ቁጣ የቀሰቀሰው የኃይሉ ዮሐንስ ንግግር | ለኃይሉ ዮሐንስ የተሰጠ ልከኛ መልስ! | የመውለድ የክብር ጥጉ ቅድስት ማርያም ነች! | Haleta Tv

#Ethiopia #Haletatv

Пікірлер: 35

  • @hanish4684
    @hanish46845 ай бұрын

    የተባረክሽ እህት ምናለ ሁሉም እንዳንቺ በእውቀትና በጥንቃቄ መናገር ቢችሉ ጥሩ ነበር:: በጣም ግሩም ግንዛቤ እንድንይዝ የሚረዳ ንግግር ነው ያደረግሽው:: ዋው! እግዚአብሔር ጀነራል እኛ ደግሞ ወታደር:: ተባርከሻል!

  • @lulsegedteka828
    @lulsegedteka8285 ай бұрын

    ትጉ ሰላም ላንቺ ከማያን አሌፍ ሉልሰገድ ነኝ ተባረኪልኝ እህቴ እንዲህ አድገሽ መካሪ ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታንም አመሰገንኩት። ይሄ ፌሜኒዝም አስተሳሰብ ጌታን የማያውቁ በዓለማዊ ዕውቀት ያደጉ ሰዎች ከጌታ ውጭ በተመሰቃቀለ ኑሮ ውስጥ መፍትሄ መስሏቸው ይሄ negative knowledge ከሆነው ስነ ልቦና ውሰጥ ሆነው ያቀረቡት የስነ ልቦና ሳይንስ ነው። ሰው ከእግዚአብሔር እየራቀ በመሄዱ ይህ ችግር የአመጸኝነት ውጤት ነው። ያቀረብሽው የእግዚአብሔር ጥበብ በቂና ከበቂ በላይ ነው። ጌታን ከማያውቅ የሳይንስ ዓለም ዕውቀት በተለይም እንዲህ ብዙ ህፀጽ ያለበትና ለሌላ የስንፍና ተግባር በር ከፋች ከሆነ ጤናማ ካልሆነ ዕውቀት ጋር ህብረት አታድርጊ አትደግፊውም። በህይወት መንገድ ያቀረብሽው የጌታ ሃሳብና ምክሩ መልካምና በቂ ነው። ለሌላ ጊዜ በህይወት ጉዳይ የሚቀርቡ የተለያዩ የዕውቀት መድብሎች ከጌታ ሃሳብ ጋር መጣጣማቸውን እርግጠኛ ሳትሆኚ እንደ ደጋፊ ማጣቀሻ አትጠቀሚያቸው። የረቀቀ የጠላት አጀንዳ ይዘው የሚገኙበት ሁኔታ ብዙ ነው ሆኗልም። በቀረውስ ከዓመታት በኋላ በእንዲህ የጌታ ሞገስ ስላየሁሽ ደስታዬ ወደር የለውም። ፀጋውን ያብዛልሽ! ዘመንሽም ዘርሽም ይባረክ!

  • @TruthEz

    @TruthEz

    5 ай бұрын

    አሉታዊ እውቀት = [ negative knowledge]

  • @user-gs4ld4sh9k
    @user-gs4ld4sh9k5 ай бұрын

    Nice

  • @wondimukolcha75
    @wondimukolcha755 ай бұрын

    ሀይሉ ዮሀንስ ሴት የተፈጠረችበትን ዋና ዓላማ መናገሩ እንጂ የሴቶችን አቅምና አስፈለጊነት ንቆና ዘንግቶ አይመስለኝም፡፡

  • @user-hf7tp5de3y
    @user-hf7tp5de3y5 ай бұрын

    Egziabher yemsgn endanchiem sew alen Egziabher yebarkshe

  • @TruthEz

    @TruthEz

    5 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @embetabaylos8980
    @embetabaylos89805 ай бұрын

    ሐይልሻ ፌሚኒሰቶች ተነሰተውብሐል ቻለው እንግዲህ .

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa71535 ай бұрын

    የሴት ረዳትነትና የእግዚአብሔር ረዳትነትን እኩል ነው እያለችን ባልሆነ

  • @user-sc2bq1bm2c
    @user-sc2bq1bm2c5 ай бұрын

    በቀረበው ሃሳብ ሙሉ ለሙሉ ለሙሉ እስማማለሁ በበጎ ጎኑ መመልከት ብቻ ነው የሚጠይቀው ክብረት ይስጥልን

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b5 ай бұрын

    ምርጥ ሶቶች ዶክተር መስከረም ለቺሳ :የት ነበርሽ እዲሁም ትግስትጨአሳድጄ ነው የማዳምጣችሁ ፀጋውን ጨምሮ ይስጥሽ

  • @ww3572
    @ww35725 ай бұрын

    ትንሽ ቅሬታዬን ብገልጽ የመውለድ ብቃት የሠጠውን ጌታ በንግግራችሁ አላጎላችሁትም ተነግሮ የማያልቅ ተአምር ነው እሱ ላይ ተኩረት ቢደረግ ለሁሉም መልሱ እዚያ ውስጥ ነው ።

  • @alebotube
    @alebotube5 ай бұрын

    የፌሚኒስት ጥጉ ሌዝቢያን ነው ሲጀመር ባልና ሚስት አንድ አካል አንድ ስጋ ሆኑ እያለን መፅሀፉ እኩልነትን ምን አመጣው አላማው ሌላ ነው

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie4095 ай бұрын

    Tikikil Ehetachen asrigiline , menem ayakim

  • @TruthEz

    @TruthEz

    5 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @servanttm3192
    @servanttm31925 ай бұрын

    ወለደችልኝ ወለድኩለት ወለደችለት ፓወቲቨ ነገር ነው ደስ የሚል ነገር ነው እንዴት እየታየ ነው?

  • @TruthEz

    @TruthEz

    5 ай бұрын

    አወንታዊ = [ፖዘቲቭ] 🤔

  • @user-wk8cm4kj1h
    @user-wk8cm4kj1h5 ай бұрын

    you have miss understood what hailu yohannes said.

  • @Mcsegnit
    @Mcsegnit5 ай бұрын

    መራባት ማነስ መስሎ ለምን ተሰማሽ? ላለመውለድ *upper hand* አለኝ ማለት ምን ማለትሽ ነው? ሃይሉ ዮሐንስ ሴቶችን ያሳነሰበት ‘“ለመውለድ” ማለቱ ነው? መራባት ባይኖር የሚጋባ አለ? ለደስታ ከሆነ ለምን በሰማይ መጋባት አይኖርም ? I’m just asking

  • @mulualemguade629
    @mulualemguade6295 ай бұрын

    እህቴ አግብተሻል??? በትዳርሽ ባልሽ ራስሽ ነው???

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica50085 ай бұрын

    ሄዋን አዳምን አለመጠየቋ ውጤቱ ምን ሆነ ? ቅጣት እኮ ነው የመጣብን። ፌሜኒስት የሌዚቢያን መንደርደሪያ መንገድ ነው። ይህች ልጅ ሴትዮ በእርግጠኛነት ትዳር የላትም ቢኖራትም ባልዮው ችግር ውስጥ ነው።ወደ ሌዝቢያንነት ገብታለች።

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa71535 ай бұрын

    ሴት ለባሏ ትገዛ የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል አለመቀበል በራሱ ለእግዚአብሔር አለመገዛት ወይም አለመታዘዝን ያሳያል

  • @demissekassa-iy1ny
    @demissekassa-iy1ny5 ай бұрын

    ሰውየውን የተረዳችሁበት መንገድ ስህተት አለው !!!

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa71535 ай бұрын

    19:35 ደቂቃ ላይ ሔዋን አዳምን ጠይቃው አይደለም አላለችም😅😅😅😅😅😅😅አዳምን ብትጠይቀው ይሻል ነበር❤❤❤የተረዳሁት ዛሬም እኛ ሴቶች አዳምን ሳንጠይቅ የምናደርገውን እናደርጋለን እያለች ነው አንዱ ሚስቱ ልጅ እንድትወልድለት ቢጠይቅ አልወልድም አላላችም እና ልክ ነች ?????????????????????????

  • @wondimuwoldebirhanhaile4695
    @wondimuwoldebirhanhaile46955 ай бұрын

    Hayilisha you better repent. Human being should not be degraded by male and female. Both of them are equally important from your way of expression even. Ye afi welemita honobih new biye ewesdewalehu

  • @TruthEz

    @TruthEz

    5 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @Yisakanjelo
    @Yisakanjelo5 ай бұрын

    ቲጂ አንቺ የገለጥሽበት መንገድ በአዽሎስ አረዳድ ሲሆን ኃልሽ የገለፀበት መንገድ በዻውሎስ አረዳድ ነው መልዕክቱ ግን አንድ ነው ።

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga85715 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ሃሳብና ፌሚኒዝም ተደበላልቆብሻል ሌላው ሚዲያ ላይ ለመውጣት ጓግተሽ እንደነበር የሚያሳብቅብሽ ትመስያለሽ

  • @mulualemguade629

    @mulualemguade629

    5 ай бұрын

    ግን እህቴ አግብተሻል??? በትዳር ሕይወት ውስጥ ባልሽ ራስሽ ነው???

  • @me_212
    @me_2125 ай бұрын

    19:35 ደቂቃ ላይ ሔዋን አዳምን ጠይቃው አይደለም አላለችም😂😂😂አዳምን ብትጠይቀው ይሻል ነበር... አንቺም አትቀላቅይም እኛም አንቸገርም ነበር.

  • @tazabiwsew5123
    @tazabiwsew51235 ай бұрын

    She sounds good but fact wise she is completely against what the bible teaches.At the same time Hailu's perception of women is not a bible teaching either.

  • @takelebegna3215
    @takelebegna32155 ай бұрын

    ሀይሉ ከተናገረው ነገር ቁጣ የሚቀሰቅስ ምንድ ነው ? እግዚአብሔር ሰውን በመልኩና በአምሳሉ ከፈጠረው በዋላ ብዙ ተባዙ ምድር ሙሏት ሲል ባረካቸው " መብዛት በመዋለድ (በመራባት) ነው። ግርግር አትፍጠሩ !!

  • @abelmekonen6609

    @abelmekonen6609

    5 ай бұрын

    You are Hilusha don't ask me how I know you kkkkk

  • @me_212
    @me_2125 ай бұрын

    Teolog, etymology, logic, linguistic,, reasoning,,ontology.All ZERO... Sister pls stop hypocrisy... Educate your self More before you speak to the puplic.

  • @adugna2835
    @adugna28355 ай бұрын

    ሃይሉ ያለው ትክክል ነው ይሄን ያክል አቧራ የሚያስነሳ አይደለም ፎሜኒስት ነሽ መውለድ ቀላል አድርጋ ነው እንዴ የቃላት አጠቃቀሙ ካለሆነ በስተቀር ሰተቱ ምንድነው ?

Келесі