ጦማር፡- ምክረ አበው ክፍል ሁለት

ክፍል አንድን ለመከታተል
• ጦማር፡- ምክረ አበው ክፍል አንድ

Пікірлер: 106

  • @EOTCMK
    @EOTCMK4 жыл бұрын

    Subscribe and share kzread.info

  • @user-ys1bj9ff7o
    @user-ys1bj9ff7o4 жыл бұрын

    ቤተክርስትያን ክርስቶስን በእግርም በግብርም ነው የምትሰብከው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @askalsisay1601
    @askalsisay16014 жыл бұрын

    የስላሴ ባሪያ ነኝ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን እንዲሁም እዲሜንና ጤናን ይዲልልን እግዚአብሔር

  • @user-qj5fq7rh8b
    @user-qj5fq7rh8b4 жыл бұрын

    አባቶቻችን የሂወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የጠፉትን ይመልስልን ያለነዉም ያፅና በጣም ብዙ ነገሮች ተመልሰዉልኛል 😍

  • @petternasvall1456

    @petternasvall1456

    4 жыл бұрын

    Kalhywt yasemaleg memhyrchen

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን።መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q4 жыл бұрын

    በእውነት መልስ አላት ቤተክርስቲያን

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን አባቶቻችንቤተ ክርስቲያን ክርስቶስን በእግርም በግብርም ነዉ የምትሰብከዉ በእወነት መታደል ነዉ በዚች በተቀሰች ቤት ክርስቲያን መኖር በእወነት አቤቱ በእወነተኛዉ መንገድህ እንደህድ እና እኖር ዘንድ ፈቃድህ ያሁንልኝ አምላኬ ሰዉ ;;አረገኝ!!!!!!

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j8 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባቶቻችን ና ዲያቆናት ጸጋውን ያብዛላችኹ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5694 жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን። እኛም በሰማነው ቃል ፀንተን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን። እሚገርመዉ// ከማህበረ ተዋህዶ ዘ ኦርቶዶክስ // ማህበር እሚያስተምሩን አባቶች በተደጋጋሜ መናፍቃን እየጠየቋቸዉ ምእመናንን አሰለቹ መልስ ተሰጥቶበት ያለፈ ሁሉ መልሰዉ እዝዝዝ እያሉ አስቸገሯቸው እና አድ አባት መናፍቃን ጠግርረው ጠግርረዉ ሲሰጧችሁ ተሸክማችሁ እደምመጡ እናተስ ያስተማርነዉን ለምን ጠግርራችሁ አልኳቸዉም 🤔አሉ እውነታቸዉ እኮ ነው።ጥያቄ ከመደጋገም ለምን አባቶች እሚያስተምሩትን ልብ ብለን አዳምጠን ጠያቂ ሲመጣ ቅጥ ቅጡን አንልም። ለምን ጥያቄ ተጠያቂ ብቻ ብቻ ሆንን እረ ተዉ እንማር የተዋህዶ ልጆች ዝብለን የመናፍቃን ጥርጣሬ ማራገፊያ አንሁን።😣

  • @selamtsegay2546
    @selamtsegay25464 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁወች የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንደኃጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ህይወት የሆነውን ቃሉን ይመግበናልና

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Жыл бұрын

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣አባቶቻችን፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ይስጥልን፣

  • @wereyae5344
    @wereyae53444 жыл бұрын

    ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ይጠብቀን አሜን !

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema50622 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @bruktawittegegn5541
    @bruktawittegegn55414 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!❤❤🙏

  • @TalefTalef-tm9vc
    @TalefTalef-tm9vc6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባቶች❤❤❤❤

  • @bezateshome7798
    @bezateshome77984 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት የሰማልን አባቶቻችን ፡መሃበረ ቅዱሰን ያስፋፋል እግዚአብሔር ።

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste81504 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለአባቶቻችን ለመምህራችን በሙሉ እድሜና ጸጋ ይስጥልን

  • @werku1992

    @werku1992

    4 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemalen

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ አመሰግናለሁ በሙሉ መምህሮቻችን አቡው ነግረው የሚገስጽ አባት አያሳጣን።

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara77133 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን አሜን

  • @tesfiegebre6273
    @tesfiegebre62732 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN QALE HYWET YASEMALN BEEDMIENA BEXEGA YANURLN EGZIABHIER AMLAKACHN

  • @user-eb2yq2ni6s
    @user-eb2yq2ni6s4 жыл бұрын

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህራኖቻችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ፫

  • @misawerkuwerku1419
    @misawerkuwerku141910 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @fateuniteus
    @fateuniteus2 жыл бұрын

    "ሐዋርያትን እንደ ግለሰብ ልብወለድ ፈጠራ ነው የሚያደርጉት" ትልቅ ትምህርት

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu81974 жыл бұрын

    ለምምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ሰምንተን እንድንድን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @BirukAbebe-if7lg
    @BirukAbebe-if7lg5 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Aelekkso
    @Aelekkso4 жыл бұрын

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @eshetuworku4179
    @eshetuworku41794 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aabaaaa5003
    @aabaaaa50034 жыл бұрын

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @mesfinshewangizaw2561
    @mesfinshewangizaw2561 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @senayamelake7483
    @senayamelake74834 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተሰፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል

  • @user-vh4ml1vy6h
    @user-vh4ml1vy6h4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ጸጋውን ያብዛዎት ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @gosayekasaw2257
    @gosayekasaw22574 жыл бұрын

    ejig betam astemari new... kale hiwot yasemalin...... hawire hiwot yeminafik merha gibir new... AMLAK Dagim Yisebsiben

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v4 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን

  • @user-jn8jq4jm8o
    @user-jn8jq4jm8o3 жыл бұрын

    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q2 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ

  • @user-wr7yi2rx7r
    @user-wr7yi2rx7r4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜና በጤና ያቆይልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰሚ ብቻ ሳይሆን ለቃሉ ተገዥ ያድርገን ማህበራችን ማህበረ ቅዱሳንን አገልግሎቱን ያስፍልን ሰረቸን ደከመን ሳትሉ ለምታገለግሉ በዝማሬ ዝግጅት በማቅረብ የቅዱሳን አምላክ ሰማያዊ ዋጋን ይስጥልን ይህ በሽታ አልፎ ሳንሳቀቅና ሳንገደብ ተቀሳቅሰን በቅዱሳኑ ጸበል እምነት ለመፈውስ ያብቃን እንዲህ ተስብስብን ከአባቶቻችን እግር ስር ቁጭ ብለን ለመማር ያብቃን

  • @user-oe3cz8ww8m
    @user-oe3cz8ww8m4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትት ያሰማልን

  • @serkiyabsira4553
    @serkiyabsira45534 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro88844 жыл бұрын

    Kale Hewotin yasemalen likewnet Abatochachin bedemiye betena yakoyelen

  • @shashef7715
    @shashef77154 жыл бұрын

    Kali hiwet yasemalin egzabher astewayi libona yisten

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia16404 жыл бұрын

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u4 жыл бұрын

    Kalehiwet yesmalna abatoche

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i4 жыл бұрын

    ቃለህይውት ያሰማልን ለሁላችሁም መምህራችን ወንድማችን እውነት በጣም ነው ምውድህ ትምህርትህ እኮ አጥንት ሰርስሮ ነው የሚገባው እውቅትህ በጣም ትልቅ ነው እውነትም የሊቃውንት ልጅ ነህ እግዝያብሄር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-bh8tc6xs6u
    @user-bh8tc6xs6u4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማን አባቶቻችን እውነት ነው ቤተክርስቲያን ብናውቅ እንደዚህ አንወዛወዝም ሳጋዊ ምግብ ብቻ ሳይሆን መንፍሳዊ ምግብ ያስፈልገናል የእለት እንጀራችንን ስጠን ስንል የስጋ ነው ብለን ብቻ አይምስለን እሁን እንዴት መማር እንዳለብን ጥናት ብታደርጉ ማህበር ቅዱሳን በተለ በክፈለ ሀገሩ በብዛት እምነት ሚቀይሩት በማይርባ ነገር ነው በሱስ ሲያዙ ሲታመሙ ይፅለይላችሆል ይባል ይቀራል ስለ እምነት ምንም የማይቀው ምዕመም

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom61334 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ውድ መምህራኖችን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን!!!

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y4 жыл бұрын

    በእውነት አባቶቻችን መምህራችን ኑሩልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ከክፍ ይጠብቅልን

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery23584 жыл бұрын

    አንጀት የሚያርስ መልስ ነው ላስተማሩን ለመከሩን መምህሮቻችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ብዙ ግዜ አህዛቦች ናቸው እቺን ጥያቄ የሚያቀርቡት ምስኪኖች አልገባ ሲላቸው እቺን ጥያቄ ይጠይቃሉ የእኛዎቹ ሲመልሱላቸው ደሞ እኛ ያልነው መልስ ካልሆነ ይላሉ አህዛቦች ማስረጃ የሚያቀርቡት ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ያለኝ ያለኝ ሁላ መንግስተ ሰማያት የምትለዋን ጥቅስ ብቻ መዘው ያቀርባሉ አይ አለማወቅ አባቶች እንዲህ ይላሉ ንባብ ይጠቅማል ትርጉም ግን ያድናል

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu69964 жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @user-iu4hu7we5c
    @user-iu4hu7we5c3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን 🌹👏

  • @tgistlove5653
    @tgistlove56534 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልኝ መግስተ ሰማይ ያውርስልን ወገኖቸ አሜን አሜን አሜን✟✟✟

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u4 жыл бұрын

    ድንቁ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ😍😍😍

  • @soliyanatube9012
    @soliyanatube90124 жыл бұрын

    አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን

  • @user-we8fx6sc6l
    @user-we8fx6sc6l4 жыл бұрын

    Kal hewot yasmalenn

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment24904 жыл бұрын

    Respect sir

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara96194 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @baushayeie5123
    @baushayeie51234 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ አበታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y4 жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሰማልን አቦቶቻችን የኔጊ ሰው ይበለን

  • @vdkjggh3165
    @vdkjggh31654 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን

  • @user-ii9pj6ph8v
    @user-ii9pj6ph8v4 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህሮቻችን

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia16404 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹❤️ 🇪🇹🇪🇹 🧡🧡 💞💞💞

  • @lawayesh8994
    @lawayesh89944 жыл бұрын

    ሊቃውንት ቃለ ሕይወት ያሰማሌን🙏🙏

  • @jetujulie1345
    @jetujulie13454 жыл бұрын

    Kali hiwote yasmalin memharchen egzbher tsegawun yabzalachu Amen Amen Amen 🙏

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia16404 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹❤️ 🇪🇹🇪🇹🕌🇪🇹🇪🇹 💒🇪🇹🇪🇹

  • @bebetube5579
    @bebetube55794 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን::አሜን ::

  • @marthagetachew4618
    @marthagetachew46184 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @godolyasasgedom2154
    @godolyasasgedom21544 жыл бұрын

    Wedddd New madergachuhu Amen Amen Amen kale Hiewet yasemalen

  • @user-zb8iu8zi5e
    @user-zb8iu8zi5e4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያሠማልን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse42634 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን።

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga98164 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37554 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @eyobmesfin3120
    @eyobmesfin31204 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን

  • @yashead474
    @yashead4744 жыл бұрын

    Amen amen amen kale malati yasamane mameracheni🙏🙏🙏

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia16404 жыл бұрын

    💒💒 🇪🇹🇪🇹💒💒 💒💒🇪🇹🇪🇹

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s4 жыл бұрын

    ቃለህይዎትን ያሠማልን

  • @henokfseha8164
    @henokfseha81644 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ።

  • @elfneshmhari5449
    @elfneshmhari54494 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet ysemalin...💚💛❤️

  • @user-et2jq9jb6x
    @user-et2jq9jb6x4 жыл бұрын

    Kale hiywto yasemalin wademachin mamhrachin

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment24904 жыл бұрын

    Like ማድረግ ይቆረጥባቹሀል ዴ ምድረ ቆጤ

  • @ethiki4833
    @ethiki48334 жыл бұрын

    Ewnat new abtchan

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekdelawittariku7211
    @mekdelawittariku7211 Жыл бұрын

    kale hiwotn yasemalk ebakachu ennka telat torun abzto eyemeta new yegna channe snt temelkach alew yegna KZread snt subsciber alew menafkan gn yet nachew ebalachu telat sibereta enberta redete egziabher legna gar yhun

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia16404 жыл бұрын

    💒💞💞💒💒💞💞💒💒🕌🕌

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f4 жыл бұрын

    ትክክል አባታችን ህዝቡ አይፀልይም በተለይ ለሁለት አምላክ እየተገዛን እሁድ ጣኦት ቤት ይሔዳሉ በወር 21 12 23 ቤተክርስቲያን መጥተው ፅዋ ማህበረ ብቻ በልተው ነው የሚሔዱ በተለይ ወደ ወሎ ወግዲ ወረዳ አበይ የጉርባ ከተማ ዉስጥ ህዝቡ የቡዳ ዘር እና የደህና ዘር ብለዉ ሁለት ቤተክርስቲያን ሰርተዉ እነሱ አነዚያ ጋ አይሔዱም እነዚህ እዛ አይሔዱም እባካችሁ በዚህ ጉዳይ አስብቡት በተለይ አንድ ሰው ታሞ ቤተክርስቲያን ወድቆ ቢጮህ ይዉጣ ከዚህ እየተባለ ነው እባካችሁ እስካሁን መናፍቃን ብዙ የሉም አህዛብ እና ኦርቶዶክስ ብቻ ነው ያለው ግን ብዙ ጣኦት ነው የሚያመልኩት ለመቀበር ብቻ ነው ቤተክርስቲያንን የሚወዱ

  • @hayatahimed1331
    @hayatahimed13314 жыл бұрын

    እንቁዓችን

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia16404 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹 😭😭🇪🇹⛪️🕌🤐🕌🕌🕌

  • @user-eb2yq2ni6s
    @user-eb2yq2ni6s4 жыл бұрын

    ክፍል አንድ ያላቹ ሊንኩን አስመለኩቱኝ ተውዳጆች

  • @MHEyakem

    @MHEyakem

    4 жыл бұрын

    Here you go: kzread.info/dash/bejne/hZhs09GReKTHYpc.html

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia16404 жыл бұрын

    🕌🕌 🕌🕌 🕌🕌😷😷 🤙🤙

  • @user-tq9tl2fe6o

    @user-tq9tl2fe6o

    4 жыл бұрын

    በሰላም ነው

  • @samsunggallery2358

    @samsunggallery2358

    4 жыл бұрын

    ጤንነትህ ያሰጋኛል እሄ እዚህ ምን ይሰራል ደፍረትህ ግን ይገርማል እሄ እዚህ ውስጥ ምንም ጥቅም የለውም ውጣ ከዚህ ኮተትህን ይዘህ እዚህ ውስጥ ስልጣን የለውም

  • @diasporabilu7563

    @diasporabilu7563

    4 жыл бұрын

    @@samsunggallery2358 ሁሉም ሰው መፅሀፍ አይችልም please don't disprove people 🙏

  • @samsunggallery2358

    @samsunggallery2358

    4 жыл бұрын

    @@diasporabilu7563 እና መፅሃፍ ካልቻለ የክርስቲያን ፔጅ ውስጥ መስጊድ ምን ይሰራል ሆ መፃፍ ካልቻለ አርፎ መቀመጥ ነዋ

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s4 жыл бұрын

    Kifil 1 yet new??

  • @MHEyakem

    @MHEyakem

    4 жыл бұрын

    አየ ሠዉ አየ ሠዉ here is the link to part one kzread.info/dash/bejne/hZhs09GReKTHYpc.html

  • @amanmelake9201
    @amanmelake92012 жыл бұрын

    👉ኢየሱስ እኔ ጌታ ነኝ ያለበትን አሳየኝ? ሠላም እንደምን አላቹ እኔስ ማያንቀላፋው ስላለኝ ደህና ነኝ ዛሬ እንግዲ muslim እህት ወንድሞቼ አንድ ጥያቄ ሲጠይቁ ይስተዋላሉ ጥያቄው "እየሱስ ክርስቶስ በመፅሐፍ ቅዱስ እኔ አምላክ ነኝ የሚል ቦታ አሳዩን " እሺ በመጀመርያ ይህን ጥያቄ ከመጠየቅ በፊት የጌታ እየሱስን አላማ ማወቅ ያስፈልጋል 👉➊ አላማው የሰውን ልጅ ራስን ዝቅ ማድረግ ለማስተማር 👉➋ ለአዳም የተገባውን ቃል ሊፈፅም 👉➌ዲያብሎስን ሊያስር ጥያቄው ጥሩ ነው እኛ ክርስትያኖችም መልስ አለን!!! ወደ መልሱ ስገባ ብሉይ እና ሐዲስ ኪዳንን ማለትም ነብያትና ሐዋርያት ስለ ጌታ እየሱስ የተናገሩት አምላክነቱን እንደሚገልፅ እንመልከት፡፡ ✍ከዘፍጥረት ስንጀምር 1፥1 ላይ እግዚአብሔርም በመጀርያ ሰማይና ምድርን ፈጠረ ይላል ዕብራውያን 1፥10 ላይ ደሞ ጌታ ከጥንት ምድርን መሠረትህ ሠማይም የእጆች ስራ ናቸው ይላል የማን? የእየሱስ!! ✍ዘፀአት 3፥14 እግዚአብሔርም ሙሴን ያለና የሚኖር እኔ ነኝ አለው ያለና የነበረው የሚመጣውም ሁሉን የሚገዛው ጌታ አምላክ አልፋ እና ኦሜጋ እኔ ነኝ ይላል ራእይ ዮሐንስ 1፥8 ይህንስ ማን አለ ? ✍ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ አምላክ ማነው? መዝ 18፥31 እርሱም ልጁ እየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱ እውነተኛ አምላክና ዘላለማዊ ሕይወት ነው ዮሐንስ ወንጌል 5፥20 አንተ ብቻ የሠውን ልብ ታውቀዋለህና ልቡን ለምታቀው ሁሉ አንደ መንገዱ ሁሉ መጠን ክፈለውና ስጠው 1ኛ ነገስት 8፥39 ነገር ግን እየሱስ ሰውን ሁሉ ያውቅ ነበር ስለ ሰውም ስለ ሰውም ማንም ሊመሰክር አያስፈልገውም ነበርና አይተማመናቸውም ነበር ራሱ በሰው ያለውን ነገር ያውቅ ነበርና ዮሐ 2፥25 ቆሮ 4፥5 የሰውን ሐሳብ ሚያውቅ አምላክ ነው ስለዚ ጌታና አምላክ ማነው ማለት ነው? ✍እግዚአብሔርም እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም በለመለመ ስፍራም ያሰማራኛል መዝ 23፥1 መልካም እረኛ እኔ ነኝ መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራታል ዮሐ 10፥11 ብሎ ጌታ በአዲስ ኪዳን ዳዊት እግዝያብሄር እረኛዬ ነው ያለው እረኛው እግዚያብሄር እሱ ክርስቶስ እነደሆነ ተናግሮዋል!! ✍እግዚአብሔር ብርሐኔና መድሐኒቴ ነው፡፡ መዝ 26፥1 እኔ የአለም ብርሐን ነኝ፡፡ ዮሐ 8፥12 ማነው ብርሀን እግዝያብሄር ማነው እኔ ብርሀን ነኝ ያለው ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ!! ✍አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ አረገ ፡፡ መዝ 46፥5 ከእነርሱ ተለይቶ ወደ ሠማይ አረገ ሉቃ 24፥51 ዳዊት በእልልታ አረገ ያለው ማንን ነው? ያረገውስ ማነው አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ!! ✍እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደ ሚነቃ ተነሳ የወይን ስካር እንደ ተወውም ኋያል ሆነ፡፡ መዝ 77፥65 እንደተናገረው ተነስቷል በዚህ የለም፡፡ ማቴ 28፥6 ማነው ከእንቅልፍ እንደሚነቃ የነቃው ለኛ ሲል የሞተው ሞትን ድል አርጎ የተነሳው ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ!! ✍እነሆ ጌታ እግዚአብሔር ይመጣል ክንዱም ስለርሱ ይገዛል ዋጋው ከርሱ ጋር ደሞዙም በፊቱ ነው፡፡ ት.ኢሳ 40፥10 እነሆ በቶሎ እመጣለው ለእያንዳንዱ እነደስራው እሰጠው ዘንድ ዋጋዬ ከኔ ጋር ነው፡፡ ዮሐ ራእይ 22፥12 ማነው እመጣለው ያለው እና ይመጣል ተብሎ የተነገረለት? አምላክ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ!!! ✍የእስራኤል ንጉስ እግዚአብሔር የሚበዥም የሠራዊት ጌታ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ ከእኔም ሌላ አምላክ የለም፡፡ ኢሳ 44፥6 ፋተኛውና መጨረሻም ሕያውም እኔ ነኝ ሞቼም ነበር እነሆም ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ የሞትና የሲኦል መክፈቻ አለኝ፡፡ ራእይ 1፥17-23 ማነው ይህን የተናገረው? ✍መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስም ተናገረ እንዲህም አለ "አንድ ሰው ከኔ በኋላ ይመጣል እርሱም ከእኔ በፊት ነበረ ፡፡ ዮሐ 1፥30 ይህ ሠው ማነው ? እርሱ የአለም መድሐኒት እየሱስ ክርስቶስ ነው ከወንጌልና ከነብያት አንዲት ቃል ከምታልፍ የሠማይና ምድር ማለፍ ይቀላል አለ ጌታ እየሱስ ለደቀ-መዛሙርቱ ገብቷችዋል ብዬ አስባለው መፅሀፍ ቅዱሳችን ለየትኛውም ጥያቄ መልስ አለው ሌሎች ከሙስሊም ወገኖቻችን የሚመጡ ጥያቄዎችን እንመልሳለን ግን የቻናላችን አባላት በጣም ጥቂት ስለሆናቹ ሌላ ነገር ሼር ከምታደርጉ ይህን የህይወት ቃል ብያንስ ለ 30 ሰው ሼር በማድረግ የቻናላችንን አባላት እናብዛ። share👇join👇share @yenebsetiyakewoch @yenebsetiyakewoch

  • @teshomemulualem8473
    @teshomemulualem84733 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q2 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ

  • @meazateshome1715
    @meazateshome17154 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g4 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q2 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ

  • @user-xt3hf8cx9i
    @user-xt3hf8cx9i4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі