የጦፈው የመምህራኑ ክርክር | ጌታችን ለህዝቡ ሁሉ ጎንበስ ቀና ይላል? | ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ? | Haleta Tv

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 332

  • @user-cp6hc3km4k
    @user-cp6hc3km4k4 ай бұрын

    ኦቶዶክሶች እውነት ስለክርስቶስ የተረዱበት መንገድ እጂግ ይደንቃል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AbelAbel-gz5in

    @AbelAbel-gz5in

    4 ай бұрын

    በጣም እንጂ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን❤

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x3 ай бұрын

    ክብር ይግባውና ጌታችን መደሀኒታችን ይእየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kt2ig3ir9j
    @user-kt2ig3ir9j4 ай бұрын

    መምህር ናትናኤል ቃለ ህይወት ያሠማልን አምላከ እስራኤል በዕድሜ በጤና ያቆይልን❤❤

  • @tsegayeginbare874
    @tsegayeginbare8744 ай бұрын

    “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5

  • @Tiktalkrecord
    @Tiktalkrecord4 ай бұрын

    አንደው መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም የታመቀ አውቀት አንዳለኦት ተረድቻለሁ በሌላ ጊዜ ባየው አራሱ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤

  • @workineshgebrewahid4149
    @workineshgebrewahid41494 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ናትናኤል እንደርስዎ ያሉትን መምህራንን ያብዛልን!!!

  • @zewdubelaynegash9034
    @zewdubelaynegash90344 ай бұрын

    መምህር ናትናኤል ቃለ ሕይወት ያሰማህ።

  • @user-ol2nf6qo3w
    @user-ol2nf6qo3w4 ай бұрын

    መምህር ናትናኤል አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእኛ ብርቱ መምህር❤❤❤

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu40384 ай бұрын

    ደስ ያለኚ መናፍቃአኖቺ በዚ አጋጣሚ መማራቸው

  • @MinseGetu

    @MinseGetu

    4 ай бұрын

    ምን አስኪ ምን ተማሩ ብለህ ታስባለህ???

  • @user-bk3fz5vh9z
    @user-bk3fz5vh9z4 ай бұрын

    “..ወድልዋኒክሙ ሀልው በኵሉ ጊዜ ከመ ታውሥእዎሙ ቃለ ለእለ ይሴአሉክሙ በእንተ ዛቲ ተስፋክሙ፤በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያት ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ” ይላል፡፡(፩ኛ ዼጥ ፫፡፲፭ ) ኦርቶዶክስ መሆኔ የድንግል ልጅ ይመስገን ክብር ይግባህ የኔ ጌታ አንተን በማወቄ የጌቶች ጌታ የአማላክቶች አምላክ የንጉሶች ንጉስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን💯🙏

  • @misguabebil1331
    @misguabebil13314 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ያብራላችሁ የኛ አምላክ ፈራጅ ነው። መምህራኖቹ አይመጣጠኑም ብራቦ ናትናኤል !!!

  • @DagnachewDemisew-fs5un

    @DagnachewDemisew-fs5un

    4 ай бұрын

    ፓስተር ተብዬው የሚለምን አምላ ነው የሚያመልከው?

  • @yohannesalemayehu3667

    @yohannesalemayehu3667

    4 ай бұрын

    ቤተክርስትያን ሄደሽ የምትቆርሺው የምትጠጨው የማንን ደምና ስጋ ነው ለምን ትበይያለሽ ትጠጭያለሽ ?

  • @yohannesalemayehu3667

    @yohannesalemayehu3667

    4 ай бұрын

    ይህ ልጅ የኦርቶዶክስን የስላሴን አስተምሮ ዝብርቅርቅ አደረገው ወደፍልስፍና ሁሉ ገብቷል ለምሳሌ አብ ወላዴ ነው ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሰራፂ ብላ ታስተምራለች በግብር ሶስት በአካል ሶስት በስም ሶስት በመሎኮትን አንድ አምላክ ብላ የምታስተምረውን ትምህርት ልጁ አያውቀውም ስለዚ ያሳዝናል ልጁ እልም ያለ መናፍቅ ነው በስራ አንድ ነው አለ

  • @user-cb4di1sk2d

    @user-cb4di1sk2d

    4 ай бұрын

    @@yohannesalemayehu3667 haha yemerhen new

  • @kassahundemlash7308
    @kassahundemlash73084 ай бұрын

    ጌታን እንኳን እስክ ሙሉ ክብሩ ለመጥራት አበቃህ

  • @greenpulseeducation5002

    @greenpulseeducation5002

    4 ай бұрын

    ቀፎ አመንክዮ ስለያዘ። ተዋህዶ የነጠረ ወርቅ ምክንያታዊ ሎጂካል ነው። ክርስትና አስተምህሮ በህግ በዳኛ ፊት ተቀምጣ፣ በፍልስፍና ተፈትና፣ በሎጅክ ተመሳጥራ፣ በታሪክ ተጎልጉላ፣ በኬሚስትሪ በጨረር ተምርምራም እውነት ስትወጣት ነው እውነትነቷ የሚወጣው። ተዋህዶ የመጨረሻው የክርሰቲያኖች ዋሻ ቤት ነች።

  • @b.tyoutube8191

    @b.tyoutube8191

    4 ай бұрын

    እኮ እያዋረዱት ይሱሴ ሲሉ እንዴት እንደምሳቀቅ በሥላሴ 😢

  • @user-wk4vc7gc3d
    @user-wk4vc7gc3d4 ай бұрын

    እግዚእቤር። ማስተዋል ይስጠን። እየሱስ ጌታ ነው

  • @mirebozer4107
    @mirebozer41073 ай бұрын

    መምህር ናትናኤል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ምን አይነት እርጋታ ያላቸው መምህር ናቸው

  • @user-uc9xk6nk3o
    @user-uc9xk6nk3o4 ай бұрын

    ደግ አደረክ መምህር ይመኑ ከክርስቶስ ባህርይ መነሳትህ! ዘሬ ላይ የመዳን ሥራ ተጀመረ እንጂ አልተጠናቀቀም ከኃጢአት ቅጣት የመነ ሰዉ ድነዋል ይህ ማለት ጸደቀ የሚንለዉ ነዉ፡፡ ግን አሁንም ከኃጢአት ኃይል ሙሉ በሙሉ አልደንም ወይም ቅድስናችን ዕደታዊ ነዉ እየተቀደስን የልጁን መልክ እየመሰልን ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፡፡ ደግሞ አንድ ቀን እንከብራለን ይህ ማለት ሙሉ በሙሉ ከኃጢአት መገኘት እንድናለን፡፡ ስለዚህ እርሱ ይማልደልናልና ዘሬ ላይ ስለድነተ ስጋት የለኝም የሚፈርድብኝም ሆነ ከእርሱ ፍቅር የሚለየኝ የለምና!! ለዚህ ነዉ ሓዋርያዉ no condemnation ብሎ ጀምሮ no separation ብሎ በሮሜ 8 ጀምሮ የጨረሰዉ፡፡ የክርስቶስ በህር ትላንትም ዘሬም አልተለወጠም፡፡ የልቀ ክነት ሥራዉ የሚያሰያዉም ይህንኑ ነዉ!! ኢየሱስ ትላንትም አምላክ ሰዉ እንድሆን ያደረገዉ ስለ ኃጢአት ነዉ፡፡ ለዛሬም ድካሜና ኃጢአት ማንም ጠበቃ ልሆንልኝ አይችልም! 1ዮሓ.2፡-1-2 የሚራራልኝ ልቀ ካህን ራሱ ኢየሱስ አለ፡፡ ምልጃን ቆሞ መለመን ዓይነት ስታደርጉ እኮ ነዉ ኦርቶዶክስ ስህተት ዉስጥ የገባችሁት እርሱ ግን በሰራዉ ሥራ አማለጅ ነዉ!!

  • @amenamen3356
    @amenamen33564 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ❤❤❤❤❤

  • @belayfentahun7802
    @belayfentahun78024 ай бұрын

    መምህር ናትናኤል ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz4 ай бұрын

    የሚድያችሁ ህይወት ነው ሌላው እናት ተዋህዶ የምንልሽ የእግዚአብሔርን ቃል ከእግዚአብሔር እየመገብሽ ያሳደግሻቸዉ ልጆችሽ ዛሬም ይመሰክራሉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-kd6qn8fz4g

    @user-kd6qn8fz4g

    4 ай бұрын

    Ewnet new hulem eko new le ጴንጤ ለካቶሊክ ለእያንዳንዱ ግራ ለገባዉ ሁሉ መልስ አላት❤❤❤❤

  • @Aaaaaa-br4zz

    @Aaaaaa-br4zz

    2 ай бұрын

    @@user-kd6qn8fz4g ልክ ብሃል

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu10814 ай бұрын

    መምህር ይመኑ የኔ ውዱ አስተማሪ እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @habbey2735

    @habbey2735

    4 ай бұрын

    mastewal yestachehu

  • @Beteamhara2002
    @Beteamhara20024 ай бұрын

    የመናፍቅ ጉድ ጀርመኖች እነ ሉተር የጫነባቸውን እንዴት ያድርጉት

  • @user-gs4ld4sh9k
    @user-gs4ld4sh9k4 ай бұрын

    Memhr Yimenu , God bless you!

  • @GechoBaba
    @GechoBaba4 ай бұрын

    Good discussion!!!!!!!!!

  • @otakugamer748
    @otakugamer7484 ай бұрын

    ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ለኛ 19:13 ፈራጅ እንጂ አማላጃችን አደለም መምህር ናትናኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @user-kd1bf6sn3i
    @user-kd1bf6sn3i4 ай бұрын

    Evangelical theological teacher well educated one.

  • @cmax83

    @cmax83

    4 ай бұрын

    ድድብና እና መማር መለየት አቃተህ 😂😂😂

  • @user-kd1bf6sn3i

    @user-kd1bf6sn3i

    4 ай бұрын

    ተሳዳቢዉ እንጂ ያልተማረ መባል ያለበት

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye4 ай бұрын

    ደስ ይላል ምሥጢረ ሥላሴ ቢቀድም ኖሮ ውይይቱ በዚልክ አይቆይም ነበር አንድነን ማለት ብቻ አንድ ነን ማለት አይደለም next time Trinity ላይ ቢሆን መልካም ነው ያኔ መምህሩ ግራ የገባቸውን ጥያቄ መመለስ ይችላሉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @SelamSelambzenyeh
    @SelamSelambzenyehАй бұрын

    ናትየ በደጁ ያፅናህ

  • @EphremGechu
    @EphremGechu2 ай бұрын

    እና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ኮሆነ እኔ ሃጥያተኛ ነኝ ለአባትህ አብ ይቅር በልለት በየ ልፀልይ ነው አቶ ይመኑ ተማር በደምብ መምህር ናትናኤል ደሞ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ይባርክህ

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh12354 ай бұрын

    ተዋህዶ ሐይማኖቴ❤❤❤❤❤❤

  • @mintesnotyikirbelegn9173
    @mintesnotyikirbelegn91734 ай бұрын

    መምህር ናትናኤል ቃለ ህይወት ያሠማልን አምላከ እስራኤል በዕድሜ በጤና ያቆይል፡፡ ያላመነ አሁን ተፈርዶበታል ሲል ምን ማለት ነዉ ;;;; ክርስቶስ በእርሱ ላላመኑቱ አሁንም ይፈርዳል ማለት እንደሆነ እንኳን ለመገመት ምንድነዉ የጨለመባችሁ.....ያሳዝናል ፍርድ ሲመጣ ነዉ ብሎ እርፍ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu40384 ай бұрын

    መናፍቂን ስለ ስላሴ ጠይቁ ወፊ የለም አማልጅ ብላ የምትቻቻ ወፊ የለም ዓለም ይግረመው ስለ ስላሴ ጠይቁ

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9i4 ай бұрын

    እንደዚ ኣይነት ት/ት በጣም ጡሩ ነው ምክንያቱ ህዝብ እየጠፊ የለ እየ ኣሚታቱቤተ ነወ እንጂ ተረዲቶ ከተዋህዶ ኣይወጣም ፕሮትስታንት ኣሰተዉሉ የሂወት ጉዲይ ነው

  • @marksmukli
    @marksmukli4 ай бұрын

    የእኔ ወድም መምህር ናትናኤል በርታ ጎበዝ በዚህ እድሜህ ከ አባትህ ጋ ንፅፅር ማድረግህ ኮርቼብሀለሁ ፡፡

  • @hailemoshe5511
    @hailemoshe55114 ай бұрын

    Memhr Nathnael kale hiwot yasemaln.. Mejemerya lay Medrekun tnsh slalteredut new enji betam gobez new

  • @meseretteshome5988
    @meseretteshome59884 ай бұрын

    ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን መምህር ናትናየል በደንብ ተንትነውትል .

  • @esmaelbargicho951
    @esmaelbargicho9514 ай бұрын

    Haleta tebareku tebarknal tebeben benesa eyafesesachulen selehone !!!!!!!!

  • @eyerusalemdechase-sn6dl
    @eyerusalemdechase-sn6dlАй бұрын

    ይህን ሚዲያ በጠም እወደዋለሁ ተባረኩልን ሁላችሁም ።ጋዜጠኛው ትእግስትህ ይገርመኛል ጥበብና ማስተዋልን ይጨምርልህ እግዚአብሔር❤ ።በዛሬው የውይይት ጊዜ መምህር ናትናኤል መንፈስ ቅዱስ አብሮት እንዳለ በጠም ያስታውቃል በርታልን እንቁአችን❤ ።ሌሌቻችሁ እንደው ንግግር አማረልን ብለን ከእውነት በንርቅ ትሩ ነው:ምክንያቱም እውነት ጠበቃ አይሻም ።

  • @ResRubenzAsoni
    @ResRubenzAsoni4 ай бұрын

    ቅዝምዝም ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ አሉ ግራ የገባው ቋንቋ ራስ ጭራ የሌለው ንግግር መምህር ናትናኤል ግሩም ነዎት በእውነት

  • @user-yl6eq5lt4s
    @user-yl6eq5lt4s4 ай бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት በርቱ

  • @olygonfa7878
    @olygonfa78784 ай бұрын

    በነገራችን ላይ ክርስቶስ አዳኛቺን ነው ማለት አማላጃችን ነው ማለታችን ነው! የክርስቶስን አማላጅነት አለመቀብል ተራ የዶክትርን ልዩነት አርገን ከወሰድነው ተሳስተናል :ደህንነት ሊያሳጣ የሚችል መሰረታዊ ነገር ነው! Yimen ተባረክ!

  • @GechoBaba
    @GechoBaba4 ай бұрын

    All of you be blessed!!!!!!!!!!!!

  • @Alemaz925
    @Alemaz9254 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ትንሽ ማምህር በደንብ ገልፃታል❤❤❤

  • @user-ne4vd8fd2r

    @user-ne4vd8fd2r

    4 ай бұрын

    yes

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu40384 ай бұрын

    ዛሬም መናፍቃኖቺ እየሱስን እንደት ይፈርዳል ያማልዳል እንጅ እያሉ በእግዚአብሔር ይነሱበታል

  • @brookhaile6862
    @brookhaile68624 ай бұрын

    እውነት ተንገላታች 😢 እነሆ ከሰቀሉት አይሁድ የከፋ በደል በኢትዮጵያ ! አሁንም እሩቅ ብእሲ ሲያደርጉት ።

  • @Zereyakobtebiban

    @Zereyakobtebiban

    3 ай бұрын

    አይሁድ አልሰቀሉትም ያልተፃፈ አታንብቢ

  • @user-ku3zc4mn8c
    @user-ku3zc4mn8c4 ай бұрын

    መምህር ናትናኤል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ጤና እና እድሜን ያድልልኝ በጣም አስተዋይ ኖት🙏🙏🙏

  • @user-vb4tm3cj3c
    @user-vb4tm3cj3c3 ай бұрын

    ጴንጤዎች ጋር ስትነጋገሩ አንዱን ነገር አንስተው ሌላ ነገር ውስጥ ስለሚገቡ ወደ ዋናው ነገር መልሷቸው አለበዚያ አንዱን ይዘው ሌላ ነገር ውስጥ ነው የሚገቡት።ጴንጤው ሲያታልል ጌታችን መድሃኒታችን ይልና እራሱን ሲረሳ ጌታ ኢየሱስ ይላል።

  • @kassahunworku1457
    @kassahunworku14574 ай бұрын

    የሚማልድ የሚያማለልድ መካከል ፍጥጥ ያለ ልዩነት አለ

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY4 ай бұрын

    መምህር ናቲናል ጽቡቕ ተማሂሩ ነቲ ፍሉይ ሕቶን ነቲ ሓቀኛን መሰረታውን መሰረት ትምህርቲ መጽሓፍ ቅዱስን መልሲ ሂቡ።

  • @mulatzinabu175

    @mulatzinabu175

    2 ай бұрын

    ወዲ 20 ዓመት ኾይኑ ከምዚ ዓይነት ትምህርቲ ምብፃሑ ብጣዕሚ ገሪሙኒ።

  • @zinabuaGezahegn
    @zinabuaGezahegn4 ай бұрын

    ክርስቶስ የማዳን ስራውን አንድ ግዜ በመስቀል ሞት ፈፅሟል።ከትንሳኤ በኋላ ሰዎች የሚድኑት የመስቀል ላይ ሞቱን በማመን ነው።ማመን፣መጠመቅ፣ስጋ ወደሙ መቀበል፣የፅድቅ ስራዎችን መፈፀም አለበት

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu10814 ай бұрын

    በስላሴ መካከል መበላለጥ ባይኖርም በፍቅር የሆነ መገዛዛት እንዲሁም functional subordination የሚባል ነገር አለ ሊቃካህናት በህዝቡ እና በእግዚአብሔር መካከል ሆኖ ህዝቡን ከእግዚአብሔር ጋር ለማስታረቅ የጠቦት ደም እንደሚያቀርብ ጌታችን ደግሞ የራሱን ደም ይዞ ወደ አብ የሚቀርብ ሊቀካህን ሆኗል ስለአጥያታችን እንደገና መስዋህት መሆን አያሻውም አንድ ጊዜ ያቀረበውን መስዋህት ይዞ ዘወትር ሊማልድ በአብ ፊት ይቆማል ይህ መንፈስ ቅዱስ በዕብራዊያን መልዕክት ፀሐፊ የተናገረው የመለኮት ሃሳብ ነው ይህ ትንሽ ልጅ የሚለው ግን የሰጋ ለባሽ ሃሳብ ነው ጌታ ሰው መሆን ያስፈለገው ራሱ በድካማችን ሊራራልን የሚችል ሊቀካህን(አስታራቂ/አማላጅ/መካከለኛ) ይሆን ዘንድ ነው።

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye53814 ай бұрын

    የጴንጤዎች ችግር ሀሳብ አያስጨርሱም። ሀሳባቸው እርስ በእርስ የተቃረነ የተምታታ ከመሆኑም በላይ ይዋሻሉ።

  • @antenehtesfaye2487
    @antenehtesfaye24874 ай бұрын

    Yihema betam kelal new, silase begibir bileyayim...behasab 1 nachew silezh yesew lijochin lemadan be 1 hasab tesmamtew dirshachewun wesdew adanut.....“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።” - 2ኛ ቆሮ 5፥19

  • @azebaklilu9113
    @azebaklilu91134 ай бұрын

    memhr Natnaeal kale hiwot yasemaln

  • @tadeseendalew9554
    @tadeseendalew95544 ай бұрын

    መዳን በሌላ የለም ብሎ መልሶ ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ማለት እንዴት ሊሆን ይችላል አንድ ግዜ ከእራሱጋር አስታረቀን እንጅ ወደ ማነው የሚለምነውና የሚማልደው እራሱ ጌታና አምላክ ነው ወዳጀ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu40384 ай бұрын

    የመናፍቅ ትምርት ይቺ ናት እንግዲ አፈርኩ ወዮ መናፍቅ የሆናችሁ

  • @TheAnchorHabesha
    @TheAnchorHabesha4 ай бұрын

    ምርጥ ክርክር ነበር፣ please continue this discussion forever. People are lost without knowledge and the truth shall prevail! They interprate and change the bible as they will, just for satisfying their egos. There is only one Savior, whose name is Jesus!! JESUS is Lord!!

  • @lemlemtiumelissan7896
    @lemlemtiumelissan78964 ай бұрын

    This can be an example of peaceful dialogue inspite of their difference . . .

  • @GechoBaba
    @GechoBaba4 ай бұрын

    መምር ይመኑ God bless You!!!!!!!!!!!

  • @antenehtesfaye2487
    @antenehtesfaye24874 ай бұрын

    “እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።” - 2ኛ ቆሮ 5፥19

  • @helenkidus7419
    @helenkidus74194 ай бұрын

    መምህር ናትናሄል ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እኔ እራሱ ተማርኩብህ። ቢገባው ፓስተሩ ይማርበት ነበር። ልባቸው የደነደነ ስለሆነ ነው እንጂ። ደሞ ጴንጤዎች ሁሌ ሲመጡ በሁለት ሃሳብ ይዘው ነው። እንዲህ አላቹ ሲባሉ እንዲም ብያለው ለማለት በጣም ያስቃሉ ለማምለጫ

  • @pesefor8707

    @pesefor8707

    4 ай бұрын

    1 korontos 2:14-16 le ante ena lememihir Natinael degimom end enante yale meredat lalachihu tetsafe anbibut amilak yiridachihu

  • @user-ne4vd8fd2r

    @user-ne4vd8fd2r

    4 ай бұрын

    እንኳን ደስአለሽ ተማርሽ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu40384 ай бұрын

    አይ ምላስ የሺንገላ ምላስ ይላል መናፍቃኖቺን

  • @taklewape828
    @taklewape8284 ай бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ /ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን/ ብሎ እንደገና አማላጅ የምንል ከሆነ ወደማን ያማልዳል የበላይ አለ ወይ ይህ ሀሳብ አይፋለስም ወይ?

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji60944 ай бұрын

    ሚስጢረ ስላሴን አለማወቅ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን አንድነትና ልዪነትን ለመረዳት አይችልም ብዙዎቹ መናፍቁች ክርስቶስ አማላጂ ነው የሚሉት ለዛ ነው

  • @user-ck4xs1mw9s
    @user-ck4xs1mw9s4 ай бұрын

    Hi...I respect all religions. I follow this program on regular basis and I am grateful to Haleta TV. God bless. I am neither an Orthodox or a protestant believer but I have studied the Holy Scriptures and I strongly believe in God and whole heartedly love Him and His words. In this very specific interview, I really wonder if the views of this proponent of Orthodox Church really represents what Orthodox Church doctrinally believes, because the very reason of Jesus coming to the Earth in humanity is bridging the broken bond between humanity and the Truine God. I don't if the Ge'eez translation is really as exact as the Septuagint translations. Even in English translation of any version the Bible clearly shows the intercessory mission of God the Son (Jesus, the Christ); among many: The Bible shows us that Jesus speaks to the Father on our behalf. Romans 8:34 says that Jesus “is at the right hand of God and is also interceding for us.” In 1 John 2:1 we read that Jesus is our “advocate with the Father,” and from Hebrews 7:25 we learn that Jesus “always lives to intercede” for us. How does the Orthodox Church sees those words like: intercede, advocate....? The intercessory mission of Jesus is not an issue of degree of Godhood of the Father and the Son; the salvation history of the Truine God has been carried out only through the bond of love between the Father, the Son and the Holy Spirit. Thus Jesus intercession towards the Father is not because of degree between the Father and the Son, but because the special love: "Father, I desire that they also, whom you have given me, may be with me where I am, to see my glory that you have given me because you loved me before the foundation of the world.

  • @tsegayeginbare874
    @tsegayeginbare8744 ай бұрын

    “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1

  • @Deraj-it1tv
    @Deraj-it1tv4 ай бұрын

    እንደ ወተት ጋተውም ቃሉን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በርታ

  • @belayfentahun7802
    @belayfentahun78024 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይርዳቸው የኛ እየሱስ ፈራጅ ነው

  • @aklilgeorge8670

    @aklilgeorge8670

    4 ай бұрын

    ከሀዲዎች

  • @Wengelawi732

    @Wengelawi732

    4 ай бұрын

    አይፈርድም አንልም አኮ ጊዜው የፀጋ ወይም የምህረት አንጂ የ ፍርድ ጊዜ አይደለም ከ ትንሣኤ በሁላ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere94334 ай бұрын

    ክርስቶስ ኢየሱስ ሁሉን ማድረግ የሚችል ፈራጅ ነው ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን🙏🙏

  • @cmax83

    @cmax83

    4 ай бұрын

    አማላጅስ ማነው 😂😂😂

  • @bewketgelaw7415

    @bewketgelaw7415

    Ай бұрын

    kdusan nachew

  • @GebrehiwotTilahun-jz5fe
    @GebrehiwotTilahun-jz5fe4 ай бұрын

    teacher Natineal well educated and answer the particular question and the real and the basic foundation of the bible teaching

  • @ResRubenzAsoni
    @ResRubenzAsoni4 ай бұрын

    ውይይቱ መልካም ነው እም ሰው እንዲማር ከፈለጋችሁ ግን ያለውን ልዩነት ዝርዝር በማድረግ መቅደም ባለበት ነገር ለይ መወያየቱ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ። በርቱ

  • @tegegnman6631
    @tegegnman66314 ай бұрын

    በዝ ጉዳይ ለላ እውቀት ያላቸው የኦርቶዶክ መምህራን ይቅረቡ የምትሉ

  • @samuelhadgu3265
    @samuelhadgu32652 ай бұрын

    One biblical passage often cited as evidence of Jesus interceding on behalf of believers is Romans 8:34, which states, "Who then is the one who condemns? No one. Christ Jesus who died-more than that, who was raised to life-is at the right hand of God and is also interceding for us." This verse suggests that Jesus, now seated at the right hand of God, is actively interceding for believers.

  • @hailemoshe5511
    @hailemoshe55114 ай бұрын

    Milja ena bezanet temtatobet eko new pentew

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey27694 ай бұрын

    ፍጹም አምላክ እያለ ይማልዳል ይላል እንዴ😳

  • @NoahAshenafi-ns3yv

    @NoahAshenafi-ns3yv

    4 ай бұрын

    ፍፁም ሰውስ

  • @AfroEyob

    @AfroEyob

    23 күн бұрын

    @@NoahAshenafi-ns3yvበከበረ ስጋ ተነስቷል so ይጠማል ይራባል በሰማይ?👀

  • @abaynehsamuel8884
    @abaynehsamuel88844 ай бұрын

    ውይይቱ ጥሩ ነበር። እኔም ለመምህር ይመኑ ጥያቄ አለኝ። በአብ በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብለው እንደሚያምኑ ነው የገለፁት መልካም ነው ነገር ግን ሦስት አካል አንድ ባህሪ ወይም አምላክ ብለው ካመኑ ከሶስቱ አካላት አማላጅ ያሉት ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስን ነው። ግን በመጽሐፍ ቅዱስ ሦስቱም አካላት ...........እንደ እርሶ አስተምህሮ ከሆነ መንፈስ ቅዱስን ይማልድልናል(ይለምንልናል) ወልድን የሚማልደው(የሚለምነው) እግዚአብሔር እራሱን ደግሞ(በየዕለቱ እየለመንሁ) ይላል ።ስለዚህ ማን ወደ ማን ነው የሚለምነው? ልመናውስ ማነው ተቀብሎ ፍርድ የሚሰጥው? በእነዚህ ጥቅሶች ዙሪያ ማብራሪያ ይሰጥበት👇🏼 ሮሜ 8÷26 እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤ ሮሜ 8÷34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ት/ኤርምያስ 7÷25 አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam75484 ай бұрын

    ወንድሜ አንድ ነገር ልጠይቅህ ፕሮግራሙ ስትሰራ ለተወሰነ ሰው በስልክ ጥያቄ አስተናግድ ።ወንድሜ ፕሮቴስታንቱን ጠይቅልኝ እየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለበት ሰአት በቀኝ ለተሰቀለው ፊያታዊ. አላማለደውም ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ታሳልፋለክ ነው ያለው ምክንያቱም አምላክ ስለሆነ አማላጅ ቢሆን ኖሮ ይጽልይለት ነበር ።እስቲ መልስ ካለው ጠይቅልኝ

  • @KeabYemariam
    @KeabYemariam4 ай бұрын

    የሰው ልጅ እንዴት አዳኜ ነው የሚለውን አምላክ ከሌላ አማልዶ ሌላ ኢየሱስ ነው የሚያድነኝ ይባላል።ልመና ትንሽ ነው።እናንተ እኮ ኢየሱስ ክርስቶስን ለማኝ አደረጋችሁት።ሎቱ ስብሀት።ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ሁሉን ፈፃሚ እንጅ አስፈፃሚያችን አይደለም።

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs4 ай бұрын

    Ye Wengelawi agelgayu betam Egziabher tsegawin yafeseselet memhir nuw, Haleta TV Egziabher yibarkih.

  • @abebekidie4864
    @abebekidie48644 ай бұрын

    አይ ፕሮቴስታንት ነገር ወደ እግዚአብሔር ያቀርባል ይላል እርሱ ራሱ ኢየሱስ እግዚአብሔር መሆኑን ረስቶ!

  • @nahomsuleyman662
    @nahomsuleyman6624 ай бұрын

    Haletawoch egziabher yakeberelen. Gn be Orthodox bekul be bezu re'esoch bexam gobez yehonu wexat apologists alu Like Aklil, Gadissa, Zemaryam, eyob, ... ena enesun betaqerbulen enelalen

  • @TsegayeKassa-id7km
    @TsegayeKassa-id7km4 ай бұрын

    ወይ ጴንጤ 😂ግራ ገባው እኮ

  • @samuelhadgu3265
    @samuelhadgu32652 ай бұрын

    Sure, another passage that speaks to Jesus' role as an intercessor is Hebrews 7:25, which says, "Therefore he is able to save completely those who come to God through him, because he always lives to intercede for them." This verse emphasizes Jesus' continual intercession for those who come to God through him, highlighting his ongoing role in salvation.

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis69704 ай бұрын

    የሚያማልድ ማለት የሚጠይቅ የሚለምን ማለት ነው እየሱስ ክርስቶት እራሱ አምላክ ነው በራሱ ማድረግ ይችላል ለምን ይለምናል አይለምንም ወደቀደመ ክብሩ ተመልሷል ከእንግዲህ አይማልድም። ቅዱሳን ናቸው የሚማልዱት።

  • @abayabay690

    @abayabay690

    4 ай бұрын

    ማማለድ ማለት ሰው በአዳም ምክንያት ከእግዚአብሔር ጋር ጥል ስለነበረ የጥልን ግድግዳ በሞቱ አፍርሶ ስለእኛ በአባቱ ፊት መታየት እና ከአባታችን ማስታረቅ ማለት እንጂ እንደ እናንተ አይነት የመቆም የመቀመጥ ትርጉም የለውም!!

  • @frehaymanot2324

    @frehaymanot2324

    4 ай бұрын

    @@abayabay690መታየት ?ከአባታችን ማስታረቅ? የፕሮቴስታንታዊ ትልቁ ችግር ምስጢረ ሥላሴን አለማወቅ ነው እሱን ካልተማራችሁ መቼ አንድ አምላክነት አይገባችሁም ::

  • @mebrahtuyemane8526

    @mebrahtuyemane8526

    4 ай бұрын

    እብራዉያን 7:25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በህይወት ይኖራል::ዘወትር ማለት እስካሁን የሚለዉን ያመለክታል

  • @Sibketzeorthodox

    @Sibketzeorthodox

    4 ай бұрын

    ​@@abayabay690 ማስረጃ

  • @esubalewtadesse5387

    @esubalewtadesse5387

    4 ай бұрын

    ​Oooo orthodox emnet teketayoch yawm ye Ethiopia tmrte slase yalgebachu.slezi beneante akahed kesemay werdo sew hono yemotew ab(God the father)new malet new?​@@frehaymanot2324

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot4 ай бұрын

    ወንድሞቼ "ወናሁደመ መሰህከ ይኬልህ ህየንቴየ "ያለዉየክርስቶስደም ክርስቶበዳግም ምጽቱእሰኪመጣድረስአዳኝነቱአማለጅነቱይኖራል ከመጣበኋላግንየፈርዳልእንጂ ምህአብቅቷል።❤❤❤❤

  • @TakeAbe-nh4cd

    @TakeAbe-nh4cd

    4 ай бұрын

    የማይገናኝ ነገር አታውራ መጀመሪያ ግእዙን በደንብ አጥና ሲቀጥል ደሙን ያፈሰሰልን ቤዛ ሊሆነን እንጂ ሊያማልደን አደለም

  • @user-kd1bf6sn3i
    @user-kd1bf6sn3i4 ай бұрын

    Chris Judges in his second coming. Today he doesn't judge. Now he intercedes.

  • @ResRubenzAsoni

    @ResRubenzAsoni

    4 ай бұрын

    ወይ ሥላሴ ምን ትምህርት አመጣችሁብን የእውነት

  • @natnaelwondem3721
    @natnaelwondem37214 ай бұрын

    Please haletaw media .....orthodox Churchn mimetnu betam bzu gobez wotat apologist aluu lemn enesun atakerbum Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samuelhadgu3265
    @samuelhadgu32652 ай бұрын

    Another passage that speaks to Jesus' intercession is found in the Gospel of John, chapter 17, often referred to as the High Priestly Prayer. In John 17:20-23, Jesus prays for all believers, asking for their unity and sanctification, indicating his intercessory role in bringing believers closer to God and to one another.

  • @getachewchanie8925
    @getachewchanie89254 ай бұрын

    መምህር ናትናኤል ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት... ይቀጥል እንደእናንተ ያለ በሚዲያ መዉጣታቹህ ምእመኑን ከሚዲያ አጭበርባሪ ነጣቂ ተኩላ መታደግ ነው::

  • @user-zp5ve3lw2z
    @user-zp5ve3lw2z4 ай бұрын

    Andim awaqi yelem alem lay ebakachu atileflifu beteley menafiqan yesinde amlakiwoch Zim belu midre hodam

  • @dimetrosapologetics6350
    @dimetrosapologetics63502 ай бұрын

    መምህር ይመኑ አድማስ ማስተዋል እና እውቀት በሞላበት ሙግት ታጥቀህ አይቼሀለው....ልጁ የራሱ ንግግር እንኳ ሲምታታ ረግቶ ከማስረዳት የፊጥኝ መጋለቡን በእድሜም ሲበስል ይደርስበታል

  • @solomonmekonen9448
    @solomonmekonen94484 ай бұрын

    ጎበዝ ልጅ እንዴት ነዉ የሚማልደው ጥሩ ጥያቄ ግን መመለስ ስለሚችል::

  • @sobndad3369
    @sobndad33694 ай бұрын

    ክርስቶስ ማለደን፣ ክርስቶስ ፈረደም፣ክረስቶስ ፈጠረን፣ክረስቶስ አዳነን ሁሉ ለጌትነቱ ክብሩ ነው።ይሄ ክብሩን አይቀንስም።ዋናው በፍፁም ልባችን፣ነብሳችን፣መንፈሳችን፣ሀሳባችን ፈጣሪን መውደዳችን ነው ከእኛ የሚጠበቀው።

  • @Mguijvcxdg
    @Mguijvcxdg4 ай бұрын

    ኢየሱስ አማላጅ ነው የሚለው ቃል የሚያወራው ስለደሙ ነው ያለደም ስርየት ስለሌለ በፈሰሰው ደሙ ከራሱ ጋር አስታረቀን መምህር ናትናኤል ብርሃን ይብራልህ በስጋ የሆነ ክርክር ነው ያደረከው “በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደሙ ሰላምን በማድረግ በምድርም ሆነ በሰማይ ያለውን ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል ከራሱ ጋር አስታረቀ።” - ቆላስይስ 1፥20

  • @alemnewfekadu5739
    @alemnewfekadu57394 ай бұрын

    ይማልዳል ለሚለው ትርጉም ኤር 7:-25, ሮሜ 8:-27,ሮሜ 8:-34 ን መመልከት ይቻላል

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h4 ай бұрын

    ሰላም ክርክሩ መልካም ነው። አንዳንዴ ግን ቃላትን በመሰንጠቅ ፣ እርስ በርሱ የሚቃረን በመሆኑ በቂ እውቀት የሌለንን ሰዎች ያደናግራል። ማለደ የሚለውን በሚመለከት በእንግሊዝኛው የተለየ ትርጉም ያለው በመሆኑ ይህንንም አንብባችሁ ጥርት ያለውን ትምህርት ብታስተምሩን መልካም ነወ።

  • @user-jk2jm6ic1h

    @user-jk2jm6ic1h

    4 ай бұрын

    ስለ መማለድ መምህር ዘበነ ያስተማሩትንም ተመልከቱትና ትክክለኛውን ግለጹልን።

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab30172 ай бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ እስከ ኣርብ ስቅለት ኣው ኣማልድውዋል ከሞተ ከተንሳ ብሃላ ግን ይፈርዳል እንጂ ኣያማልድም የቅዱስ ስቲፋኖስ ማስረጃ ይበቃል

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet5034 ай бұрын

    የንግግር ተአርሞ ሳላደቅ አላልፍም ጌታችን መዳኒታችን ብሎ መጥራት ድግል ማርያም ብሎ መጥራት ከመናፍቅ አንጠብቅም😎 ይመስለኛል በቤተክርስቲያን ጠልቀህ ባትማርም በበራ አልፈሀል ግን አተልትወያይ ሳይሆን ልትማር ነው የመጣፈው ተማር 1:21:10

  • @SurprisedBiscuits-tz9tb
    @SurprisedBiscuits-tz9tb4 ай бұрын

    በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ለሁለቱም በተእምነቶች። ተባረክልን አዘጋጅ ግን ተመልካች ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አንፃፅሮ መውሰድ አለበት

  • @samuelhadgu3265
    @samuelhadgu32652 ай бұрын

    Certainly, in 1 John 2:1, it states, "My dear children, I write this to you so that you will not sin. But if anybody does sin, we have an advocate with the Father-Jesus Christ, the Righteous One." Here, Jesus is referred to as our advocate with the Father, suggesting his role in interceding for believers when they sin.

  • @sanfordtube4382
    @sanfordtube43824 ай бұрын

    አይ ጴጤ ጥቅስ ብቻ ማብራሪያ የለም ድንቁርና

  • @hibratradai8446
    @hibratradai84464 ай бұрын

    So መስቀል ላይ የተክናወነው ሁሉ እየፋረደ ነበር ማለት ነው ወይስ እያስተማራችው ነበር ላልክው እንድኔ ተስቅላቸሁ እድኑእችው እያለ ነው this is big mistake. እማላጅ ማለት እስታራቂ ማለት ነው stil የኢየሱስ ደም ያ የፋስስው ደም እሁንም ትኩስ ነው ::እንድ እዲስ ስው ክርስቶስ በስራለት ስራ ሲያምን ይድናል steel, and forever until we go.

  • @frehaymanot2324

    @frehaymanot2324

    4 ай бұрын

    ታዲያ እሱ ያማልዳል ማለት ነው?

  • @SolomonSole-nl6xr

    @SolomonSole-nl6xr

    4 ай бұрын

    ​@@frehaymanot2324 awo

Келесі