ወሊድ መቆጣጠርያ መጠቀም ይቻላል? |ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | መዝሙረ ተዋህዶ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ወሊድ መቆጣጠርያ እንዴት ይታያል? መምህር ሄኖክ ኃይሌ የሚሉት ነገር አለ አዳምጠን #like #share #subscribe በማድረግ የመዝሙረ ተዋህዶ ቤተሰብ ይሁኑ
source:- mahibere tsion ማኅበረ ጽዮን
• ክፍል 12 + ውርጃ እና ወሊድ መከ...

Пікірлер: 12

  • @GEBR1919
    @GEBR1919Ай бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c8 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ፈጣሪ በቸርነቱ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-ti1vh3op7d
    @user-ti1vh3op7d9 ай бұрын

    ብቻህን ልትሞላ ነወይ 😂❤❤ ቃለህይት ያሰማልን

  • @user-qf8ej5fr9c

    @user-qf8ej5fr9c

    8 ай бұрын

    በጣም በሳቅ ገደለን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @junerayub1588
    @junerayub15882 жыл бұрын

    አረ ኮፒ እራይት የሚባል ነገር አለ ያለ ማህበሩ ፍቃድ ያሳፍራል

  • @mezmuretewahido1

    @mezmuretewahido1

    2 жыл бұрын

    source የሚለውን አላየኸውም? ወይስ . . .

  • @ethio0402
    @ethio04023 ай бұрын

    ቅዱስ ዩሀንስ አፈወርቅ ብዙ ተባዙ ስላልከዉ ያወራዉ በ አዲስ ኪዳን የጋብቻ ምክንያት ከሚባለዉ ርእስ ጋ አንስቶ እንጂ፣ ስለ ፅንስ ማዉረድጋ ባወራበት ጊዜ አይደለም፣ ፅንስ እንዳይፈጠር የከለከለ ለገደለ ይከፋል ብሏል ቅዱስ ዩሀንስ አፈወርቅ። እሄ ግልፅ ሀጢያት ነዉ አራት ነጥብ የሲኖዶስ ዉሳኔ አያስፈልገዉም።

  • @strange_stories

    @strange_stories

    Ай бұрын

    ቅዱስ ዮሐንስ እንደዛ ያለበትን ማስረጃ ብትጠቅስ

  • @bellyb1185
    @bellyb1185 Жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነበረ መምህር እግዝአብሔር ይስጥልኝ ሌላ ጥያቄ ነበረኝ በቅዳሴ ሰዓት ፀሎት ይደረጋል ወይ?

  • @tegenawyigezaw5352

    @tegenawyigezaw5352

    Жыл бұрын

    አይደረግ

  • @zuriashasegid114

    @zuriashasegid114

    9 ай бұрын

    አይደረግም ምክንያቱም በህብረት ፀሎት ላይ የግል ፀሎት አይቻልም

  • @user-qf8ej5fr9c

    @user-qf8ej5fr9c

    8 ай бұрын

    የሕብረቱ ፆለት ሲያልቅ የግል መፀለይ ይቻላል ቅዳሴ ላይ የግል አይቻልም 🤲🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊

Келесі