"ጥሩ ትዳር አለን ማለት አንጋጭም ማለት አይደለም ...!!" 20 አመት በትዳር የኖሩት ጥንዶች /እንመካከር/ /በቅዳሜን ከስዓት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 50

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ባሎች ጡት አይጠቡም እንጂ ልጆች ናቸው እንደዚህ አይነት የተባረከ አጋዥ ማግኘት መታደል ነው እረጅም እድሜ እመኝላችኋለሁ ❤️

  • @genetwolde9411

    @genetwolde9411

    Жыл бұрын

    እውነት እኮ ነው

  • @engudaymengiste9683

    @engudaymengiste9683

    Жыл бұрын

    አሳቅሽኝ የእውነት

  • @yohanneshunde

    @yohanneshunde

    Жыл бұрын

    Atbalgi.....

  • @bona2318

    @bona2318

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤔 ewinetim lijoch

  • @mikomikeeha9150

    @mikomikeeha9150

    Жыл бұрын

    የራስሽን ባል ለመናገር የኢትዮጵያ ብለሽ መግለፅሽ ልክ አደለም ነው ወይስ ሀለሉንም ሞክረሽዋል

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Жыл бұрын

    በጣም ጠንካራ ወንድ ነህ በአንተ ብርታት ነው የፀናዉ ትዳችሁ ጀግዬ ነህ 👌

  • @saabcell2278
    @saabcell2278 Жыл бұрын

    እውነት በጣም ደሰ የሚሊ ባልና ሚሰት ናቸው ግን ሁሉምኢትዬጰያዊ ቢያየው ብዬየምመኛውን እዚህ አረብ ሀገረ ያሉ ባሎች ባብዛኛው ማለት እችላለሁ የሚያደረጉትን ነገረ ሰለሆነ ደሰ ብሎኛል እንዳንተ ያሉ አባትናባሎች ጌታ ያብዛልን

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 Жыл бұрын

    እንደዚህ መልካም ሰዎች ሲገናኙ ትዳር ሥራ አይሆንም፤ ሕይወት እንጂ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Жыл бұрын

    መልካም ባል ያላት ሴት ሜካብ አያስፈልጋትም

  • @ermiyasfaris4731
    @ermiyasfaris4731 Жыл бұрын

    Bless you pstor and mereye, i wish a beautiful marriage ever and congregations for 20th anniversary!!!

  • @nnnnnnn1272
    @nnnnnnn1272 Жыл бұрын

    ምርጥ በል እና ምስት 🎉❤

  • @wondemagegngetachew
    @wondemagegngetachew Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ❤❤❤

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Жыл бұрын

    ቆንጆዎች ግንባራችሁ ላይ ምንም አይነበብም ውስጣዊ ነገራችሁ በጣም የተገነባ ነው ሚዛኑም ስሜቱም ኑሮውም የትዳር ሂወታችሁ የሰመረ ነው

  • @simahag-od6jn
    @simahag-od6jn Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አይለያቹ ምህረት እና ሮል በጣም አድለኞች ናቹ

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet22659 ай бұрын

    23:28 He is so sweet to obay his wife. The one who obay his partner really has a fear of God. God bless you Roni

  • @mikiyasbelay8567
    @mikiyasbelay8567 Жыл бұрын

    ድንቅ ናችሁ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አመሠግናለሁ 😍

  • @marselad9953
    @marselad9953 Жыл бұрын

    This couple understands the secret of marriage it is amazing to hear these matured knowledgeable couples What a blessing!!! young people need to learn from them💚💛❤

  • @wechecha

    @wechecha

    Жыл бұрын

    Word!!!

  • @fevenfikir9922
    @fevenfikir9922 Жыл бұрын

    Wow it’s amazing pastor Ron and mercy may god bless your marriage and family’s ❤

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Жыл бұрын

    Wow so nice couples I learned from your experience may God bless this marriage

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክህ

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz Жыл бұрын

    ባልና ሚስት ለትዳር መሠረት የሆኑትን ጠንቅቀው አውቀዋል በትዳር መቻቻል መኖሩን ያሳያል

  • @wirohode506
    @wirohode506 Жыл бұрын

    tebareku

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Жыл бұрын

    እረ እኔም አለው ሸሚዙን አስወልቆኝ አልቅሼ ልምት ነበር።

  • @LCP6595
    @LCP6595 Жыл бұрын

    pastorye God bless you, you and sister mercy are a good marriage example.

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Жыл бұрын

    Rone and mary you are amazing !

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n10 ай бұрын

    ደስ ይላል✅

  • @amanuelwledesilasse6837
    @amanuelwledesilasse6837 Жыл бұрын

    God bless you

  • @tejitugutakiyaa8500
    @tejitugutakiyaa8500 Жыл бұрын

    ፈጠራ ይባርክ

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын

    " One For All "

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын

    " True Love Is Grather Than For Cash "

  • @fikrudilnesaw7473
    @fikrudilnesaw7473 Жыл бұрын

    Ababa and Emama I love you 🎉

  • @nejatmuhamed1964
    @nejatmuhamed1964 Жыл бұрын

    Tiggye enamesegnalen aseltachi Netanet melesen kenbalebietu akrbuln 7 lgoch alwachew ketdarachew bzu lmd ysetunale bye asbalehu

  • @natnaelmesfin1180
    @natnaelmesfin1180 Жыл бұрын

    አባቢዬና እማማ❤❤❤❤

  • @wubityejesus425
    @wubityejesus425 Жыл бұрын

    My Blessings😘😘😘I Love you❤❤❤

  • @alazarm6633
    @alazarm6633 Жыл бұрын

    He is pastor !

  • @tejitugutakiyaa8500
    @tejitugutakiyaa8500 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @kehalimakonnen9955
    @kehalimakonnen9955 Жыл бұрын

    Don:t bring it then

  • @abriloabrish8305
    @abriloabrish8305 Жыл бұрын

    እኔ እኮ ሚገርመኝ የኦርቶዶክስ መምህር ስታቀርቡ ዲያቆን፣መምህር እያላቹ እያስተዋወቃቹ ፕሮቴስታንት ስትጋብዙ አቶ ለምን ትላላቹ?!! ለሌላው እውቅና እየሰጣቹ!! ተጋባዡም ለምን እንደሚስማማ አይገባኝም አሁን ይሄ ሰው ፖስተር ነው ግን አቶ ብላቹ ነው ያስተዋወቃቹት!!

  • @user-pi2jp7ug9p

    @user-pi2jp7ug9p

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅

  • @sebletiruneh2183

    @sebletiruneh2183

    Жыл бұрын

    ሰው፣አሁን፣ላይ፣ለፖስተር፣ጥሩ፣አመለካከት፣የለውም፣ባጭሩ፣ተአማኔነት፣የላቸውም።

  • @user-mc9tb3il3v

    @user-mc9tb3il3v

    9 ай бұрын

    They shared the real life of them that they are living ,most of the time we did not see when couple share their marriage life as they have conflict .Most of the time covered. Or hidden their conflict o.There is no marriage which is perfect ,but through the process it will be perfect. Mere is humble , kind and respectful. For her husband ,for her kids, for her family and for all that she approached.Ron is Ron that he is living what he teaches and tell for everybody .Ron does not like s lie.He is living the truth,so they worked out a lot to live together as husband and wife . They are a model in their personal life as well as marriage and also they are living witness for spiritual Christian life.Visit their church Heberon l faith life church .you will share the blessing of God with them .God bless you Teje and EBC workers .

Келесі