ፈጣን የክንፍ ማጥቃት ( የስፔን የድል ዋስትና) | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Спорт

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 18

  • @utty3720
    @utty37204 күн бұрын

    ለካይስል ጀርመን ብታሸንፍ ደስ ይለኛል ነገር "ግን ስፔኖች በቀላል እጂ የሚሰጡ አይመስለኝም ለጫወታዉ ድምቀት እራሱ አዘጋጇ ሀገር እስከፍፃሜዉ ብትደርስ ደስ ይላል ወደፈረሳይና ፖርቹጋል ስመጣ ለመገመት ይከብዳል ድል ለሳሊባዋ ሀገር ፈረሳይ እድሆን ምኞቴ ነዉ ❤️❤️

  • @gdjvgdjn634
    @gdjvgdjn6344 күн бұрын

    Lamin 💪💪💪💪💪 Champion is Spain boom boom boom boom Lamn Mal is my favorites nice player

  • @yosephak9152
    @yosephak91523 күн бұрын

    Spain 🔥🔥🔥 ❤❤

  • @Gamee7371gm
    @Gamee7371gm3 күн бұрын

    👍👍

  • @tesfayelemma9546
    @tesfayelemma95463 күн бұрын

    መንሱሬ የዛሬው የስፔን እና የጀርመን ጫወታ ኳስ ወዳጅ ጓደኛህ እቤትህ ለእንግድነት ሲመጣ ሪከርድ ተደርጎ የተቀመጠም ይሁን በኢንተርኔት ይህን ጫወታ በክብር የምትጋብዘው ጫወታ ነው ለኔ ። የምንግዜም ምርጥ ጫወታ ነው ። የ2005ቱ የሊቨርፑል ከኤሲሚላንን ጫወታ ነው የሚሰተካከለው ።

  • @yosephak9152

    @yosephak9152

    3 күн бұрын

    Yea besmam 🔥🔥 what a game uuuf

  • @KingEfi
    @KingEfi3 күн бұрын

    Ye spain coach besehuteto Spain waga askefate neber.yamal and wiliam tolo mekyr albrbtem

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa53144 күн бұрын

    ከዋንጫው በፊት የዋንጫ ጨዋታ ነው ስፔን vs ጀርመን

  • @KingEfi
    @KingEfi4 күн бұрын

    Spain betashenafe des yelgnale gen yegerman team experience yalachwe players alate ena segate alagne. Portugal Ronaldo laye focus kadergo chewatachwe wetitama ayhunem. Efi lausanne Swiss

  • @Mohakule3
    @Mohakule33 күн бұрын

    Mn ladirgchew inezin kuncoc

  • @bisre3006
    @bisre30064 күн бұрын

    Germany will win!

  • @tekluaklile2440
    @tekluaklile24404 күн бұрын

    ድምፅህ በደንብ አይሰማም

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi4 күн бұрын

    Tw France football banshee ayin atmlkte

  • @markostariku8053
    @markostariku80534 күн бұрын

    ጀርመን በዩሮ 2024 በሩብ ፍፃሜው ስፔንን ታስተናግዳለች ከእነዚህ ሁለት አገራት ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ አራተኛውን የአውሮፓ ሻምፒዮንሺፕ ዋንጫ ለማሸነፍ እጅጉን ከሚፈልጉ አስፈሪ ብድኖች መካከል በምሽቱ አንዳቸውን አንገላገላለን 😊😊 በመቀጠልም ከነዚህ ዋንጫ በቃን ከማይሉ ቡድኖች መካከል በድጋሚ አንዳቸው በግማሽ ፍፃሜው በፖርቹጋል ወይ በፈረንሳይ ከውድድሩ ይሰናበታሉ ...ድል ለኢንግላንድ✊✊✊

  • @yosephak9152

    @yosephak9152

    3 күн бұрын

    England will never win never

  • @SH-ly7rt2
    @SH-ly7rt24 күн бұрын

    ለስፔን ያላችሁ ድጋፍ በዛ! የሚጨምረው 1ግራም ጉልበት ግን የለም። በኋላም ለትንተና ሊያስቸግራችሁ ይችላል። Be fair please 🙏

  • @yosephak9152

    @yosephak9152

    3 күн бұрын

    Really ni***

Келесі