ጥምጣሙ እስኪፈታበት ድረስ | ወትቤ ሀገር ተወከፈኒ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት | ወረብ ዘጳጉሜ ቅዱስ ሩፋኤል | Pagumen Rufael Wereb

ጥምጣሙ እስኪፈታበት ድረስ | ወትቤ ሀገር ተወከፈኒ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት | ወረብ ዘጳጉሜ ቅዱስ ሩፋኤል | Pagumen Rufael Wereb
🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ www.youtube.com/@FetuneRediet....
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Пікірлер: 13

  • @salamhsalm540
    @salamhsalm5402 ай бұрын

    ዒልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmekuria1699
    @tigistmekuria169910 ай бұрын

    እግዚአብሔርን ለማመስገን አንድ ከበሮ መቺ መጠምጠሚያ እስኪፈታ መሽከርከር የለበትም ያ ምስጋና። ሳይሆን ሾዉ ነዉ።

  • @ዳዊተ

    @ዳዊተ

    10 ай бұрын

    ልክ ነው

  • @leyounatethiopia1836

    @leyounatethiopia1836

    10 ай бұрын

    አዎ ከበሮ እንዲህ አይመታም ሲባል ነበር ግን እዛው ያሉ አባቶች ዝም ያሉትን ምን ይደረጋል

  • @fhffhf1906

    @fhffhf1906

    10 ай бұрын

    ኧዎ ልክ ነዉ በተሰጥሞ ቀስ ብሎ የጌታችን መከራ እያሰብን እደሚመታ ተምራል ደሞ እኛ አናዉቅም ከነሱ ለዚህ ሚስጢር ይኖረዋል❤❤❤

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen983410 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ አቤት የቤተመቅደስ ድባብ አምሳለ ገነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bilisebiru2480
    @bilisebiru248010 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።ግን ከአባቶቻችን ይሄንን አንጠብቅም ሲያስተምሩን ከበሮ የጌታችንን መከራ ጥፊዉን፣ግርፍቲን ሰንበሩን እያሰብን ብንችል በተሰበረ ልቦና ነዉ ።ታድያ ከየት የመጣ ነዉ እንዲህ ያለ ስራት ቤተክርስቲያን ይህንን አላስተማረችንም ።ስራቱን እንጠብቅ ።

  • @daste7486
    @daste748610 ай бұрын

    አሜን በእውነት ያአባቶቻችን በረከታቸው የደርብን❤❤❤❤❤❤

  • @user-mj8wk1qw6i
    @user-mj8wk1qw6i4 ай бұрын

    እያመሰገነ ነው ወይስ የራሱን ስሜት እየገለፀ ነው አቤቱ ይቅር በለን የከበሮን ትርጉም በደንብ ብናውቀው ኖሮ ይገባን ነበር የክርስቶስ መስቀል ተሸክም ወደ ግራና ቀኝ ዘመም ዘመም ማለቱ

  • @temesgenalemu6184
    @temesgenalemu61848 ай бұрын

    tsbel asgebut yihn abisho asdebi zelay duriyen bemejemeriya kebero malt min malt nw?

  • @user-xq7nt2rf2q
    @user-xq7nt2rf2q10 ай бұрын

    ዝማሪዉ መልኮም ጥአኡም ነዉ መሽከርከር ግን የስጋ ታይታ ነዉ ልብ ይስጣችሁ

  • @chebudgebrewold3131
    @chebudgebrewold31319 ай бұрын

    ወዴት እየሄድን ይሆን ከብሮ አመታት ስርዓት እኮ አለው ሌሎችን ዘለሉ እያልን አይደል?

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt10 ай бұрын

    እብደት ነው መዝሙር ንፍጣም

Келесі