#ጥምቀት_አይከበርም_ያለችው_ሙስሊም #ሰዶማዉያን_ስብከት_ጀመሩ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

Ойын-сауық

kzread.info/dron/0K8ngEM2FwkOrl_eRaVPvg.html
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 115

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu11026 күн бұрын

    እኔ ግን አማኙም ኢአማኙም ዘረኛዉም የሚነሣዉ እዉነት የሆነችዉን ቤተክርስቲያን ላይ ነዉ ይህ ደግሞ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች ኩራት ነዉ አእግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistbush8875
    @tigistbush88756 күн бұрын

    የኔ ውድ ጋዜጠኛ አርያ ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው ሁሌ ከእውነት ጋ ያቁምህ ጠንክር

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    6 күн бұрын

    አርያ ??? አርአያ ነው እሚባለው

  • @haimont9075
    @haimont90756 күн бұрын

    አቤቱ ልቦና ስጠን ማረን ይቅር በለን እግዚኦ😊

  • @danielteshome6708
    @danielteshome67085 күн бұрын

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ አቤቱ ፈጣሪያችን ይቅር በለን ምህረትህን ላክልን በቃችሁ ይበለን አምላካችን

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t6 күн бұрын

    ሂጂጂጂጂጂ አንች ከክርሥትና ወጥተሽ በአሉ ሢከበር አይደምቅም ፈጣሪዬ ተናግሮ አናጋሪን ያዝልን ኖረሽ ሥለማትጠቅሚ ነዉ ጠርጎ ያወጣሽ ምኗ ደቆሮ ነች 😢😢😢😢😢😢

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera41036 күн бұрын

    እውነት ነው ብልግናን በቃ ማለት አለብን

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n6 күн бұрын

    እኔ አጠገብ ብሆን በስላሴ ስም አደማማዋለው ማርያምን ይሄ እኮ ከትልቅ ንቀት ነው ግዴታ አባቴ መሆን አይጠበቅባቸውም። ይሄ ልጅ ለፍርድ ይቅረብ።😢😢😢😢😢

  • @BertaMeketa
    @BertaMeketa5 күн бұрын

    ማሰተዋል ይሰጠን ፈጣሪ

  • @enatneshworku3945
    @enatneshworku39455 күн бұрын

    የሚገርመው ከሐዲዎችን ፈጣሪ ሳያስቡት ያስለፈልፋቸዋል "...መንጥሮ አወጣኝ አላለችም...ድሮም አላስፈላጊ አረሞች ይመነጠራሉ....አቤቱ ሁሌም ቤትህን አንተ አጥራ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit6 күн бұрын

    አንዳንድ ሰው ድፍረቱ ይገርመኛል ጭራሸ እኔ ከሌለው ታቦቱ አይደምቅም አሁንሰ ወጥ ረገጣችሁ እኛ የተዋህዶ ልጆች የትሄደን እኛ አባቶቻችን ብቻ ይበቃሉ በሰአታቱ በማህሌቱ እንዴት እንደሚያደምቁት መቼም በቅናት አበዳችሁ ኦርቶዶክሰ አትጠፋም አትልፉ እሰከሞት ማንም ከተዋህዶ በናንተ የሐሰት ትርክት አንለይም እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም አርአያ ለመረጃው ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie80756 күн бұрын

    ዋው ትራፊኩን ያስሮጠው ልጅ ተመቸኝ እንዲህ አይነቶችና ልበሙሉ ወጣቶች ቢበዙ ማንም አይጫወትብንም ነበር ስው አፉን ሲከፍት ጭንቅላቱ ይታያል ማለት እንደ አንች አይነት ባዶ ጭንቅላት ያለቸው ስው ነው እንኩዋንም ከቤቱ ጠርጎ አወጣሽ ምክንያቱም ስለማትጠቅሚ

  • @Gchnk
    @Gchnk5 күн бұрын

    እዉነት ብላሀል ወነድሜ አይኑን የከፈተዉ ሁሉ ስለ ክርስትና ነዉ ሚንጠላጠለዉ ያንጠልጥላቸወ አነጅ

  • @FekerTube-o2d
    @FekerTube-o2d5 күн бұрын

    አርያየ በርታልን !!!!!

  • @addisabab1226
    @addisabab12265 күн бұрын

    መልካም ወጣት ስደርስ የአንተ ራስምታት ይይዛሃል

  • @asemamawabera1790

    @asemamawabera1790

    5 күн бұрын

    @@addisabab1226 እግዚአብሔር ምሕረት ያድርግለት🙄

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    5 күн бұрын

    አይ መልካም ወጣት እዛ እየስበስባቹ ተጫወቱበት ይሄ መሄጃ ያጣ ወጣት እግዚአብሄር ብቻ ይፍረድባቹ

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d6 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚኦ

  • @user-yc2cl7dk4x
    @user-yc2cl7dk4x6 күн бұрын

    thank u areaya

  • @sadvibe27
    @sadvibe276 күн бұрын

    አባቶች መከበር አለባቸው ክብር በትክክል ልጆቹን ተንከባክቦ ለአሳደገ (ሁሉም አባቶች እኩል አይደሉም ልጆችን ጥሎ የሚፈረጥጥ አባት አባት ሳይሆን እበት ነው።)

  • @tsedalebelete1516

    @tsedalebelete1516

    6 күн бұрын

    መጀመሪያ እንደነዚሕ አይነት ባለጌዎችን ባደባባይ ማውጣ ለራስሕ ገንዘብ መስሪያ ነው እነሱም ይሔን እሚያደርጉት እንድታወጣቸው ነው ጭራሽ እየተደጋገፋችሁ ነው ገንዘብ መስሪያ እንጂ ማውጣት የለብሕም ነበር ይሔ ሕብረተሰቡን በመጥፎ አስተሳሰብ ትመራለሕ ስሕተት ነው እምትሰራው

  • @haymanotgebreyes9865

    @haymanotgebreyes9865

    5 күн бұрын

    ​@@tsedalebelete1516ምን ማለት ነው?ታድያ አንቺን አደባባይ ያውጣ?

  • @tsedalebelete1516

    @tsedalebelete1516

    5 күн бұрын

    @@sadvibe27 አትሳሳቱ እናትም ጥላ የሔደች አለች ወንድን ብቻ ማጥቃቱ ባሁን ሰአት አይጠቅመንም አለም ወንዶችን እያደከም ወደሌላ አማራጭ ከሴት እንዲርቁ እንደ ወንድ ሆነው እንዳይቋቋሟቸው እየተዋጉ ነው ወንድ እሚታረመው ከቤት አቤተክርስቲያን ከትምሕርት ቤት ነው በሴት ጉዳይ አለም ላይ ያለው ወንድ ላይ ያለ ችግር ነው የአረብ ይብሳል የፈረንጆቹም አየነው 49 አመት ያው ነው አይምሰላችሁ የኛዎች ይሻላሉ እሚሻሻሉበትን ባገር ደረጃ የሰራበት ፀጥ ብላችሁ ፀሎት ነው እሚያስፈልገው

  • @tsedalebelete1516

    @tsedalebelete1516

    5 күн бұрын

    @@haymanotgebreyes9865 ገንዘብ መስሪያ ለመታወቂያ አደባባይ ለመውጣት ሰዎች ተፋታን ብለው የሚያወጡ አሉ እናንተም ያንን መንገድ ይዛችሁ ሕብረተሰቡን ትበክሉ ነው ቆም ብላችሁ አስቡ ይሔ ትውልድ ልቡም አፉም የደረቀ ነው

  • @rahellove7588
    @rahellove75886 күн бұрын

    አርአያ በርታልን

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li5 күн бұрын

    በትክክል ሀራአያ ፈጣሪ ይድረስልን

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye49006 күн бұрын

    በርታልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x6 күн бұрын

    እንኳንም ፈጣሪ መንጥሮ አወጣልን እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ምን ይጎልባታል

  • @TWL4kids
    @TWL4kids6 күн бұрын

    Thank you so much, brother ❤

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes98655 күн бұрын

    አቤቱ ማረን😢ለማይረባ አይምሮ አሳልፈህ አትስጠኝ

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu67356 күн бұрын

    ተባረክልን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q6 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema40716 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን ።

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra7695 күн бұрын

    ሰላም አርያ

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene35305 күн бұрын

    የአእድሜ ባለፀጋን ካላከበርን እድሜችን ያጥራል ይህን እወቁ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush88756 күн бұрын

    ውድ እህትና ሞንድሞቼ ለቃለቀርን ሚዲይ ተከታታዮቾ ቻላናችን እንዲያድግ በላይክ በሼር እንተባበር በተለይ ኦርቶዶ ክሶች እንበርታ ❤❤❤

  • @YoniHuy
    @YoniHuy6 күн бұрын

    Tebarek

  • @NigstWelde
    @NigstWelde6 күн бұрын

    እውነትም ታማ ነው 😂😂😂

  • @yade716
    @yade7164 күн бұрын

    ማርያም ከሌለች "ኢየሱስ" የለም የሚለውን ከረፈፍ ማክበር ይገባናል ብዬ አላምንም።

  • @msrak4498
    @msrak44986 күн бұрын

    ድምፅክ በደንብ ይሠማል እናመሠገናለን

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie80756 күн бұрын

    እንዲህ አይነቶችን በአድራሻቸው ተይዘው እማያዳግም ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል አባት አላቸው ግን እነዚህ ልጆች ያሳዝናል

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi56693 күн бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso40326 күн бұрын

    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

  • @shimzewge1195
    @shimzewge11956 күн бұрын

    Welcome Araya.

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KonjetKibret
    @KonjetKibret6 күн бұрын

    አንድ እንኳን አይምሮ ያለዉ ሰዉ ይጥፋ እዝች ሀገር ላይ ቀራጭዉ ምን ብሎ ይቀርፃል አባቱ ቢሆን ይቀርፁ ነበር የአባት እርግማን እዱሜን ያሳጥራል ይላል መፀሀፍ ቅዱስ ብንጠነቀቅ ይሻላል

  • @samreyene6682
    @samreyene66826 күн бұрын

    ልክ ነው ሁሉም ኦርቶዶክስ ላይ ነው የሚነሳው።እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AH-wo4hd
    @AH-wo4hd5 күн бұрын

    We can hear you well. Your audio is clear. Thanks.

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q6 күн бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅

  • @NigstWelde
    @NigstWelde6 күн бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y6 күн бұрын

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ኧረ ገና ጉድ ያሳየናል

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go6 күн бұрын

    Hello,brother may you live longer

  • @kuduskudut3627
    @kuduskudut36276 күн бұрын

    Teweldu betam betam new yeweredenew

  • @taddessegmichael367
    @taddessegmichael3676 күн бұрын

    ARAYA SELAM LANTEYEHUN ZARE TERU YESEMAL LELA geze cheger nuber ❤❤❤

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn96655 күн бұрын

    የማትጠቅም አረም ስለሆንሽ ነው የመነጠረሽ ።አርያ ክበርልኝ❤❤❤

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene9186 күн бұрын

    አግዚአብሔር ሀገራችንን ማርልን

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu11026 күн бұрын

    አይ ዘንድሮ ምንም እየገባኝ አይደለም ማነዉ ያበደዉ እዉነት ስንቱ ነዉ የታመመዉ

  • @asterabera5654
    @asterabera56546 күн бұрын

    Wayy guddd yalne alch

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen99015 күн бұрын

    ለዚህ ነዋ ኢትዮጵያውያ በታቦት የተባረከችው

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    5 күн бұрын

    ምን ለማለት ነው ታቦትማ በደንብ ነው ሀገር የሚባርከው ሀጢያታችን የናንተ ምንፍቅና ይሄሀሉ በጠንቁዋይና በሌላ እምነት በፓለቲካ አገርሪቱ በሽቀጠችና ይህን ዘመን ተስጠን በራሳችን ሀጥያት ታቦትማ እናንተ ብትንቁትም ሀገሪቱዋን ይባርካል

  • @emebettemesgen9901

    @emebettemesgen9901

    4 күн бұрын

    @@emebetzewde7492 አነጋገርሽ እራሱ ያስታውቃል በታቦት እንደተባረክሽ 😂😂

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrha5 күн бұрын

    Jenga mearey wedino😢😢😢

  • @sebkbur6019
    @sebkbur60196 күн бұрын

    ሴቶች ለምን ከዛው ወደዛው ሃይሞኖት ይቀያይራሉ ብየ ሳስብ የመጣሊኝ መልስ ወይ በብር ነው ወይ በወንድ እቃ ፍለጋ ብቻና ብቻ ነው

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya6 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም ወንድሜ አርአያ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ht5297
    @ht52975 күн бұрын

    እረ በደንብ ይሰማል

  • @purplestars029
    @purplestars0293 күн бұрын

    No 😢😢😢😢😢😢

  • @OumIbrahim-ur5sf
    @OumIbrahim-ur5sf5 күн бұрын

    የመጀመሪያ የመጨረሻው ሀይማኖት እስልምናነወ

  • @tiblets756
    @tiblets7566 күн бұрын

    ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትክክል ናት

  • @purplestars029
    @purplestars0293 күн бұрын

    OMG 😢 doses she say that! I thought she say ,she was the frist one to be thier to work and helping around with her family and friends 😮 i though this was what i understood from her interview 😮

  • @retabrave1695
    @retabrave16952 күн бұрын

    Ariya this might be supported by the old man ,they might tell him to to this ,but advising society is best.

  • @OumIbrahim-ur5sf
    @OumIbrahim-ur5sf5 күн бұрын

    በዙባታወራጥሩነወ ፈጣሪን ፍራ

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi12196 күн бұрын

    የሚያስቅና የሚያስለቅስ የማያውቁ እርኩስ ትውልድ ተፈጥርዋል እግዚአብሔር እሳት ያውርድበቸው

  • @junefirst500
    @junefirst5006 күн бұрын

    ሴትየ፡ እውነቷን፡ ነው! ብዙ፡ ቹቹዎች፡ አሉ! እልልታዋ፥ ከበሮ፡ መምታቷ፡ ክርስትያን፡ አላረጋትም! መጽሐፍ፡ ቅዱስ፡ አልተማረች!

  • @purplestars029
    @purplestars0293 күн бұрын

    I think this not what she trying to say? She was taling how she loves her religion,

  • @solomonmeselemeskito445
    @solomonmeselemeskito4453 күн бұрын

    eske zare dires bwtam teketiyalewu ahun gin chawu

  • @solomonmeselemeskito445
    @solomonmeselemeskito4453 күн бұрын

    ahun yayehut pirtestantn ayiwekilim

  • @rahelbelay8330
    @rahelbelay83306 күн бұрын

    ሶዶም ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስት ድጋፍ ይደረጋል አኔ የሚገርመኝ የአባቶች እና የበተክርስቲያኑ ዝምታ ????

  • @haymanotgebreyes9865

    @haymanotgebreyes9865

    5 күн бұрын

    አባቶች ምን ያርጉ? ለትንሹም ለትልቁም አባቶችን አንውቀስ😮በመጀመሪያ እራሳችንን እናፅዳ እንፀልይ😮አባቶች ስንት ጫና አለባቸው

  • @junefirst500
    @junefirst5005 күн бұрын

    አርአያ፡ ተጠንቀቅ፡ መንፈስ፡ ቅዱስን፡ ደፍረህ፡በራስህ፡ መከራ፡ እንዳታመጣ! ቅ፡ ጳውሎስ፡በጨርቁ፡ ሲፈውስ፡ አላነበብክ፡ አልተማርክ! ለስዩም፡ በምሳሳት፡ ዓይን፡ እሳሳልሃለሁ!!!

  • @addisabab1226
    @addisabab12265 күн бұрын

    1500 ብር ተድያ ምንድናች እየበሉ እየጣጡ እያደሩ R20000 ያንሳል

  • @rumitube6796
    @rumitube67966 күн бұрын

    Mengedeh achir new Chaf layi weraj neh

  • @solomonmeselemeskito445
    @solomonmeselemeskito4453 күн бұрын

    yakenaberkewu ante neh

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb6 күн бұрын

    yha tikitokma lemasak eyalu melachew tefitobachewal endi aynetun tru adrgo shiba miyaregew lay bitlew demo aykerm gin gif new newrrrm new tewu neg bena araya ngerln lenezima

  • @user-jr7ob2kg2b
    @user-jr7ob2kg2b5 күн бұрын

    ባለጌ ካሳደገው የገደለ ፀደቀ

  • @mindehailu9244
    @mindehailu92445 күн бұрын

    gin orthodox wustim ehe ahil birr amtu tebareku, ye I/br bet enisera minamin yemibalehu mindnew?

  • @solomonmeselemeskito445
    @solomonmeselemeskito4453 күн бұрын

    esun yadergewu yonatsn newu

  • @andualembizu1301
    @andualembizu13016 күн бұрын

    yiker belen

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu70766 күн бұрын

    Abet geta hoye anet hunane

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y6 күн бұрын

    ከደዚህ አይነቱስ ይሰዉረኝ ከእግዚሐብሄር ቤት እቅፍ ዉስጥ ፈርጥጦ ከመዉጣት ደሞ አታፍሪም ጥምቀት ያለኔ አይደምቅም ስትይ አቺ ወጣሽና ቤተክርስትያን ክብርዋ ይቀነሳል መስሎሽ ነበር አንቺ ከመጀመርያዉም መሰረት የለሽም

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe71865 күн бұрын

    አሁን ደግሞ ሙስሊሞች ተነሱብን ጥላቻው እየቀጠለነው

  • @yaredkumafufa4713
    @yaredkumafufa47135 күн бұрын

    እኔም ጋር ያንተ ብቻ ተለይቶ የድምፅ ችግር ገጥሞኝ ሰሞኑን ልከታተልህ አልቻልኩም ነበር።

  • @NigatuaTadesse-ez8dl
    @NigatuaTadesse-ez8dl5 күн бұрын

    Bro yapping😂

  • @bettyargaw1174
    @bettyargaw11745 күн бұрын

    በለው ባስተሩ ደገመማባቸው

  • @purplestars029
    @purplestars0293 күн бұрын

    This not a big deel, OMG 😂why making it big deel, people are just trying 😑 to have fun and different exercises

  • @hirut139
    @hirut1395 күн бұрын

    እናቶ አሀመዲሊላ ታቦታችን በሠላም ገባ ሲሎ አለስማሽም አንቺ ምናለባት በፈቅር ያገባሽው ባል አለ ወይምአርብ ሀገር ሔድሽ ለሠኖር በቃ ሙስሊም ሆነሽ ዛሬ ሚዲያ ወጥተሽ ጥምቅት የለኔ አይድምቅም ማለትሽ ሰለተለወጥሽ ነው ?ቢሆነም ሀይማኖቱን ለመቃውም አይድለም ትናንት የሳለፍሽውሀይማኖት ዛሬም አለች ነገምትኖራልችችችችች እማ የገባሽበትንም ነገ እንዲህ ላለማለትሽ ዋስትና የለምና ጥንክር በይ ይቅናሽ ኦሮቶዶክስ ለዘላልም ትኖራለች ዝም በለ አፍ ዝንብ አይገባበትም እሽ።

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia215 күн бұрын

    ይሄ ሚዲያ ላይ የምቀርቡ ሰዎች ሆን ተብሎ ኦርቶዶክስን የምያጣላላ ነው ተፅፎ የተሰጣቸው ነው የምመስለኝ ድምፁ ከአንተ ነበረ እኔ እራሱ ኮሜት ልፅፍ ነበረ

  • @w.zprogram2071
    @w.zprogram20716 күн бұрын

    አርአያ ይሄንን ሳምንት ከቻልክ እባክህ ቀጥታ ስርጭት ላይ አንብብልኝ አንተም ሰፋ አድርገህ ሀሳብ ስጥበት !!! አደራ ሁሉም ሀይማኖት እንዳልከው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ላይ ነው ሁሉም ሰው አዲስ ነገር ለመስራት የሚሞክሩት አዎ ልክ ነህ !!! የኦርቶዶክስ መለያ የክርስቶስን መስቀል አንገታቸው ላይ አንጠልጥለው በየቲክቶኩ ፣ በየ ናይት ክለቡ ፣ በየኮንሰርቱ የሰኔ ፆም ፀሎት ላይ የሚጨፍሩት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ናቸው ዘፋኙም መስቀል ደረቱ ላይ አንጠልጥሎ የሚስጨፍረው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ ነው ማን ሀይ ይበል እስኪ ቲክቶክ ላይ ፣ ዩቱዩብ ላይ ፌስቡክ ላይ ተመልከቱ መስቀል አንጠልጥለው እሚሳደቡ ፣ እሚጨማለቁት ፣እሚጨፍሩት ፣እሚያስጨፍሩት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ናቸው ። ዘፋኙም ሲያስጨፍር ፣ሲያስደልቅ ኖሮ ሲሞት እንድ የኦርቶዶክስ ባለ ውልታ የክርስቶስን ስራ ሲሰራ እንደኖረ በክብር ስላሴ ነው እሚቀበረው ቅዱስ መፅሀፍ ወዲህ ቤተክርስቲያን ወዲያ ትምህርቱ ለደሃ ብቻ ነው ሀብት ካለህ ታዋቂ ዘፋኝ አስጨፋሪ ፣ የእርስ በእርስ ውግያ ላይ አስደላቂ ከሆንክ ስላሴ በር ላይ ማን ሀይ ብሎ ማነው እሚከለክልህ እስኪሞት ጨፍሮ ቤተክርስቲያን በር ላይ ይቀበራል ይህው ኢትዮጵያ ጨፋሪ በጨፋሪ ለመሆ ሁሉም ጥረት ላይ ነው ለምን ታዋቂ አስጨፋሪም ጨፋሪብ ሆን ያው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እምነት ችግር የለም ነው ጨዋታው። ከላይ የጠቀስኩት በጠቅላላው እናንተ እስኪ አባቶችም መምህራንም ይህንን አምርረው ሲያስተምሩም ሆነ ሲኮንኑት በአደባባባይ አይታይም!!!! አይታይም !!!። እስልምና እምነት ለጨፋሪ ብዙ አይታይም ቢኖርም አፍርሶ ከእምነት ይጋጭ ብሎኛል ብሎ ይርቃል ለምሳሌ ሀሊማ ፣ ወዘተ... እስልምና ጠንከር ይላል ህግ ላይ ክሬዲት ይገባቸዋል አስተምህሮታቸው ላይ መምህራኑም። እኔ አንድ ተራ የክርስቶስ ልጅ ነኝ በዚህ ነገር እሚከነክነኝን ነው የፃፍኩላችሁ አይምሮዬ ሁሌ የሚጉላሉ ሀሳቦች ናቸው። ቄሱ፣ዳቆኑም፣መምህሩም፣አባቶችም፣ጳጷሳትንም እኔንም ሀጥያተኛውን ደሀ እንደው እግዚአብሔር ይህንን ዘመን በሰላም ያሻግርልን ። ጴንጤ እሚሰራውን ስራ ያው መንግስት መርቆ ስሩ ብሏቸዋል ፍቃድ የሰጡት ብርም የሰጡት እነ መንግስት ናቸው።

  • @user-jp5nj9kv2e
    @user-jp5nj9kv2e2 күн бұрын

    ምን ችግር አለው ሂጃብ ብትለብስ? ሂጃብ መሞከር ሚፈልግ ሰው ነው ሚለብሰው እንዴ? ምን ማለት ነው ሂጃብ ተብሎ ስሙ ስለተቀየረ ነው ፀጉርን መሸፈን መሸፋፈን እኮ ኦርቶዶክስ ላይም ያለ ህግ ነው አይተገበርም እንጅ ነው ወይስ የአረቦች ዲዛይን ስለሆነ ነው???

  • @user-ql6wj3gh3i
    @user-ql6wj3gh3i6 күн бұрын

    Le islimina yalachu tilacha yileyal betekiristian wust mitawerut sile muslimoch new. Enga tizim atilunim

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    6 күн бұрын

    ጥላቻው እንኳን ከናተ አይብስም 🙄ገለቴ ስለወጣች ሳይሆን እኔ ከሌለው ክርስትና የለም እያለች ምንድነው የምትመሳደቅ?????

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu6 күн бұрын

    ውሸታቸዎነው በደብይሰማን

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen99015 күн бұрын

    እረ ሰው አንተ ሰው ተረጋጋ አጋንንት በፅበል አይለቅም

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe71865 күн бұрын

    አረም ነበርሸ ማለት እኮ ጠርጎ አወጣኝ ያልሽው ቆሻሻ ነኝ ማለትሽ ነው

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen99015 күн бұрын

    ሁሉም የሀይማት ድርጅት ውሸት ነው

  • @dungedunge7226
    @dungedunge72263 күн бұрын

    አንተ ራሱ እንዲታይልህ ብለህ ጥምቀት አይከበርም ያለችው ሙስሊም ብለህ ያላለችውን ለጥፈህ እሳት ልትጭር ነው ህዝቡ ለራሱ እርሱን አይቶ ነው አያጣራ

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera17905 күн бұрын

    ፐ ! በተቦት የተባረከችውን ኢትዮጵያን አየናት !😷 ከጃፓን ጋር እኩል የነበረችውን ኢትዮጵያን ዛሬ አየናት !!!!😱 ቆይ አንተ የኦርቶዶክስ ጋዜጠኛ ነህ ወይ ሳይድ መያዝ የፖለቲከኛ እንጂ የጋዜጠኛ ሙያ አይደለም።

  • @junefirst500
    @junefirst5006 күн бұрын

    አርአያ፤ ልጅህን፡ በእግዚአብሔር፡ ቃል፡ ማሰደግ፡ ትተን፡ በተረት፡ በስጋ፡ ክር፡ አንገት፡ ላይ፡ ያሰረ፡ ስመ ክርስትያን፡ ዛሬ፡ አስከፈለን!!!

  • @johnteklu1637
    @johnteklu16375 күн бұрын

    ኦርቶዶክስ ወደ ሌላው ሀይማኖት ሲሄድ ለምን ትዘምትባቸዋለህ? ሀይማኖት የግል አደለ እንዴ መብታቸው አደለ? ለምን ምዕመኑን አታስተምሩትም ሀሜት እና ተረት ተረት ከምታስተምሩት? ተረት የተማረ ምዕመን እንዴት አይቀየር?

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n6 күн бұрын

    እረ እባከህ ተረጋጋ የተረዳህበት መንገድ ልከ አይደለም አካባቢዋ ላይ በ ኦርቶዶከሰ ውሰጥ ያላትን ተሳትፎ ነው ያወራችው በመናደድ ሳይሆን ተረጋጋ እና አሰብ ኦርቶዶከሰ ትውልድን የገደለ ድርጅት ነው አታፍርም ደሞ ቀሸም