The Judgment Of Sheep and Goats| Deep Explanation| የበጎችና የፍየሎች ፍርድ እስካሁን ያልታየ
The Judgment Of Sheep and Goats| Deep Explanation| የበጎችና የፍየሎች ፍርድ እስካሁን ያልታየ
እንኳን ወደ እዚህ (THE WORD) አዲስ ቻናል በሰላም መጣችሁ
የዚህ ቻናል ዓላማ ክርስትያኖች ለተጠሩበት ዓላማ
በእውነት እንዲኖሩና ፤ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ አውዳቸው እየተጠቀሱ ለዘመናት የተማርናቸውን፥የሰበክናቸውን፥ያስተማርናቸውን
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በአውዳቸው መሰረት ቅዱሳኖች ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማስቻል ነው ።
ብርሃን ፀጋዬ
Пікірлер: 62
እግዚአብሔር ስል አተ የትባርክ ይሁን አሜንንን ክብሩን ሁሉ ጌታ እየሱስ ይውሰድው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን በዝህ ባልቅበት በመጭርሻ ዘመን ስለ ጌታ እየሱስ መምጣት የሚያውጁ ስውች ይብዙልን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ በክብር ይመጣል አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው አሜንንን 👍👍👍👍👍👍👍 ስል ፍየሎች ዛሬ ነው የገባኝ
ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ትምህርት ነው ተመስጬ ቀረሁ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️
ተባረክ 🙏✝️✝️✝️🤲🤲🤲✅✅✅💕💕💕✝️✝️✝️🙏🙏🙏
ሰላም። ሰላም ሰላም ሰላም ለሀገራችን
ፀጋ ይብዛሎ ልክ ወድም አለም
በትክክል 🙏🙏🙏✅✅✅✅✅💯💯📓🏠🏠🏠📖📖💞💞💞💖💖💖💝💝💝📖📖📖♥️♥️♥️♥️✝️✝️✝️✝️✅✅✅ተባረክ
እኔ በጣም ነዉ የምወድህ ወደዚህ ዩቱብ ከመምጠቴ በፊትም በቲክቶክ እከታተላለሁ እንደሁም ቲክቶክ message 1 ጥያቄ ጠይቆክ ነበረ ተባረክልኝ እወደሃለዉ❤❤❤
Berat Egisaber yabrtak❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ!
ስለ ስጋ እና ደሙ እና ቁርባን አስተምረን❤
Tebarek Wendmee Tsega yabzalh zerh ybrekk 🙏🙏🙏
tebarekilign ❤❤❤❤❤
Zemenk ybarek geta kezih belay yabralk
Ameen Biree
❤❤❤❤❤❤ ተባርከሀል ወንድሜ ይብዛልህ
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በርታልን ከጎንህ ነን
በፀጋው በርታልን ።
የምር ታስተምራለህ ይብዛልህ
Geta yibarekek Esti sile mileja siralen
❤❤❤❤🎉🎉
እየሱስ ይባርክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን ወንድሜ
bless you
እግዚአብሔር ይባርክህ
God bless you brother
❤❤❤❤
thanks
ኢየሱስ ይባርክክ ፀጋውንም አብዝቶ ይጨምርብክ ያብዛልክ
It is very very interesting the quality of your video your voice content of the message i love it God Bless you❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንን
❤ኢየሱስ
Your channel beautifully illuminates the spiritual journey and deepens our understanding of the divine. The content you create not only educates but also inspires, fostering a profound connection with the divine. Keep shining your light and spreading positivity!
@TheWordwasGod1
2 ай бұрын
More Grace
ሰለ መክሊቱ ስራልን❤❤❤❤❤
Wowow ፀጋ ይብዛልህ ተበረኪልኝ እናመሰግናለን ሼር አደርገዋለሁ እሽሽሽ👍👍👍😘😘😘😘❤❤❤❤
ተባረክ ፀጋይብዛልህ በርታ
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን በርታ🙏🙏
ዕብ 6ን አስተምረን😊
ተባረክ
tebark betam amazing new
Waw betami dasiyelali eyesusi geta naw haleluya
የዮሐንስ ወንጌል 15:2 በተመለከተ video ስራ
Wooow tebarekelen❤❤
Bless you!
እንዲሁም ስለካልቪንና አርሚን ልዩነት ሀሳብ አስተምረን😊
Thank you wendeme 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰
ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በዋላ ከየት ነው ሚመጡት አሞኞች ስታይ መልስልኝ ተባረክ ወይስ ደናግላት ቅሪቶችን ነው ከእስራኤል ወደ 140 ሺ ወጣት አማኝ እዳሉ ይነገራል እነሱን ነው በጎች የተባሉት ቤተክርስቲያን በሰቦቱ አመት መከራውስጥ ሰለሌለች ነው
@TheWordwasGod1
2 ай бұрын
እሺ ስለ ጥያቄ አመሰግናለሁ ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ አማኞች ከየት ነው የሚመጡት ለተባለው በአሁኑ ጊዜ ወንጌል ሲነገራቸው እምቢ ያሉ ያው ስላልዳኑ ከቤተክርስትያን ጋር አይነጠቁም። በዛን አስጨናቂ ወቅት ግን (በሰባት አመቱ መከራ ወቅት) ሀሰተኛው ክርስቶስ ራሱን ሲገልጥ አይሁድ ያኔ የሰቀሉት ክርስቶስ መሲሁ እሱ እንደሆነ ይገባቸዋል በዚህም የተነሳ ሀሰተኛውን ክርስቶስን የሚቃወሙ የአይሁድ ወጣቶች የመንግስትን ወንጌል ይሰብካሉ ይህ ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል።ስለዚህ በዛን ወቅት ላይ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሚያምኑ በዓለም ዙሪያ ብዙ አማኞች ይኖራሉ። በጐች የተባሉት ከእስራኤል ውጪ በአለም ዙሪያ ያሉ በክርስቶስ ያመኑ አማኞችን ሲሆን፡ ታናናሽ ወንድሞቼ የተባሉት እንዲሁም 144,000 ሰዎች የሚያመለክቱት በሙሉ የአይሁድ ቅሬታዎችን ነው ።
ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ አማኞች ከየት መጡ
ይህን ክፍል እንዴት ታየዋለሃ"ማቴዎስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
@TheWordwasGod1
5 күн бұрын
የነሱት ሰዎች ታሪክ የሚጀምረው ከዚህ ነው አማኞች አይደሉም እንደ አማኝ ግን አክት ያደርጋሉ ተኩላዎች ናቸው Matthew 7 አማ - ማቴዎስ 15: “የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።
በሺ አመት መንግስት ዘመን ከጌታ ጋር የሚኖሩት እስራኤላውያን ብቻ ናቸዉ ወይስ ክርስቲያኖችም ናቸዉ ወይ
1000 amet lay yë motut(yetenetekut)yimelesalu ???????
@TheWordwasGod1
5 күн бұрын
ጥያቄው ግልጽ አይደለም sorry ትንሽ አብራርተህ ጠይቀኝ
ብሬ ሌላኛው ቻናልህን ንገረን
@TheWordwasGod1
2 ай бұрын
Bire Music
G.b.u brother ከ ይቅርታ ጋር ኣንድ ጥያቔ ልጠይቅህ እፈልጋለሁ፡ "መጀመርያ ቤተ ክርስቲያን ትነጠቃለች፡ከዛ 7 ኣመታት የመጀራ ጊዜ ይሆናል፡ከዛ የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ይነጣል በጎቹ እና ፍየሎቹ (ኣማኞቹ እና ያላመኑ) ይለያል ። ቢተክርስቲያን በ ኣማኞች ውስጥ ከሆነች ቀድሞ ሚነጠቁ ኣማኞች ናቸው ማለት ነው? ከሆኑስ እነዛ ከ 7 ኣመት ብኋላ በቀኙ በኩል ሚቆሙ በጎች ( ኣማኞች) እነ ማ ናቸው ? እግዚኣብሄር በጸጋ ላ ጸጋ ኣብዝቶ ይባርክህ ።
@TheWordwasGod1
Ай бұрын
እሺ አሁን 1ኛ. በየትኛውም ጊዜ ከሁሉም በፊት መጀመሪያ ቤተክርስቲያን ትንጠቃለች። 2ኛ.ቤተ ክርስቲያን ስትነጠቅ ምድር ላይ የሚቀሩት አሁን በቤተክርስቲያን ዘመን ወንጌል ሲነገራቸው ያልተቀበሉ በክርስቶስ ያላመሆኑ ማለት ናቸው። 3ኛ.ከዛ ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ የ7 ዓመቱ መከራ ይጀምራል ሦስተኛው ቤተመቅደስ አሁን ከፍለፊታችን ባሉ አመታቶች ውስጥ ይሰራል አይሁዶችም እንደ ድሯቸው እንደ ብሉይ ኪዳን ዘመን መስዋዕት ማቅረብ ይጀምራሉ ሐሰተኛው ክርስቶስ በመጨረሻዎቹ ሶስት አመት ተኩል ላይ የሚያቀርቡትን መስዋዕት ይከለክላቸዋል በዚያን ጊዜ እይሁዶች የዛሬ 2000 ዓመት የሰቀሉት ክርስቶስ ትክክለኛው ክርስቶስ እሱ እንደሆነ ይረዳሉ በዚህ ወቅት በብዙ መከራ ውስጥም ቢሆን በክርስቶስ ያምናሉ ደሞም የሚመጣውን የአንድ ሺህ የመንግስት ወንጌል መስበክ ይጀምራሉ ።በዚህ ወቅት ላይ በአለም ላይ የሚኖሩ ብዙ ሰዎች በክርስቶስ ያምናሉ ማመን ብቻ ሳይሆን በአውሬው የሚሰቃዩ የአይሁድን ህዝቦች በተቻላቸው አቅም ይንከባከባሉ ያበላሉ ያጠጣሉ የታሰሩትን ይጠይቃሉ ።እንግዲህ እነዚህ ናቸው በጎች የተባሉት። የቀረው ህዝብ ደግሞ በክርስቶስም የማያምን ብቻም ሳይሆን ብዙ የዓለማችን ህዝቦችም የአውሬው ጭፍራዎች ናቸው። ፍየሎች የተባሉት እነሱ ናቸው። እነዚህ በጎች የተባሉት ቤተክርስቲያን ከክርስቶስ ጋር ተመልሳ በምድር ላይ አንድ ሺ ዓመት ስትነግስ እነዚህን በጎች የተባሉት የቤተ ክርስቲያን አካል ይሆናሉ አብሮ ሚኖራሉ ይነግሳሉ የዘላለምንም ህይወት ይወርሳሉ።
ለኔ ግን ሁሌ ግዜ ግራ የሚገባኝ ነገር አንድ የዳኔ አይጠፋም የምትሉት ነገር ነው እሺ ይህን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል እንዴት ነው የምታስረዳኝ??? አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን፣ ሰማያዊውን ስጦታ የቀመሱትን፣ ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የሆኑትን፣ መልካሙን የእግዚአብሔር ቃልና የሚመጣውን ዓለም ኀይል የቀመሱትን፣ በኋላ ግን የካዱትን እንደ ገና ወደ ንስሓ መመለስ አይቻልም፤ ምክንያቱም እነርሱ ለገዛ ጥፋታቸው የእግዚአብሔርን ልጅ እንደ ገና ይሰቅሉታል፤ ያዋርዱታልም። ዕብራውያን 6:4-6
@TheWordwasGod1
Ай бұрын
ኖርማሊ ግራ ሊገባሽ የሚገባው መዳንሽ ነበረ ።ሆኖም የጠቀሺው ጥቅስ ስለ ክህደት እኮ ነው የሚያወራው። ምኑ ነው ግራ የገባሽ? ያላመነ ወይም የካደ አይድንም። አሁንስ😉