉን በፈለገዉ ጊዜ ይምራል አብሽሪ እናታችን ጉበዝነሽ ኢስላም ሰላምነዉ እዉነት ከአላህ በላይ ምንምነገር የለም ያአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @user-mw5dg1md1v
    @user-mw5dg1md1v2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የኔመገድ በጣም አሪፍ ብሮግራም ነዉ በርቱ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕትዎደምሪኝ

  • @zainabsamil1676
    @zainabsamil16762 жыл бұрын

    ወይኔ ሲገርም ሱብሃን አላህ ምርጥ ፕሮግራም ማሻአላህ 🌷

  • @mymunaahemed2725
    @mymunaahemed27252 жыл бұрын

    Mashallhe nice program

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem8672 жыл бұрын

    ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡፈ ምረጥ ጋዜጠኝ ነሽ ችሎታሽ አንደኝነሽ

  • @zdmaktube1151

    @zdmaktube1151

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ፍጤየ

  • @abdullaabdullah7571
    @abdullaabdullah75712 жыл бұрын

    As wr wb mashaa alla wwwww ustazi koo

  • @susumohammed6794
    @susumohammed67942 жыл бұрын

    Allahu akber masha Allah

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ሶፍየ ስወድሽኮ

  • @user-ui7xz4pv8n
    @user-ui7xz4pv8n2 жыл бұрын

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሉላህ 🥰🥰🥰🥰

Келесі