$tip/በትንሽ ብር የሚሰሩ ምርጥ ስራዎች

Ойын-сауық

#money#bizness#work

Пікірлер: 126

  • @neima2690
    @neima2690 Жыл бұрын

    ምርጥ ሀሳብ ከምረጥ ንግግር ጋር በርታ በጣም ደስ የሚሉ መረጃነቸው እናመሰግናል

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ የገጠሩን ዶሮ እርባታዉን እያሰብኩኝ ነዉ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር አገር ስገባ የዶሮ እርባታዉን እጀምራለሁ❤

  • @shadhashadha7533

    @shadhashadha7533

    10 ай бұрын

    እኔም ይህ አሳብ ነው ያለኝ ምክንያቱም የቤት ክራይ የለብኝም ዶሮ ያዋጣኛን ብየ አሳብ ኧለኝ

  • @HussenNuri-ez3su

    @HussenNuri-ez3su

    2 ай бұрын

    እኔ ዶሮ እየሠራሁ ነው በጣም ያዋጣል

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase2 ай бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን ሀብትሽ

  • @saratube4576
    @saratube4576 Жыл бұрын

    ጥሩ ምክርነው እናመሰግናለን

  • @martafanta3831
    @martafanta38317 ай бұрын

    እናመሰግናለን ጌታን ጥሩ ትምህርት ነው የወሰድኩት❤

  • @Eyou653
    @Eyou6539 ай бұрын

    ዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Жыл бұрын

    ተባረክ እንደዚ ተስፍ ስጡን መሮኖል

  • @legese103
    @legese1032 жыл бұрын

    ምርጥ የቢዝነሰ ሀሳብ ነው። እናመሰግናለን በርታ

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    Жыл бұрын

    Ameseginalhu

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Жыл бұрын

    መልካም ወዲማችን እናመሠግናለን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын

    ለሀሳብህ እናመሰግናለን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын

    አይ ቤተሰቦቻችን እኛ እዝህ ስንመጣ እንስሳ ያረቡ መሬት ያርሱነበረ እኛ ሰርተን ስንልክላቸው እግራቸውን ዘርግተውነው የሚውሉት ስሩ ሲባሉ አገፈግፋቸዋል እንኳንለኛ ለራሳቸውም አይሰረያ ጠግበዋል ከተሜ መሆነው ያመራቸው😅 እኛ ሰፈር ማለቴነው የሌላውን አላውቅም

  • @sewasewu

    @sewasewu

    Жыл бұрын

    አረ እኛ ጋም አለ

  • @Tigistshumet-mi2oh

    @Tigistshumet-mi2oh

    Жыл бұрын

    የኔዎቹማ ብር ሲፈልጉ ነዉ አስበዉ እሚደዉሉት

  • @zeharamohammed6979

    @zeharamohammed6979

    9 ай бұрын

    😂😂ትክክል ነሺ

  • @foziya7925

    @foziya7925

    8 ай бұрын

    ​@@Tigistshumet-mi2oh😅😅 18:40 ጀ😢

  • @rukiyarukiya
    @rukiyarukiya Жыл бұрын

    በርታ ወንድማችን ጥሩ ምክርነዉ

  • @Jameela-sb1rh
    @Jameela-sb1rh Жыл бұрын

    በጣም ነው የምናመሠግነዉ ወንድማቺን ምርጥ ሀሳብ ነዉ ወላሂ በርታ

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    Жыл бұрын

    አሜን አብሽሪ

  • @Damakesimedia7595
    @Damakesimedia75959 ай бұрын

    እናመሠግናለን ወንድሜ በርታ አይዞህ ላይክ ሰብ አድርጌሃለሁ ።

  • @user-vz3jb8ek4i
    @user-vz3jb8ek4i2 жыл бұрын

    ማሻአላህ በርታ ወንድሜ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን እዉነት ለመናገር ዉጭ እንዴምንፈጋዉ በሀገራችንም ግማሹን ያክል እንኳን ብንለፋ እንለወጣለን

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @hermontesfay-cv2lm
    @hermontesfay-cv2lm3 ай бұрын

    Thank youuuu bro

  • @user-nl3nd2cv5n
    @user-nl3nd2cv5n3 ай бұрын

    Esey

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t10 ай бұрын

    አላህይጠብቅህሽኩረን

  • @user-ub7kr1uu3x
    @user-ub7kr1uu3x2 жыл бұрын

    Betam Harif Meker New Enim Hageri Lgbaji Enshaalah

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    2 жыл бұрын

    Awo alah yagizih

  • @user-ub7kr1uu3x

    @user-ub7kr1uu3x

    2 жыл бұрын

    @@waliyatv27 Aminnnnn

  • @mazaedilawt1686
    @mazaedilawt16862 жыл бұрын

    Boom

  • @Shaklama
    @ShaklamaАй бұрын

    እናመሰግናለን ወድማችቹን❤❤

  • @user-nj6rs3uh8l
    @user-nj6rs3uh8l3 ай бұрын

    Tanks bro

  • @ethiopia1554
    @ethiopia155410 ай бұрын

    egziyabhar yibarkih wendm tiru mikir

  • @abebaworabo4743
    @abebaworabo47432 жыл бұрын

    WawBetamiTemcheyinTebarek

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    Жыл бұрын

    Thanks

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Жыл бұрын

    Hooselam kezik bet

  • @ggcc8401
    @ggcc84017 ай бұрын

    እኔም ኢንሻ አላህ ስገባ ቡና እያፈላሁ እሸጣለሁ ግን የሆን የቢጃም ሱቅ መክፈት እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ

  • @hayetheyet
    @hayetheyet Жыл бұрын

    ይምቸህ

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 Жыл бұрын

    ቡቲክ! አዎ ልክ ነህ ወንድም አሪፍና ኳሊቲ የተባሉ ልብሶች የሚሸጡባቸው ቡቲኮች እራሱ አሁን አሁን ኳሊቲ የሆኑ የቦንዳ ልብሶችን ከአዲሶቹ ጋር ቀላቅለው መስቀል ጀምረዋል ዋጋቸውም ደሞ ያን ያህል ልዩነት የለውም

  • @edilawitgetnet3535
    @edilawitgetnet35352 жыл бұрын

    በጣምአመሰግናለሁብዙተምሬአለሁ

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    2 жыл бұрын

    ጥሩ የኔ እህት ፈጣሪ ያግዝሽ

  • @adanegebre3593
    @adanegebre3593Ай бұрын

    የሞባይል አከሰሰሪ መለዋወጫ ዋና ቦታው ማከፋፈያ ብትጠቁመን ?

  • @user-bv9yy8xg3z
    @user-bv9yy8xg3z Жыл бұрын

    ዋውውው እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርታ

  • @adanegebre3593
    @adanegebre3593Ай бұрын

    ተበረክ ሙቀት ጋምቤላ ሰደተኛ ይበዛበታል ምን ያወጣል ምን ቢሰራ ጥሩ ነው በዚህ በኩል ካለ?

  • @matytomas8928
    @matytomas89282 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @Mulu-yo1xk
    @Mulu-yo1xk2 ай бұрын

    ወንድም እንዳታልፈኝ እኔ ተወልጀ ባደኩበት ሰፈር ቲኒንሽ ከተማወች አሉ እና ብዙ ጊዜ የባጃጂ ሹፌሮች ቤንዚል እጥረት አለ ከሩቅ ነዉ ሚያመጡ እና እኔ ንግድ ፍቃድ አዉጥቸ በችርቻሮ ብጀምር ያዋጣኛል ምክር ስጠኝ

  • @yttyhg9284
    @yttyhg928411 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Жыл бұрын

    Ye.ensisat.erbata...betam..yawatal.

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b4 ай бұрын

    Amesegenehalewu wondeme

  • @EeEe-rk6hy
    @EeEe-rk6hy2 ай бұрын

    አመሠግናለሁ ወንድም ከተማ ጡሩ ሀሣብ ነው የነገርከን ቡቲክነው ሀሣቤነበር

  • @user-qh1ll4gt6u
    @user-qh1ll4gt6u Жыл бұрын

    Butic er bakeh bzhe nuro wudent man nw migzak.

  • @user-bg7lw4ei8l
    @user-bg7lw4ei8l Жыл бұрын

    እናመሰገናለንወደሜ

  • @NegeseDagnaw
    @NegeseDagnaw3 ай бұрын

    ግብር የሚከፈለው ለየትኛው ነጋጅነው

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Жыл бұрын

    አሁን እኔ አምስት አመቴን ጨርሽ ነው የሰማሁህ አሁን ደክሞኛል

  • @ethio8529
    @ethio8529 Жыл бұрын

    ሰው የሚጭን ባጃጅ ለቢዝነስ አይሆንም ቀኑን ሙሉ ተንከራታችሁ ከ500 ብር አይበልጥም ገቢው እቃ የሚጭነው አዋጭ ነው በአንድ እቃ ብቻ ከ500--1000 ታገኛላችሁ

  • @BahredinAbdella-ni5dg

    @BahredinAbdella-ni5dg

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @danitube8193
    @danitube8193 Жыл бұрын

    earphone yet nw bederzen yemishexew

  • @hayetheyet
    @hayetheyet Жыл бұрын

    እናምሰገናል ብጣምደሰይላል

  • @abrahamghetahun951
    @abrahamghetahun951 Жыл бұрын

    🎉 ቀልድ አለቀ ትቀልድ ነበር አደለ

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Жыл бұрын

    Ezik bet adis neg yemakik meselegn lemanignawem welcome belugn

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    Жыл бұрын

    Thanks

  • @feyzaShifa
    @feyzaShifa2 ай бұрын

    ከሙዜቃው ይሻልሀል በረታ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla92652 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    2 жыл бұрын

    Thanks

  • @yohannisneme8096
    @yohannisneme8096 Жыл бұрын

    የት ነው የምናገኘው?

  • @hayetheyet
    @hayetheyet Жыл бұрын

    እሰሳት አረባለሁ ሀብቲሸ 🙏 ሀይቅላይ 🙏ጥሮምክር

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    Жыл бұрын

    ይቻላል

  • @hayetheyet

    @hayetheyet

    Жыл бұрын

    @@waliyatv27 አይቅርም

  • @Hanan-cx7zh

    @Hanan-cx7zh

    Жыл бұрын

    እደኔነሽያርግልሽ

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 Жыл бұрын

    Ahalina wodemicheni ara tafitahali bisallimaniwa

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    Жыл бұрын

    አለሁ አለሁ በዚህ ቻናል

  • @mekat7003
    @mekat7003 Жыл бұрын

    የዚህ ቤትተከታዮች ደምሩኝ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame691010 ай бұрын

    ኤሌክትኖኒክስና ጥገናውን አስቤበታለሁ

  • @emam1087
    @emam10872 жыл бұрын

    አይሀብትሽ አተ በጣም ጎብዝነህ ወድሜ እናመሰግናለን ግን የኔወደሞች ቢሰሙህ ደህናነበር ምንዋጋለው በፊት የሚሰሩትን ሁሉ ትተውታል እኔ ስደት ከውጣሁጀመርው አይ ጫቱን ማን የቅምላቸዋል በገጠር እሚሰሩትን ሁሉ ሰሩበያቸው አቅለጠውኛል እኔ ስመጣ እሻአላህ ሁቴልነው ያሰብኩት አላህያሳካለኝ

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    2 жыл бұрын

    አብሽሪ አይዞሽ አላህ ያግዝሽ

  • @emam1087

    @emam1087

    2 жыл бұрын

    @@waliyatv27 እሽ አመሰግናለሁ

  • @ZibadahBesmelahi

    @ZibadahBesmelahi

    9 ай бұрын

    Hasabu batame dase yelale Woda hosana Ara enaqaleni sla asebeza temateme 1k100bere gabetowali gene menaragali bota benoremi woha yelanime

  • @hayetheyet
    @hayetheyet Жыл бұрын

    ብኖአደኛነኝከምጣቴብፊት እሰራነብር ደሴ ሳላይሸላይ አይይይይይ አግሬለታሰገባኝነውግንዛሪ😳😳

  • @Alhamdulillah_2534

    @Alhamdulillah_2534

    Жыл бұрын

    አረ አማርኛ አልነበብአለኝ😅😅😅

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 Жыл бұрын

    የኔ ውዴ ፊልም የምትሰራው ልጅ ነህ አስወድህኮ

  • @zinab8199
    @zinab8199 Жыл бұрын

    እኔስ ገጠር ነው ሀገሬ የአትክልት ስራ እወድ ነበር ግን ሰፈራችእኳን ለአትክልት ለመጠጥም ከባድ ነው የገጠር ከተማ ነው ቤቴ እዛው ሂጀ ስራ መጀመር ነው !! እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @nigusieado8852

    @nigusieado8852

    9 ай бұрын

    ወደ ቱሉ ቦሎ ነይ

  • @zinab8199

    @zinab8199

    9 ай бұрын

    @@nigusieado8852 የትነው ቱሉ ቦሎ ማለት

  • @hayetheyet
    @hayetheyet Жыл бұрын

    ዛሪብጣምጥሮምከረነው

  • @user-eh4tz5cq3y
    @user-eh4tz5cq3y Жыл бұрын

    ፅዱ መልሶ አያቆጠቁጥም

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    Жыл бұрын

    ያቆጠቁጣል

  • @hayetheyet
    @hayetheyet Жыл бұрын

    እኔአልኝምሰኖ አተክልት ሸኮር ብርቱካንቲማቲም ሁሉነምያብቅላል ወላሂ ኢሸአላህልምልሰብቻ🙏

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    Жыл бұрын

    ወዳገርሽ ግቢ

  • @hayetheyet

    @hayetheyet

    Жыл бұрын

    @@waliyatv27 ወላሂ ወሰኛለሁ ብቅረብቀን ኢሸአላህ

  • @cedarscell6342

    @cedarscell6342

    Жыл бұрын

    ጎበዝ፣ጥሩ፣ምክ፣ነዉ፣ያካፈልከን፣ተንኪዉ

  • @mensurnafie8607

    @mensurnafie8607

    Жыл бұрын

    እኔ በለንደን ነዉ የምንኖረው ወደ ሀገሬ ብገባ ምን አይነት ስራ ብሰራ ያዋጣኛል ?

  • @hayetheyet
    @hayetheyet Жыл бұрын

    እደትነውምግቤትያዋጣልእሰኪነገረኝ ምከፍትእፍልጋለሁ ኒከሰትሰምጣ

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    Жыл бұрын

    አወ ቦታና ሁኔታው ታሳቢ ከሆነ

  • @hayetheyet

    @hayetheyet

    Жыл бұрын

    @@waliyatv27 ካሰብኩብትገደነው ወሰጢነው

  • @user-hi7zj9gz7i
    @user-hi7zj9gz7i8 ай бұрын

    😅😅😅

  • @hayetheyet
    @hayetheyet Жыл бұрын

    እኔሾሮእሰራነብር ሾርፍሰሰ ምገቤትእሰራነብር

  • @AdisuAyalew-xv3dy
    @AdisuAyalew-xv3dy3 ай бұрын

    አንተ ያምሀል እንዴ አሁን ገጠር እንስሳት ለማርባት በምን መሬት ላይ ነው፡፡ ሰው እኮ ረብቶ መሬቱን ይዞታል፡፡

  • @user-eh4tz5cq3y
    @user-eh4tz5cq3y Жыл бұрын

    ሀብትሽ እስኪ ሱፐር ማርኬት አገናኜኝ የስጋ ዶሮ ለመሥራት ፈልጌ ነበር ግን መጀመሪያ ገባዬውን ማጥናት አለብኝ ታርደው ታሽገው የሚሽጡትን

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    Жыл бұрын

    እሽ

  • @dxbdxa8949
    @dxbdxa8949 Жыл бұрын

    ለእኔ ከፍተክ ስጠኝ

  • @user-vz3jb8ek4i
    @user-vz3jb8ek4i2 жыл бұрын

    ግን ጥሩ የሚሠሩ ልጆች ለምን ተመልካች የላቼዉም

  • @madi8643

    @madi8643

    2 жыл бұрын

    አሁን ተመልካች ያለው ዛሬ ባሌን ፕራንክ አደረኩት ሰርፕራይዝ አደረከት ተጣላን ተፋቀርን የሷን ነገር የሱን ነገር ሰረቀኝ አማኝ አፈቀረኝ ጠላኝ ከዳኝ ወለድኩ አረገዝኩ በነዚህ ሰፈር በሚሊየን ነው ተማካች ያላቸው

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    2 жыл бұрын

    አብሽሪ እህት አለም በጊዜው ይሆናል

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው madi

  • @user-vz3jb8ek4i

    @user-vz3jb8ek4i

    2 жыл бұрын

    @@madi8643 ሳህ ወላሂ ሱበሀነላህ ዉሸት ተመራጭ የሆነበት ጊዜ

  • @Alhamdulillah_2534

    @Alhamdulillah_2534

    Жыл бұрын

    ​@@madi8643 ትክክል

  • @zinab8199
    @zinab8199 Жыл бұрын

    ዶሮ ለማርባት ግን ከሙቀት ና ከቀዝቃዛ ሃገር የትኛው ነው የሚመቸው?? የኛ አየሩ በጣም ብርድ ነው

  • @abrahamghetahun951
    @abrahamghetahun951 Жыл бұрын

    ከቀልድ ወደ ፓለቲካ ቢሆን ዘለንስኪ እንልክ ነበር አንተን ማን እንበልክ

  • @ethio8529
    @ethio8529 Жыл бұрын

    Bajaj ayinefam bro it is not busines

  • @user-ut4cm7it2m

    @user-ut4cm7it2m

    7 ай бұрын

    👌😂

  • @turetube256
    @turetube256 Жыл бұрын

    gel

  • @user-xv6ny7by2t
    @user-xv6ny7by2t10 ай бұрын

    ወድሜ ሥልክ ቁርጥህን ከይቅርታጋ ብታሥቀምጥልኝ ደሥ ይለኛል

  • @waliyatv27

    @waliyatv27

    10 ай бұрын

    0911124036

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Жыл бұрын

    አስርሽብር ብቻ ላድምጥ😂😂

  • @user-mk7oq5vh1n

    @user-mk7oq5vh1n

    Жыл бұрын

    ክክክክክ የኔ ቢጤ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir459411 ай бұрын

    እኔ 4 መቶሺ አለኝ ምን ልስራ ወላሂ የሰው ሃገር መረረኝ ደከመኝ 😢

  • @Eyou653

    @Eyou653

    9 ай бұрын

    አይዞሽ እንደ አከባቢሽን

  • @user-sn6yf5op3c
    @user-sn6yf5op3c10 ай бұрын

    ኸረ ፍሬንድ ማታውቀውን ወሬ ከምታወራ መጀመርያ እራስህ ስራ ስራ

  • @merondemessie2079
    @merondemessie2079 Жыл бұрын

    አይ አንተ ሰው እንዴው ቢጨንቅህ እንጅ ይህ ስራ አዲስ ስራ ነው ፡፡ ደግሞስ መሬት ምን ያህል በሰው ህይወት የሚለወጥ መሆኑን አላወቅህም ፡፡ እንዴው ልፋ ብልህ እንጅ ፡፡ በርግጥ አየንተ ልጥቅምህ ነው

  • @yalembeza3163
    @yalembeza31633 ай бұрын

    ምን ሞኝ ነህ ።ሠሬት የት ይገኛል።አይ የአገሬ ሰውውውው። አዲስ አበባ እንኳን ማምረት መቋሚያ የለምምምምምም

  • @BenKifle-vr5ux

    @BenKifle-vr5ux

    3 ай бұрын

    Don't be lazy

  • @solomonteshale8262
    @solomonteshale82623 ай бұрын

    አንተ ለምን ሰርተህ አትለወጥበትም

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

Келесі