አምስት አዋጭ የስራና የንግድ አይነቶች በኢትዮጵያ

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
👇FACEBOOK PAGE👇
/ brex-messi-show-657074...
👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
👇INSTAGRAM👇 pB3iaCSkBx...
👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
⬇ FACEBOOK⬇
profile.php?...

Пікірлер: 266

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi4 жыл бұрын

    ሊንኩን በመጫን Nesib Tube ን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የተለያዩ አዳዲስ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ‼👇 kzread.info/dash/bejne/qJ59x5iDdNS2mNY.html

  • @user-ct1tc2zf1q

    @user-ct1tc2zf1q

    4 жыл бұрын

    @@sofitube6115 አቺ ነገረኛ ዝም በይ😃😃😃😃

  • @user-ct1tc2zf1q

    @user-ct1tc2zf1q

    4 жыл бұрын

    እሺ ብሬክስ እንሄዳለን

  • @user-yg7rm2gg3x

    @user-yg7rm2gg3x

    4 жыл бұрын

    ባክህ ብሬክስ ታዘብኩህ በርግጥ መልካም ሰው ነህ ግን እርዳታህን እየፈለኩኝ መልስ የለም ለራያ ሰወች ግን ብዙ ድጋፍ ምሳሌ ለጠፈ ለታሰሩ ወዘተ እኔ ግን ይህው ይህው በኢቶብ bFb ወዘተ እየጠየኩህ ዝምታ ነው መልሴ አልከኝ

  • @user-vb6tu7gg9e

    @user-vb6tu7gg9e

    4 жыл бұрын

    እሺ ወንድማቺን ቅን አሳቢ መልካም ሰው ብቺል ኖሮ10000ጊዜ እኔ ብቻ ሰብስ ባርኩህ

  • @user-sf9mx6wm9f

    @user-sf9mx6wm9f

    4 жыл бұрын

    @@user-ct1tc2zf1q ማነዉነገረኛዉበአላህኧረድመቱሱበሀንአላህ፣🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😂😂😂😂😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👎👎👎👎😜🤪

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo29004 жыл бұрын

    *እኔ መስራት የሚፈልገዉ አንድ ሁለት የወተት ላሞች ገዝቼ ወተት ኣከራያለዉ፣ እንጀራም እየጋገርኩ ለሆቴሎች ማስረከብና ለግለሰቦችም በኮንትራት ኣቀርባለዉ ብዙም ብር አያስፈልገዉም ፣ ትንሽዬ የራሴ ቤት አለችኝ በቃ* *ብቻ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን*

  • @user-gx3sq1or9b

    @user-gx3sq1or9b

    4 жыл бұрын

    ቀልጠፍ ያለ ስራ

  • @seenaakoo2900

    @seenaakoo2900

    4 жыл бұрын

    @@user-gx3sq1or9b @አዎ በጣም አዋጪም ነዉ በዚህ ላይ እረፍትም አለሽ የቀን ሙሊ ሥራ አይደለም እንጀራ በክራይ ታስገግርያለሽ

  • @tube-oh4gs

    @tube-oh4gs

    4 жыл бұрын

    Allha yasakaleshi

  • @meryamealemu8336

    @meryamealemu8336

    4 жыл бұрын

    Haref naw gen lame tabake yasefelegawale

  • @seenaakoo2900

    @seenaakoo2900

    4 жыл бұрын

    @@meryamealemu8336 @ምንም ጠባቂ አያስፈልግም ግቢ ዉስጥ ቦታ ታዘጋጅለታለሽ እና ዉኋና ምግቧን እዛዉ ነዉ የሚታቀርቢለት

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk4 жыл бұрын

    ኢንሻ አላህ ሀገሬ ልግባ እንጂ መሳለሚያ አዲሱ ፎቅ ውስጥ ቡቲክን ለመስራት አስቢያለሁ ኮመንተሮችም እንድትገዙኝ ከወዲሁ አሳውቃለሁ

  • @user-zc1dy2yx7x
    @user-zc1dy2yx7x3 жыл бұрын

    ፈቶ ለኛ ለሙሥሊም አይሆንም አይፈቀድም ለምን ሀብታም አያረገኝም አሏህ የማይወደውን ሠርቼ ሀብታም ከምሆን ጉሊት ሠራቻ አላህን ባለኝን የምበቃቃ ያርገኝ

  • @user-zj9sb4tc9c
    @user-zj9sb4tc9c4 жыл бұрын

    ኮስሞቲክሱንም ሸቀጡንም ሞክሬዋለሁ እህቶቸ ሥንት መከራ ያያችሁበትን ብር ገደል እንዳትከቱ ሌላ ስራ ፍጠሩ😍

  • @tigestaraya9701

    @tigestaraya9701

    2 жыл бұрын

    Endete,Bedenb anrarew

  • @youhannes3535

    @youhannes3535

    2 жыл бұрын

    Selam wendm yet new yekefetkew

  • @biculotolosa7227

    @biculotolosa7227

    11 ай бұрын

    ሸቀጣሸቀጥ ክሰራ አሌው

  • @Tedalemariyam

    @Tedalemariyam

    4 ай бұрын

    ምንድን ነው ደሞ ኮስሞቲክ

  • @Fevibekeappo-tt1qq

    @Fevibekeappo-tt1qq

    2 ай бұрын

    አረ አመሰግናለው

  • @ahlamtube5596
    @ahlamtube55964 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን ኢሻ አላህ ሀገራችን ስንመለስ እንሞክራለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @helembabanem1690
    @helembabanem16904 жыл бұрын

    እና መስግናለን ወንድማችን ግን የአገር ሳላም ናፍቆናል

  • @user-ct1tc2zf1q
    @user-ct1tc2zf1q4 жыл бұрын

    እሺ ወድማችን ምክርክ አሪፍ ነው በርታልን👌👌👌👌👌👌👌👌👌ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤👍👍👍

  • @user-ct1tc2zf1q

    @user-ct1tc2zf1q

    4 жыл бұрын

    @@sofitube6115 እኔ ድመት አቺ ምን ትሆኚ ይሆን🙄🙄🙄🙄

  • @user-jj1gx2ei5j
    @user-jj1gx2ei5j4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ ሃገሬ ገብቼ የምሰራው ስራ ሁሌም ያሳስበኛል

  • @mm.3058
    @mm.30584 жыл бұрын

    እናመሰግናለን. ወድማችን

  • @mm.3058
    @mm.30584 жыл бұрын

    ሥለ ፍሃድ አክባር ሥራልን. Brex እጠብቃለንበተሥፋ.

  • @user-mn9wv6vy7u
    @user-mn9wv6vy7u4 жыл бұрын

    ብሬክስ ቅን ሰው ሺህ አመት ኑርልን

  • @user-if9uk1dx3z
    @user-if9uk1dx3z4 жыл бұрын

    ብርየክስ መስዮ። ሰላማቹ ይብዛ የእግዚኣብሔር ሰዎች ውድድ

  • @user-fr4hb9qn4g
    @user-fr4hb9qn4g4 жыл бұрын

    በመገድ ስር ሸራ ዘርግቶ ቁረስ ሻይ ቡነ መስራት ያዋጣል የስራ ቦታ ክራይ በጣም ውድ ነው

  • @halimatoyibiammusilmalmd5647
    @halimatoyibiammusilmalmd56474 жыл бұрын

    Inshallehe wede ethio sin malesi alemachine tesikato hullechihem hasebachihu moleto be selm wede hagere enemalesi 😘😍😍😍

  • @vipman2925
    @vipman29254 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ. ወድማችን

  • @dejeneabdissa4272
    @dejeneabdissa42722 жыл бұрын

    በጣም የሚትገርምና ሃቀኛ ሰው ነህ! 👏🏇💃

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese61543 жыл бұрын

    Enamesegenalen wendemachin👍👍👍beselam Le agerachiin yebqan agerachiinin selam yargelen fexaari🙏🙏

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline28664 жыл бұрын

    እናመሰግን አለን መሲየ በሰላም ወልዳ ለማየት እደኔጓጓ ብቻ 👍👈መሲየ ፈጣሬ በሰላም ይገላግልሽ ልጂሽ የሚጠቅምሽ የሚጦርሽ ልጂ ይሁንለሽ🇪🇹❤

  • @aselefechhabtamutube

    @aselefechhabtamutube

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🌹😍

  • @user-qj4pz9kq4r

    @user-qj4pz9kq4r

    4 жыл бұрын

    አሚንን 🙏🙏🙏🙏

  • @tamraabi1751

    @tamraabi1751

    3 жыл бұрын

    መሲ እርጉዝ ናት እንዴ???

  • @user-ps1es9le3g

    @user-ps1es9le3g

    2 жыл бұрын

    መሢ እርጉዝ ናትዴ ድጋሜ

  • @sofiyasofiya430
    @sofiyasofiya430 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ተባረኩልን 💚💛❤️

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን ።

  • @user-jh4us4ys2w
    @user-jh4us4ys2w4 жыл бұрын

    ዋው ተባርክ

  • @user-ez1nn6xg9x
    @user-ez1nn6xg9x3 жыл бұрын

    ገቢ ስናስብ ገቢው እንደት ነዉ የሚመጣዉ ብሎ ማሰብ አለብን ለዱኒያ ጥቅም ብለን አላህ የማይፈቅጀዉን ስራ መራ አለብን እህቶቸ ለምሳሌ በፎቶ የሚመጣ ገቢ ይቅር

  • @mohammedzaal8836
    @mohammedzaal88364 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ደስይላን በረቱ

  • @tugusnugus6159
    @tugusnugus61594 жыл бұрын

    አገሬ ልመግባት ተሰፋ ሰጠህኝ አልሀመዱሊላህ ኑሮ ተወዷል መረፊ ሳይቀረ እያሉ ተሰፋ ቆረጪ ነበር ሰላም አችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች

  • @DahabAhmad-es2jx

    @DahabAhmad-es2jx

    3 ай бұрын

    መስራትከፈለግሺእንደማመር

  • @nejahsimediya9874
    @nejahsimediya98744 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-ik4wd3in7w
    @user-ik4wd3in7w3 жыл бұрын

    መብላት አያቆምም ክክክ በሣቅ እና እራብ ይሙቱ ክክ ልክነህ ሆዳሞችነን

  • @fahaheel9858
    @fahaheel98584 жыл бұрын

    እናመስግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው

  • @kidu715

    @kidu715

    4 жыл бұрын

    ቲጂዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ ማር

  • @Dubai825
    @Dubai8254 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወድማችን ፎቶ ቤት የምጊዜም ምኞቴ ነው በሰላም አገሬ ልግባ እንጂ እሰራለሁ

  • @sentayehuzewge3082
    @sentayehuzewge30824 жыл бұрын

    Enamesgenalen wendeme teru information berta

  • @tube4221
    @tube42212 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድም የኔ መልካም

  • @user-sh3kk7nm1c
    @user-sh3kk7nm1c4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አሪፍ ነው በርታ

  • @aabdulla2229
    @aabdulla22294 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ባባ

  • @mahboobasharaf1999
    @mahboobasharaf19994 жыл бұрын

    ኢሻላህ አላህ ከፈቀደልኝ 3 ቀርቶኛል ቡቲክ ለመክፈት አላማ አለኝ ኢሻላህ ዱዋአ አድርጉልኝ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z2 жыл бұрын

    በሬ የት ይሆን ያለህው ወገኔ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ስልክህ አይሰራም ያለሁት ሰደት ነው

  • @user-rm7os3qg4p
    @user-rm7os3qg4p4 жыл бұрын

    enameseginalen wandem💗💗😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r4 жыл бұрын

    እኔኮ። ኢትዮጵያ ገብቸ ምድነው እየሰራሁ የምኖረው ሳስብ እራሴን ነውየሚመኝ 🙏🙏

  • @bellab7021

    @bellab7021

    4 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-nb1yj7hs8z

    @user-nb1yj7hs8z

    4 жыл бұрын

    ሀታ እኔ

  • @user-rt2jy4gu1d

    @user-rt2jy4gu1d

    4 жыл бұрын

    እኔም

  • @susutube6227

    @susutube6227

    4 жыл бұрын

    Aፍቢ ፍቅር የወሎ ልጅ በጣም ወላሂ እኔ እራሴ እማላስበው እማልመኘው ነገር የለም አንዱንም ሳልመርጥ ያመኛል ከዛ እተወዋለሁ

  • @user-fm1dl5yw4r

    @user-fm1dl5yw4r

    4 жыл бұрын

    @@susutube6227 ሀሀሀሀሀሀ ወይኔ ምን ይሻለናል ታዳ

  • @user-lv4jv3rb2d
    @user-lv4jv3rb2d4 жыл бұрын

    አዲስ አበባ ከሆነ ከምሰራዉ ይልቅ የቤት ክራዩ ይበልጣል

  • @kalabaregawi1050

    @kalabaregawi1050

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣 you're right

  • @user-po7kt1pu5r

    @user-po7kt1pu5r

    2 жыл бұрын

    እኔስ የቤት ኪራይ ሳስብ ከአዲስአበባ መራቅ እመኛለሁ

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed2464 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @ethioadistube4704
    @ethioadistube4704 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @MENOR-TUBE
    @MENOR-TUBE2 жыл бұрын

    ያሰብከውን ሳይሆን ራስህ የሰራኸውን ነው መምከር ያለብህ

  • @rakebgebiremaryam973
    @rakebgebiremaryam973 Жыл бұрын

    thank you bro

  • @tebitebi7975
    @tebitebi79752 жыл бұрын

    Wow

  • @user-fk4tz1uu3b
    @user-fk4tz1uu3b4 жыл бұрын

    እኔ የምለው ግን ይሄ ሶስት መቶ ሽ የሚባለው ማዳም ቤት 3አመት እንኳን ሽንት ቤት አጥቤ በፍፁም አይሞላም እኮ 😔😔😔😔😔😔😔ጭራሽ አንድ ሚሊየን ሁለት ሚሊየን የሚባለው ነገር ግርምምምምም ይለኛል😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔😎😎😎😎😎

  • @tamraabi1751

    @tamraabi1751

    3 жыл бұрын

    እህህህህህ ትክክል

  • @dejeneabdissa4272

    @dejeneabdissa4272

    2 жыл бұрын

    እንደ አቅማችን መጀመር እንችላለን። ለምሳሌ ደረቅ እንጀራ በኩንትራት ማቅረብ፣ ከሁሉም በላይ የስራ ጥራትና ታማኝነት ይኑረን። 1 ሚሊዮን 2 ሚሊዮን እያልን፣ በእጃችን ያለውን መቶ ሺ ዋጋ አናሳጣ።

  • @HayatAbebechiyimam

    @HayatAbebechiyimam

    2 жыл бұрын

    እኔም ያልሞከርኩት የለኝም

  • @hiwotgmariamethiopia9705
    @hiwotgmariamethiopia97054 жыл бұрын

    enamesegnalen wondm

  • @madinamuktar9800
    @madinamuktar98004 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በርታ

  • @mohammedyoutube9904
    @mohammedyoutube99044 жыл бұрын

    እሽ ወንድም እናመሠግናለን

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g3 жыл бұрын

    ኢሻአላህአላህይርዳንልፋታችንንአይቶ

  • @nafisayemam6775
    @nafisayemam67754 жыл бұрын

    እናመስግናል ብርየ

  • @ehjereurduy5960
    @ehjereurduy59604 жыл бұрын

    Woooowwwwwww

  • @user-mn9wv6vy7u
    @user-mn9wv6vy7u4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ነሲብ

  • @Myforex_trading
    @Myforex_trading2 жыл бұрын

    በ 20 ሺ ነው ሸቀጥ የጀምርኩት ግን ቁጥር ደፈርክ በጣም የመርካቶ ነጋዴ ለመሆን ነው እንዴ

  • @DahabAhmad-es2jx

    @DahabAhmad-es2jx

    3 ай бұрын

    ከቻልሺአናግሪኝማብርሳይሆንሰውያስፈለገኛል

  • @roycell9308
    @roycell93084 жыл бұрын

    Wowww😍😍😍😍😍😍

  • @seniseni165
    @seniseni1654 жыл бұрын

    እኔ በሰላም ሀገር ልግባጅ ካፌና እርስቶራንት እስራለሁ. እስቲ የካፌ እና የእርስቶራት. አቅርብልን??

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i4 жыл бұрын

    👍

  • @user-ik4wd3in7w
    @user-ik4wd3in7w3 жыл бұрын

    ዋው ይመችህ

  • @user-zz2kr3vl6j
    @user-zz2kr3vl6j4 жыл бұрын

    ወንድም ከልብ እናመሰግናለን እስኪ ጥያቄ ልጠይቅ እኔ ወተት ለማካነተር ነው የምፈልገው የወተ ት ላም ከየት ነው ዋና አሜርካ ላም የማገኝው ??

  • @medinaseidtub769
    @medinaseidtub7694 жыл бұрын

    ወድም ነሲቡ በርታ

  • @mekiyamohammed5847
    @mekiyamohammed58474 жыл бұрын

    እኔ ሻይ ብና እና ሹሮ በየአይነት ነው መሸጥ የምፈልግ በጎኑ ጭማቂዎችን ና ወተት

  • @burtukangetaye5124

    @burtukangetaye5124

    3 жыл бұрын

    እኔ ም አፈልጋለሁ

  • @DahabAhmad-es2jx

    @DahabAhmad-es2jx

    3 ай бұрын

    ሰላም

  • @mahletdemeke85
    @mahletdemeke852 жыл бұрын

    selam wendeme videochehen ayechachew neber ena ye butik busines lejemer asebe neber menorew jimma new ena ahun lay men yahel capital yasfelegegnal

  • @icall3070
    @icall30704 жыл бұрын

    ዋው አደኛ ነኝ

  • @zvhshznsn9284
    @zvhshznsn92844 жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @tube9777
    @tube97772 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወንደም

  • @MTMT-xs6vl
    @MTMT-xs6vl4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ምግብ ቤትና ሱቅ ምኞቴ ነበር

  • @burtukangetaye5124

    @burtukangetaye5124

    3 жыл бұрын

    እኔ ም

  • @fatrihoyebetsabochenhadara7366
    @fatrihoyebetsabochenhadara73664 жыл бұрын

    Baxam amesganlwu ene migonte suki ena megibi beti ka 2 andu asebekuu

  • @almilove5007
    @almilove50074 жыл бұрын

    Enaseginalen bro

  • @eldana2386
    @eldana2386 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @kasayegezie4340
    @kasayegezie43402 жыл бұрын

    እናመሱግናለን ወንድም እኔ የዶሮ እርባታ ነው ምሰራው ኮመንተሮች እንቁላል እንድትገዙኝ እሽ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j4 жыл бұрын

    ተመስጌን እናስባለሞያ ነኝ ምግብ ቤት ነዉ ምሰራዉ

  • @tegbarutamiru2061
    @tegbarutamiru2061Ай бұрын

    10q so much

  • @eyayuyeshiwas2928
    @eyayuyeshiwas2928 Жыл бұрын

    good

  • @sadiyasadi1480
    @sadiyasadi14804 жыл бұрын

    Enamesgnalne wondme

  • @ganniiganni8354
    @ganniiganni83544 жыл бұрын

    Wooow 2 negan zare

  • @LionkingENT
    @LionkingENT Жыл бұрын

    Internet cafe or movies center yawatal

  • @henihabsha4935
    @henihabsha49353 жыл бұрын

    አረ ወንድሜ እኔ ምግብ ቤት አለኝ ግን ምንም ልያዋጣኝ አልቻለም መሮኛል የሰራተኛና የቤት ክራይ እንክዋን መክፈል አክቶኛል

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q4 жыл бұрын

    ሀሳብህ ጥሩ ነዉ ወንድም አመሰግናለሁ ግን ፈጣሪ ይለፍልሽ ካለ በአንድ ሺ ብረም ከፍ ልል እችላለሁ ባበዛ ሳይሆን ባጠቃቀም ነዉ ዉዶቼ ንግድ ለመነገድ ወሳኙ ቦታ ነዉ እንጂ ምንም ቢሰራ ብናጣ ብናጣ ዋናዉን አናጣም ችግሩ በክራይ ቤት ስንሰራ ነዉ ትረፍ የለም ድካም ብቻ ነዉ

  • @blengebru9052
    @blengebru90523 ай бұрын

    Cosmetics let new yemimeyaw

  • @yordanostaferra3561
    @yordanostaferra35614 жыл бұрын

    Qalala new

  • @Tigist-gs6ju
    @Tigist-gs6ju25 күн бұрын

    ጁስ ቤት ለመክፈት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል አጠቃላይ እስከቤት እቃዉ?

  • @betiadesalm1725
    @betiadesalm17253 жыл бұрын

    Enamesgnaln

  • @firehiwottariku1957
    @firehiwottariku1957 Жыл бұрын

    በጣም አዋጭ ቢዝነሶች ናቸው

  • @helenanteneh3323
    @helenanteneh33232 жыл бұрын

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mulatugizachew604

    @mulatugizachew604

    Жыл бұрын

    ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን የተሻለ ነው

  • @sara-zp4wy
    @sara-zp4wy4 жыл бұрын

    እሥኪ ሥለዶሮ ማሽን ንገርኝ ካለሁበት ቦታ ገዝች ሂጅ እሥራለሁ ብያለሁ ያዋጣል ወይ

  • @hailegebrieladera8801
    @hailegebrieladera88013 жыл бұрын

    dabo bet or cake bet kifetu lemalet 4 minute suspense taregenalehde ashemimihimideee hy

  • @user-rc4jk7nz1w
    @user-rc4jk7nz1w4 жыл бұрын

    🇧🇴

  • @user-oh9ko6oz6y
    @user-oh9ko6oz6y3 жыл бұрын

    ምግብ ቤት ባሁን ሰአት ያዋጣል ግን ወጡም የእጀራዉ እህሎች ተገስቶ ነዉ እህል ዉድ ነዉ በጣም ስለገበያዉስ ምን ትላለህ ገበያዉ ዉድ ነዉ በርበሬ ሁሉም ነገር የምግቤት እቃዎች አብራራልን

  • @aliaalfalasi2476
    @aliaalfalasi2476 Жыл бұрын

    selam leagerachn

  • @user-ee5gh1qx2y
    @user-ee5gh1qx2y4 жыл бұрын

    ስላማችሁይብዛ በስዴት ያላችሁ እህት ወድሞቸ

  • @rozi7416
    @rozi74163 жыл бұрын

    ንግድ ፈቃድ እንዴት ማውጣት ይቻላል? የግብር ክፍያው ጉዳይስ? እስቲ አብራሩልኝ

  • @roycell9308
    @roycell93084 жыл бұрын

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤konjo

  • @saadasaadaa4427
    @saadasaadaa44274 жыл бұрын

    500ሺብሬሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሚልዮን አልከኝ ወይ ዘንድድሮ በል 40ሺብር አለችኝ በሧሥራፈልግልኝ 5000ሺ ቢኖረኝእመሠራውን አውቅነበር

  • @user-tv4yj5em7e

    @user-tv4yj5em7e

    4 жыл бұрын

    @@user-cy2em2mh5w ውነትሽነው እህት፣500ሽካለንማሥራውእራሡፈልጉንነበርእሚመጣው እኔምእዳችውነኝ

  • @user-zl1mp3ul3d
    @user-zl1mp3ul3d4 жыл бұрын

    እኔ ሪስቶራንት ሞክሬው ነበር አጠቃቀሙ ካወቅክበት በጣም ያዋጣል፤

  • @yonathan2895

    @yonathan2895

    9 ай бұрын

    Restaurant lay min ayinat migib naw minoraw

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie23032 жыл бұрын

    የምናውቀውን እኮ ነው የምትነግረን መንም አዲስ ነገር አልነገከንም

  • @sinit4481
    @sinit448110 ай бұрын

    5. ፎቶ ቤት 4. ሸቀጣሸቀጥ 3. ምግብ ቤት 2. ቡቲክ 1. ኮስሞቲክስ

  • @Kebii4242
    @Kebii42422 жыл бұрын

    10q bro

  • @emewedeshzemedu2827
    @emewedeshzemedu28273 жыл бұрын

    እባክህን ወንድሜ ማጠቢያው እስከስንት ብር ይገኛል

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s4 жыл бұрын

    ፎቶ ለኛ ሙስሌም አይሆንም ሀራም ነዉ

  • @user-ji3uw7sm4t

    @user-ji3uw7sm4t

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @user-pt3xq6kc4d

    @user-pt3xq6kc4d

    4 жыл бұрын

    በትክክል

  • @meryamealemu8336

    @meryamealemu8336

    4 жыл бұрын

    Nagege

  • @kidu715
    @kidu7154 жыл бұрын

    ጥሩ ነገር ማበረታታት የሚወድ ሰዉ ጥሩ ጥሩ የምግብ አሰራሮችን ቪዲዮች ታገኛላችሁ ፎቶዬን በመጫን አበረታቱኝ

  • @zainat5067
    @zainat5067 Жыл бұрын

    ምግብ አዲካሚነው

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa82142 жыл бұрын

    እስኪ አሁን ስራልን. ይህ ቆየ

Келесі