ጦርና ጨሌ ቅቤ እየቀባሁ ከትምህርት ከስራ እድሜዎቻችንን ከንቱ አረጉት የቤት አምልኮት ጣዖቶች Memehir Girma Wondimu

Фильм және анимация

ከትምህርት ከስራ እድሜዎቻችንን ከንቱ አረጉት የቤት አምልኮት ጣዖቶች Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 140

  • @tizitazena3800
    @tizitazena38002 ай бұрын

    የኔ አባት እረሶላይ ያደረዉ ቅዱስ መንፈስ እየረዳኝ ችግሮቼ አንድባንድ ቦታቸዉን እየለቀቁ ነዉ መልካም ነገር ወደ ሂወቴ እየመጣ ነዉ አባታችን በጸሎት አትርሱኝ ወ/ለ አብ እንደኔ የደረሰላችሁ በ like አሳዩ ፍሬያቸዉ እኛ ነን የአባታችን !!!!!!

  • @girmaadmasu6113

    @girmaadmasu6113

    2 ай бұрын

    Ehite enenem betagezegn ebakesh

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    2 ай бұрын

    እኔም እድሜ ለ እሳቸዉ አስተምህሮ በህይወቴ ደስተኛ ሆኛለሁ ተባርኪያለሁ

  • @tizitazena3800

    @tizitazena3800

    2 ай бұрын

    @@girmaadmasu6113 ቅዱስ ገብርኤል ያግዝህ ወንድሜ

  • @tsionpetros4979

    @tsionpetros4979

    2 ай бұрын

    የኔም ህይወት የተባረከው በመምህር ትምህርት ነው

  • @user-fg4tp3ex4l

    @user-fg4tp3ex4l

    2 ай бұрын

    እኔም እንደዛው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው🥰

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f2 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @besufikad8924
    @besufikad89242 ай бұрын

    አባታችን ይርሶ በድሜ በጤና መቆየት የኛ መዳን ነው እና እድሜና ጤና ይስጥልል አፀደማርያም የባህራን ደብዳሜ ይቀይርላት ብለው ይፀልዩልን::

  • @rishane9576
    @rishane95762 ай бұрын

    ኣባታችን፡መላኣከ መንክራት ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰብዎ ክፉ ሁሉ ኣይንካዎት ኣሜን ኣሜን ኣሜን የዘመናችን ሃዋርያት የተዋህዶ ኣርበኛ ኑሩሉን ኣባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo90802 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኑሩልን በእርሶ ትምህርት ስንቱ ዳነ ስንቱ ተፈወሰ በረከቶት ይደርብን ። 23:35

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x2 ай бұрын

    አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p2 ай бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት በረከተዎት የሚሉ ድረሰኝ ባለሁበት ቦታ አትርሱኝ በፀሎት አባ ብዙ ችግር ተፈቶልኛል በእርስዎ ቢራኬ❤🙏

  • @user-tt3jd4bk3n
    @user-tt3jd4bk3n2 ай бұрын

    ሰደታኛ ልጅቹ ህ ጽሎትቺ ወለተ ሰንበተ ሃሰባቹ ብልእል አግዛኣብሔር አምላኬ ብወላደቲ አምላኬ ሰም የኔ አባት ርጁም ዒደመናን ያሳጣቹ❤❤❤❤

  • @AselefAbate
    @AselefAbateАй бұрын

    አባታችን ያገልግሎት እድሜወትን ያርዝምልን

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701Ай бұрын

    😭😭😭😭 💔💔💔 የእውነት እስኪ ሕዝቤ ሆይ እንማማር ይህንን ክፉ ዘመን ያመጣው ይኛው ጣጣ ነው 😭😭🙏🏾

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1xАй бұрын

    አቤት እኛ ሰዎች ግን ምን ይባላል አቤቱ አምላኬ ኤፍታህ በለን🙏❤🙏

  • @user-fk7lv6rf1d
    @user-fk7lv6rf1d2 ай бұрын

    ረጅም አድሜና ጤና ልኡል እግዚአብሄር ይስጦት አባታችን ለንተ የደረስ ሃያሉ መዳሃኒአለም ለኛም ይድረስ እህት ወንድሞቼ አባቶች አናቶቼ ገ/ማርያም ብላቹ በፀሉት አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n2 ай бұрын

    አባት ርዥም እድሜ ይስጥልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💔💔💔😥😥😥😥

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay94382 ай бұрын

    የፍቅር አባት ርዥም እድሜ ይስጥልን።🤲🤲🤲

  • @user-xo2zq4vq5h
    @user-xo2zq4vq5h2 ай бұрын

    አሜን

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713Ай бұрын

    አባታችን ጤና እና እድሜ ይስጦት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AndinetBeharu-gu5sz
    @AndinetBeharu-gu5sz2 ай бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በርሶ ላይ ያለ መንፈሰ ጠላት ሠይጣንን ከቅድስት ሀገረ ኢትዬጵያ ያሶጣልን

  • @DawitTub.
    @DawitTub.2 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros49792 ай бұрын

    እግዚአብሔር ምን ያህል ቢወደን ነው በዚህ ዘመን እርሶን የሰጠን ? አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት❤❤❤

  • @kdist6436
    @kdist64362 ай бұрын

    መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus34952 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት ወይ ጠቆር ተንኮሉ የናታባት መጀን እያሉ ይህው ተሳስርን እየተባላን አለን እግዚአብሄር ይማረን

  • @user-fc6or5sd1j
    @user-fc6or5sd1j2 ай бұрын

    ኡባታችን ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @fozi12vcrd
    @fozi12vcrd2 ай бұрын

    ወንጌል አለማወቅ ከባድ ችግር ነው ብዙ ወገኖቻችን እያመለኩ እየፈሩ ይኖራሉ ጌታ ሆይ ድረስላቸው

  • @user-orthodox.mkghaa

    @user-orthodox.mkghaa

    2 ай бұрын

    Amennn ydreslachewu

  • @SaraNew-fo6je

    @SaraNew-fo6je

    2 ай бұрын

    በጣም እንጂ በተለይ የገጠሩ ማህብረሰብ ነው እየተጠቃ ያለው

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane65782 ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @NardosNardi-bz2cn
    @NardosNardi-bz2cn2 ай бұрын

    እረአባታችን የት ኖት ድረሱልን እባኮን ያለሁት ጂጂጋ ነው እህተማርያም እያሉ በፀሎት አስቡኝ አባ እባኮን

  • @meta9756
    @meta97562 ай бұрын

    የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እና ገብረ መስቀል እያላችሃ በእግዚአብሔር

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.26322 ай бұрын

    አኔ መ ምህር ግርማን በሰጋ ባላቀቸዉም ብዙየተማርኩባቸዉ አባት ናቸዉ አድሜ ከጤና ጋር የኔ ሰባት አርሶን የሚጠላ ያዉ ከዘር ማንዘር የመጣዉ የጠቋር ጸሰይጣን መንፍሰ ነዉ 👈

  • @AbrehetGhereziher-md2nh
    @AbrehetGhereziher-md2nh2 ай бұрын

    እግዚአብሄር ኣቦይ እኔም ከኔና ከቤተሰቦቼ ተጣብቆ ያለ እርኩስ መንፈስ ጠራርጌ ቦታው የማስገባበት ሃይልና ብርታት ስጠኝ፣ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kumnegerkebede
    @kumnegerkebede2 ай бұрын

    Enkuan Egziabher redah wendimachin !

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34522 ай бұрын

    አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ በውነት እርስዎን የሰጠንአምላክ እግዚያብሔርይመስገን። ለኛለከፋነው ልቦናይስጠን በውነት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @KifleWolde
    @KifleWolde2 ай бұрын

    መ/ር እድመዎትን ከጤናዎ ጋ ፈጣር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ እርሶን የማገኝቤት ቦታና ሁነታ ለኔ ሰማይና ምድርን ያህል ሪቆኛልና እርሶን እንድያገኞት በፀሎት ያስቡኝ ገ/ሚካኤል ነኝ ከደቡብ ምዕራብ

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y2 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን ሰቶናል ተመሰጌን አምላኬ እባቴ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን እውነት❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen2502 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን

  • @Eyob797
    @Eyob7972 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen77912 ай бұрын

    አባታችን በረከቶ አይለየን የድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g2 ай бұрын

    የኔ አባት

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93182 ай бұрын

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh2 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36072 ай бұрын

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-vm8uu3it9v
    @user-vm8uu3it9v2 ай бұрын

    አባቴ ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ በባእድ አገር ወገቤ እያመመኝ ነው ወለተጎርጊስ ብለው በፀሎት አስቡኝ።😢😢

  • @user-lr4dh5fw9d
    @user-lr4dh5fw9d2 ай бұрын

    እንኳን ደና መጡ አባየ እባክወ ይባርኩኝ በዖለትወ ያስቡኝ ስደተኛዋ ወለተ ሂወት ነኝ ሰላም ለናንተ ይሁን አሜን እድሜና ጤና ይስጥወት አባየ

  • @roziawoke1301
    @roziawoke13012 ай бұрын

    እግዚኦ አምላኬ በቸርነትህ ማረን ወይ ጉድ🤲😢😢

  • @mulubelay3831
    @mulubelay38312 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት. በገጠሩ አከባቢ አሁንም ይፈሩታል ያመልኩታል እግዚአብሔር ይድረስላቸው

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta34442 ай бұрын

    አባ ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥልን !!!

  • @22-mv7lh
    @22-mv7lhАй бұрын

    እማምላክ የኔ አጎቶች አሁን ድረስ ያመልካሉ አባቴ ታሟል አንድ እግሩን ወገቡንእህቴምግብ አትበላም ቤተሠቡ ጤነኛ አይደለም

  • @user-wf7pv7ri4t
    @user-wf7pv7ri4t2 ай бұрын

    ማርያም እሜንእሜን❤😢😢😢😢

  • @amarechamarech7978
    @amarechamarech79782 ай бұрын

    AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN

  • @MiserSahlu
    @MiserSahlu2 ай бұрын

    Edmenatenayctowot 5:38 ❤

  • @HaregCher-lf5nn
    @HaregCher-lf5nn2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @AAaa-hz7gv
    @AAaa-hz7gv2 ай бұрын

    ኧረ እደዉ በምታምኑት አምላክ የአባታችንን የመምህር ግርማን የማገኝበት ስልክ ወይ አድራሻቸዉን ንገሩኝ ያለሁት ስደትነዉ ግን ቤተሰቦቸ ከባድ ችግር ዉስጥ ገብተዉብኝ ሁሉም ተበታትነዉ ነዉ የሚኖሩት በአምልኮ በመተት የተነሳ እራሲን ሁሉ አጥፊአጥፊ እያለኝነዉ እፍ 😢

  • @BezuayehuMekonnen

    @BezuayehuMekonnen

    2 ай бұрын

    እኔምየመምህር ግርማን አድራሻ እፈልጋለሁኝ ስለ እግዜር ስለ እናትና ልጁ ብላችሁ

  • @user-gq9ts3nm7j

    @user-gq9ts3nm7j

    2 ай бұрын

    Ahun Agelgletachew Be Etiopia Adelem America New Eyagelegelut Yalew Yehe milekek Vidio Demo Yedro yaltelekeke New Ayzachu Bcha Esachew Yemilut Adrgu Enji And Ken Tfewesalachi

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    2 ай бұрын

    በስደት ያለን ማወቅ አልቻልንም

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    2 ай бұрын

    እማ ትምህርት ያዳምጡ በመተት የማይሰቃይ የለም ይጹሙ ይጸልዩ ይስገዱ ካገኙ ደሞ የ አቡነ ሀብተማርያም ከ ቤተ መቅደስ የወጣ እጣን ግቢ ዉስጥ ይቅበሩት ጸበል ይጸበሉ መምህር ግርማ ለማግኘት አንችልም እሳቸው አሁን ላይ ዉጭ ነው የሚገለግሉ ሀገር ዉስጥ ደሞ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ባለ ግዜ ሆነዋል

  • @BelayneshGetu-xl7jf

    @BelayneshGetu-xl7jf

    2 ай бұрын

    እህታችን ታገሽ አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለወሰ

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f2 ай бұрын

    የኔ አባት እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon52862 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc2 ай бұрын

    ተክልየ ፃድቁ ዛሬም አሉ በመምህር ግርማ ዉስጥ አያቻቸዋለሁ እኔ

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @DubDa-oq9yp
    @DubDa-oq9yp2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule50372 ай бұрын

    አቤት የኔ ትውልድ መንገዱ አፍ አውጥቶ ና,,,,ና,,,, ወደ እግዚአብሄር እያለው መንገዱን ይረግማል:: አቤት መንገዱ የተሰወረ ለታ!!!!

  • @mikialeberhe9015
    @mikialeberhe90152 ай бұрын

    Beselot asbun abate edme na tena ystuch 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q2 ай бұрын

    አባየ እድሜወትን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤እኔም ጨንቆኛን እናቴ ጉዝጓዥ ታደርጋለይ ቡናም አለ😢😢😢😢😢😢

  • @MeronB-rp1nb
    @MeronB-rp1nb2 ай бұрын

    አድራሻቸውን የምታውቁ በኪዳነምህረት አሳውቁን በእመብርሀን

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    2 ай бұрын

    ሜሪየ በአካል ያላገኟቸዉ በአስተምህሯቸዉ ብቻ የተጠቀሙ ብዙ ናቸዉ እኔ አንዷ ነኝ

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    2 ай бұрын

    የመምህር ተስፋየ ገጠመኝም አዳምጭ ትለወጭበታለሽ

  • @MeronB-rp1nb

    @MeronB-rp1nb

    2 ай бұрын

    እሺ እህቴ... ነብሴን ስለጨነቃት ግዴታ ባገኛቸው ብዬ ነው

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s2 ай бұрын

    የኔ አባት የኔ መልካም ረኛ

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n2 ай бұрын

    አባቴ የእሜ ባለፀጋ ያድርግዎት ታልጅ ሰርታ ልጆችን እንዳታሳድግ ይሄው ያንካራታታል አባቴ የት ላግኝዎት በፀሎት አስቡኝ።

  • @AberashBirhanu
    @AberashBirhanu2 ай бұрын

    አባታችን እባኮትን ፕሮግራሙ ሲጀምር ያሉበትን ቦታ ይንገሩን ተገኝተን እንዳን

  • @DestaAdane-nt4tr
    @DestaAdane-nt4trАй бұрын

    Addras 12:08 12:10

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ መድሀኒአለም ተመለሱ በገጠሩ እዲህ ነን እኮ😢😢😢😢😢😢😢

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94382 ай бұрын

    ጨዋ ሴጣን አባታችን እያለ ሲያብራራ ላየው የሚያሳዝን አይመስልም ምላጫ ሴጣን ነው

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde69602 ай бұрын

    Nurulin abatachin 🙏🙏🙏

  • @user-fq1ic8le3m
    @user-fq1ic8le3m2 ай бұрын

    Abatachen edmina tena kenabetasabochewo yestewot nurelen

  • @fozi12vcrd
    @fozi12vcrd2 ай бұрын

    የዚህ የልጁ እናት ሌላኛው ቪዲዮ ላይ እኔ አላቅ ባሌ ነው ሚመልከው ብላ ደብቃ ነበር ልጁ ግን አመጣው ኮተቱን ይገርማል

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no2 ай бұрын

    Abaye ❤❤❤

  • @user-qs9pq9of1k
    @user-qs9pq9of1k2 ай бұрын

    ወይ አባታችን የት ነው ግን ያሉት ወግኖች ❤️❤️❤️🩵

  • @rishane9576

    @rishane9576

    2 ай бұрын

    ኣገር ቤት ናቸው ግን እንዳያገለግሉ ኣግደዋቸው ኣህኑ ግን ለሆነ ሳምንታት ለኣገልግሎት ሂደዋል ወደ ኣሜሪካ

  • @user-gq9ts3nm7j
    @user-gq9ts3nm7j2 ай бұрын

    Abate Erswo Yawekkut Gize Yetemesegeneyun Medhane Alem

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa50942 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo4sq1ml6g
    @user-eo4sq1ml6g2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @playdoh4768
    @playdoh47682 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-dc3ov7wr5z
    @user-dc3ov7wr5z2 ай бұрын

    🎉❤❤❤❤❤

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y2 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc2 ай бұрын

    ወይኔ አያቴበኑግ ጨብጣ ጭብጥ ትርንጎ የአበሻ ፈንድሻ አድርጋ ታበላኝ ነበር ቡና ስታፈላ ጉዴ ፈላ 😢😢😢😢

  • @newthink2129
    @newthink21292 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Zemeda
    @Zemeda2 ай бұрын

    Lagegnot efelegalew 😢 ewnet

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmeleworkMulu
    @AmeleworkMulu2 ай бұрын

    አባመክረ ግርማ ዬትቦታነው የማገኛቸዉ።

  • @AmareTebeje-v3f
    @AmareTebeje-v3f29 күн бұрын

    我 0:37 0:41 0:46 0:50 1:03

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt2 ай бұрын

    ጎረቤታችን ከነአያቶቹ ቅቤ ሳይሆን የጣልያን ቂጥ እየላሰ ነው ያደገው፡፡

  • @user-ir7xc4wd9m
    @user-ir7xc4wd9m2 ай бұрын

    በድጋሚ በድጋሚ በድጋሚ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94382 ай бұрын

    ይገርማል ሴጣን እንዲ ተመሳስሎ መኖሩ እና ጥልቅ ተንኮሉን ሳስብ ግርም ይለኛል ኔቶርኩን ምናምን ተቆጣጥሮ የሰውን ልጅን ሲያጠቃ በጨዋነት ካልሆነው በሀይል እየተገለባበጠ ሲደመስስ የነን?

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g2 ай бұрын

    በፆሎታቹ እሰብኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ😢

  • @SinkeYami
    @SinkeYami2 ай бұрын

    Awun amerka gabtuhal

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5h2 ай бұрын

    የኔዉድ❤አባቴኑሩልኝ❤እግዚያብሔር❤ፀጋዉን❤አብዝቶ❤ይስጦት❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AbrehetGhereziher-md2nh
    @AbrehetGhereziher-md2nh2 ай бұрын

    በስመኣብ የባሰ ኣለ

  • @SunShine-dc7yr
    @SunShine-dc7yr2 ай бұрын

    Abatei bexlot atrsuni (Elisabeth ) blachu

  • @selamawitefrem9762
    @selamawitefrem97622 ай бұрын

    እረ አደራሻውን ንገሩኝ አኔ የምኖሮው ሰላሌ ነው በጣም ቸግሮኛል።

  • @MeronB-rp1nb

    @MeronB-rp1nb

    2 ай бұрын

    እንዴት ነው አድራሻቸውን የምናገኘው በእመብርሀን🙏

  • @user-yz7zi3ll2e
    @user-yz7zi3ll2e2 ай бұрын

    እባካችሁ የሚገኙበትን ቦታ ንገሩኝ

  • @Hana-3838
    @Hana-38382 ай бұрын

    ክክክ ቆርቆርያለው ጉድ ኮተት ቅቤውን አናትሕን ቅብት ብታረግ ትርሥ ነበር እግዚኦ እምነት

  • @AbelaAbebaw
    @AbelaAbebaw2 ай бұрын

    Ebakachehu botaw yet new yemtaku negerugn ?

  • @yohanesshishay7783
    @yohanesshishay7783Ай бұрын

    ባክህ አሁን የትእንዳሉንገረኝ

  • @user-jw9qe9kl9r
    @user-jw9qe9kl9r2 ай бұрын

    የት ነው ያሉት ????🙏

  • @SinkeYami
    @SinkeYami2 ай бұрын

    Abatechin endat nowt hunkan be selme metulen

  • @SinkeYami

    @SinkeYami

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xu2hk3ue3c
    @user-xu2hk3ue3c2 ай бұрын

    ቁጥራችውን የምታውቁ ተባበሪኝ

  • @mekdessisay5382
    @mekdessisay53822 ай бұрын

    ኧረ እባካችሁን አድራሻቸውን ንገሩኝ በጣም ተቸግሬያለሁ

  • @user-gq9ts3nm7j

    @user-gq9ts3nm7j

    2 ай бұрын

    Yet Nesh Yaleshiw

  • @Hana-3838

    @Hana-3838

    2 ай бұрын

    የትነሽ ያለሽው

  • @Knefe-rgb

    @Knefe-rgb

    2 ай бұрын

    የመምህራችን ብሮግራም በfacebook መከታተል ይቻላል።

  • @mulubelay3831

    @mulubelay3831

    2 ай бұрын

    አሁን ከአሜርካ የተመለሱ አይመስለኝም የቆየ ቭድዮ ነው አባታችን የምያስተምሩት ተግባራዊ ካደረግን ችግራችን ይፈታል

  • @user-gd7gi4mt7o

    @user-gd7gi4mt7o

    2 ай бұрын

    እስኪ በማርያም አስተምሩኝ😔​@@mulubelay3831

Келесі