🔴😭

#ኡፍ የኔ ከርታታ እህት#ድካም ብቻ#የ10 ወር ለሰጅ ጥላ ተሰዳ መጨረሻው ይሄ ሆነ#ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #አቡ አሚራ#ethiopan_tik_tok #seifufantahun #comedianeshetu #እመቤትካሳ #ሰብስክራይብ_ያድርጉ

Пікірлер: 60

  • @meymunatube
    @meymunatube9 ай бұрын

    #ሰብስክራይብ#ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ* *እህቶቸ እባካችሁ ሰው ከማስመጣታችሁ በፊት አስቡበት **#ዱባይ** ስራ የለም*

  • @saratube1538
    @saratube15389 ай бұрын

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ እፍፍ የስደት ስቃይ ባገር ስቃይ እኝ የህወት ውጣ ውርድ ጭንቀት እፍ😢😢ወቶ ከመቅርት ይሰውርን አገራችን ሠላም ይርግልን ከመጣብን መካራ ስቃይ ይጠብቀን💚💛❤

  • @HekmatAhmad-fp2ew

    @HekmatAhmad-fp2ew

    9 ай бұрын

    አላሕ ካቺ ይሑን

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub76269 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኛ ሥቃይ በዛብን አምላኬ ሆይ አተ እርዳን 😢😢😢😢

  • @zainabuhassan3180
    @zainabuhassan31809 ай бұрын

    ረ ዱባይ መቃጠልነው ብዙ መረዝ ሰወች አሉ እፍፍፍ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube19309 ай бұрын

    መይሙዬ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ወይ ምስኪን አይ ስደት መጨረሻ የሌለዉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን 😢🙏🙏🙏

  • @hawawussen
    @hawawussen9 ай бұрын

    እፍፍፍያረቢ😢😢😢አሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤

  • @kokiyoutube2762
    @kokiyoutube27629 ай бұрын

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በርች መይሙንየ አላህ ለሃገራችን ኢትዮጵያ ያብቃንንንኖን

  • @afiyatube_
    @afiyatube_9 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @konjokonjk4766
    @konjokonjk47669 ай бұрын

    እግዚአብሄረ ይመስገን እህቴ ሠላምታሽ ደስይላል ባለሽበት ሰላምሁኘልኘ

  • @meymunatube

    @meymunatube

    9 ай бұрын

    🙏❤

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.29 ай бұрын

    ሀስቢ አላህ ወነኢመል ወኪል😢

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f9 ай бұрын

    "ሰዎች የፈጸሙብንን ክፉ ነገር የምናስብ ከሆነ እግዚአብሔርን ለማሰብ የምንችልበትን ኃይል እናጣለን፥

  • @user-sb7hw7bx2m
    @user-sb7hw7bx2m2 ай бұрын

    አቺግን መቸነው በቢደወ እመጭው በኮተት

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah239 ай бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አይ ስደት በውስጡ ስት ጉድ አለው ትክክል ሞሚየ ባሁኑ ሰአት ጥንቃቄ ካላደረግን ብዙ አጭበርባሪወች አሉ እና ከባድ ነው

  • @Tsehay1261
    @Tsehay12619 ай бұрын

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላማችሁ ይብዛ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሀ ይብዛ ሀገራችን ሠላሟን ይመልስልን😢😢😢😢

  • @nesrinedamaj9119

    @nesrinedamaj9119

    9 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮is😢😢😢

  • @user-yw9ft5qq1m
    @user-yw9ft5qq1m9 ай бұрын

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሽ ውዴ 😢😢😢😢😢

  • @selammesitube
    @selammesitube9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ብቻ የሀገራችን ሰላምን ያምጣልን በጣም ከባድ ነው 😢በስደት ያላችሁ ሁላችሁምፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ftube923
    @ftube9239 ай бұрын

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሰላም ፍቅር ለህዚባቺለተጨነቀቺ ነብስ አላህ ይድረሰላቸዉ ለታመሙት መሻሪን ያምጣለቸዉ ከነፈቁት ቤተሰባቸዉ አሃሂ ይደብልቃቸዉ አገራቺንን ሰላም ያረጉል ያረብ🙏😢😢😢😢ህህህህ

  • @user-eu1og1qj7m
    @user-eu1og1qj7m9 ай бұрын

    ፍትህ ለኛፓሥቦርታችንንአድሰው ይመልሱልን ቀራማ ከአሰሪወቸጋ አጣላኝ😢😢😢😢😢

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj9 ай бұрын

    ልክብላሻል እህቴ መስሜችንንጥትሆኖጂ አይዘመናችንበጣም ከባዲነው

  • @fatumaseid6332
    @fatumaseid63329 ай бұрын

    እኔም የተከራተኩነዉ ዱባይ ላይ ግፍ ነዉ ሚሠራዉ

  • @meymunatube

    @meymunatube

    9 ай бұрын

    እኔን እህቴ አይዞሽ ተረጋጊ ታገኛለሽ ስራ

  • @EmamuTube
    @EmamuTube9 ай бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን አይ ስደት የስራህን ይስጥህ 😢😢😢

  • @Mabroka-gf4jr
    @Mabroka-gf4jr3 ай бұрын

    Wene wede minim adelem beselam alaa yaas gabash❤❤

  • @HayatOmer
    @HayatOmer9 ай бұрын

    አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏህወበረከትሁበርችአሏህይርዳን

  • @user-bf9lt2jh5g
    @user-bf9lt2jh5g9 ай бұрын

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት😢😢 አይይይ ሰደት

  • @emutube818
    @emutube8189 ай бұрын

    የኛ ስቃይ በየቦታው እፍፍ

  • @fatumawollo
    @fatumawollo9 ай бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nesrinedamaj9119

    @nesrinedamaj9119

    9 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v9 ай бұрын

    ኡኡኡኡኡአሁንሰ እኔቺግርሰቃይያለመሰማት ሰብክራይብ እያነሳሁ ከሚዲያመራቅነዉ በጪቀትበሺተኛሆኩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meymunatube

    @meymunatube

    9 ай бұрын

    🥺 አብሽሪ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ9 ай бұрын

    የኔ እህት😢

  • @Dokma-ii2xk
    @Dokma-ii2xk2 ай бұрын

    መንግስትካልሽእኔበስድስትመቶብርስልጠናወሠድኩፓስፖርትበሰባትቀንተሰጠንእናግንበግልኢጀንሲጓደኛይ ሰጠችልኝzaይባላልየመጣሁበትኢጀሲእናአዲሳበባቤተሰብአሉኝከደላለየጋርምያማክሩታልብቻእሱምችግርካለደውይነውሚለኝእግዚያብሔርድመስገንለልጅቱምየልጃአምላክይርዳት🙏🙏🙏🙏💔

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah239 ай бұрын

    ሞሚ እስቲራሀ ነውደ የምሰሪው😎

  • @meymunatube

    @meymunatube

    9 ай бұрын

    አወ😀

  • @hayatuu
    @hayatuu9 ай бұрын

    አይይይይይይ ሰደት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @appleuae5212
    @appleuae52129 ай бұрын

    ትክክል አሁን አረቦች ከፍተዊል

  • @AaAa-je9jd
    @AaAa-je9jd9 ай бұрын

    😢

  • @mesiyoutube11
    @mesiyoutube119 ай бұрын

    😢😢😢 yemli bewnt meche new melikew absechinyi

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx9 ай бұрын

    ሰላም እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢ሱደት❤❤🎉🎉

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube66419 ай бұрын

    Asallmalykum Warhimatullh wabrkatu

  • @meymunatube

    @meymunatube

    9 ай бұрын

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ

  • @hadyaali3621
    @hadyaali36219 ай бұрын

    ትጥፋና ሥራ ትግባ

  • @user-jv3ci8wx6e
    @user-jv3ci8wx6e9 ай бұрын

    ibaksh ihite silikishn lakiliny

  • @fathimamuhammad4993
    @fathimamuhammad49939 ай бұрын

    Lik nash❤❤

  • @samerasamera4475
    @samerasamera44759 ай бұрын

    ድባይ ስት ህዝብ ነዉ ያለዉ ስራ አስገቧት

  • @zuzukmem6960
    @zuzukmem69609 ай бұрын

    የዱባይደላሎች ሰይጣንን ያስንቃሉ ስራቸው አረቦቹም ጠገቡ

  • @judeabdeen8411
    @judeabdeen84119 ай бұрын

    Ebakshion selkshion ine jordan negh hult warnew yektrgh lela ager med eflgalw

  • @meymunatube

    @meymunatube

    9 ай бұрын

    ከጆርዳን ዱባይ እንዳትመጭ ስራ የለም ብዙወቹ ከጆርዳን ዱባይ መተው ሰራ ፈተው ነው ያሉት ሀገር ገብተሽ ሳውዲ ሂጅ

  • @HekmatAhmad-fp2ew

    @HekmatAhmad-fp2ew

    9 ай бұрын

    ሐያቲ❤

  • @madina3828

    @madina3828

    9 ай бұрын

    ​@@meymunatubeሽኩረን የኔ መልካም እኔም አስቤ ነበር ወላሂ ከጆርዳን ዱባይ እንደዛ ከሆን አገር ገብቸ ሳውድ እሄዳለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mastewalGetnet-qo8du
    @mastewalGetnet-qo8du9 ай бұрын

    በማርያም ንገሩኝ በመንግሥት እንዴት ነው የምሄድ ከየት ነው የማገኛቸው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ደላላ ሴት ናት 40000 ሺህ ብላኝ አማራጭ ስለሌለኝ ጀመርኩ እባካቹ ንገሩኝ አትለፉኝ😢

  • @meymunatube

    @meymunatube

    9 ай бұрын

    ሀገር ውስጥ ከሆንሽ በየከተማው ስልጠና ስለሚሰጡ ጠይቂ በአለሽበት ከተማ

  • @mastewalGetnet-qo8du

    @mastewalGetnet-qo8du

    9 ай бұрын

    @@meymunatube አ.አ መኖርያ ቤት ነው የምሰራ አባቴ የኩላሊት በሽተኛ ነው እና ባስቸኳይ ወደ ሳውዲ መሄድ አለብኝ ግን ሰፈር እንኳን በቅጡ አላቅም አሰሪየም አውቃ ታስፈራራኛለች እንዳሌድባት እናም ስጠይቃት ምን አቅልሻለሁ ነው ምትለኝ ማርያምን ግራ ግብት ብሎኛል 😪

  • @meymunatube

    @meymunatube

    9 ай бұрын

    @@mastewalGetnet-qo8du አሰሪሽ እንዳትሄጅባት ፈልጋ ነው ወተሽ ሌላ ቦታ ሁነሽ ጀምሪ ኤም ግሪሽን ሂደሽ ጠይቂ የት እንደሚያስጀምሩ

  • @mastewalGetnet-qo8du

    @mastewalGetnet-qo8du

    9 ай бұрын

    @@meymunatube እሺ አመሰግናለሁ የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ከጎንሽ አይለይሽ🙏

  • @meymunatube

    @meymunatube

    9 ай бұрын

    @@mastewalGetnet-qo8du ካላገኘሽ ድጋሜ ጠይቂኝ ቁጥሬን እሰጥሽ እና በውስጥ እናወራለን ከሰው ቤት መስራትሽ ካልቀረ ከሱ በርካሽ ጉልበትሽን አትጨርሽ መተሽ ብሰሪ ይሻላል ለሰው ለሰው ቤት

Келесі