ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ያደረጉት ንግግር

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 280

  • @Furae
    @Furae28 күн бұрын

    ክብርለመከላከያ❤❤❤

  • @user-AbbichuuAbbamalaa
    @user-AbbichuuAbbamalaa28 күн бұрын

    አገራችን ኢትዮጵያ ብዙ ሃይል አላት፣ ጠላት ይፍራ

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo673728 күн бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤ ብልፅግና ለኢትዮጵያ ❤❤❤

  • @user-vl6wr8xe4m
    @user-vl6wr8xe4m28 күн бұрын

    ለፈተና እጅ የማይሰጥ እንዲሁም በፈተናዎች ውስጥ ተአምራዊ ስኬቶችን እያሰየን ያለው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @yayualemu6464

    @yayualemu6464

    28 күн бұрын

    😆

  • @user-wn6yw7fw8f

    @user-wn6yw7fw8f

    28 күн бұрын

    ከብት ካድሬ ምን አይነት ታምራት እባክህ ምን አይነት እብዶችን ነው የጣለብን እያመለካችሁት ነው ታውቋችሗል

  • @WondaJemal
    @WondaJemal28 күн бұрын

    ጀግናው በርታ ወደፊት ብቻ ኢትዮጵያን እንደምታሻግራት ከፈጣሪ በታች እናምናለን

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma187528 күн бұрын

    Thank you for your leadership and I am proud of Field Marshall Berhanu Jula and the members of FDRE Defense Force for their outstanding works. With respect,

  • @habtamuolke5866
    @habtamuolke586628 күн бұрын

    I believe you. Yes, we can yes, we do. Let's go forward.

  • @user-dv5uu2cc9j
    @user-dv5uu2cc9j28 күн бұрын

    በርቱልን የኛ ጀግኖች

  • @MelatJara
    @MelatJara28 күн бұрын

    ከእዳ_ወደ_ምንዳ💪

  • @adeluv4433
    @adeluv443328 күн бұрын

    big respect 4 our best leaders,10q.

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna93828 күн бұрын

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rj7dp2fr3b
    @user-rj7dp2fr3b28 күн бұрын

    አብቹ ኩራታችን የሀገሬ ምልክት ተስፋችን ተችወች የማይሰሩ የማይለወጡ ግኡዝ አካሎች ልባቸው የሞተ ወድቀው ሊያደናቅፉ ሁሌ የሚመኙ ተግባራቸዉ ባዶ ጩሆታቸው ቢያደነቁርንም ነገን ባንተ ዉስጥ እናያታለን ዛሬም ብዙወች በጽናት ካንተ ጋር ነን

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi818128 күн бұрын

    Masha Allah ❤❤ I’m proud of my mom Ethiopia ❤❤

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh28 күн бұрын

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul215028 күн бұрын

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠረዊታችን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ho6lg2ud6w
    @user-ho6lg2ud6w28 күн бұрын

    thank you

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d28 күн бұрын

    በርቱ ጀግኖቻችን🎉🎉🎉

  • @user-nv6fe7ld5y

    @user-nv6fe7ld5y

    28 күн бұрын

    Ethiopia is top on the list lead by unmerited unqualified arrogant and filthy minds that began when satanic woyane which inculcated disrespect in society,came to power. Amharas responsible for Satan Woyanes coming to power later betrayed that has been ongoing till today. EPRDF =PP both the same morally spiritually decayed and dead.

  • @AlemayehuDefence
    @AlemayehuDefence28 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል በሀገራችን ምሪት እንኮራለን ! በርቱ ጠንክሩ ኢትዮጵያ ወደፊት ።

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia202428 күн бұрын

    Honor to our gallant PM Abiy and our defense forces!🇪🇹👍💕

  • @akililumulatu826
    @akililumulatu82628 күн бұрын

    💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💪💪💪👍

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu295628 күн бұрын

    ጠንካራ መከላከያ ሠራዊት ለኢትዮጵያችን

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu145128 күн бұрын

    ተባረክ!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse216828 күн бұрын

    መሪዋ ሀገሩን ስራ ላይ ነው

  • @mulukenmulugeta3552
    @mulukenmulugeta355228 күн бұрын

    Excellent job keep it up abichu

  • @anwartube5996
    @anwartube599628 күн бұрын

    አብቹ ንጉሱ ባለ ግርማ ሞገሱ ኑርልን ክብር ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se28 күн бұрын

    ጀግነዉ አብቹ ትለየሌክ አለሀ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj3vk4tb9c
    @user-rj3vk4tb9c28 күн бұрын

    በርቱልኝ 👍

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel230628 күн бұрын

    ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን

  • @ademseid3433
    @ademseid343328 күн бұрын

    ፋኖ

  • @ahmadnajikadir
    @ahmadnajikadir28 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo673728 күн бұрын

    ❤❤መከለከያ ❤❤❤❤መከለከያ ❤❤❤መከለከያ ❤❤❤❤

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy556428 күн бұрын

    Thank you prime Minister Dr.Abey win team ❤❤❤great job

  • @arerotube
    @arerotube28 күн бұрын

    Wadafiit Abbichuu koo❤❤❤❤

  • @user-vl6wr8xe4m
    @user-vl6wr8xe4m28 күн бұрын

    ብርቱ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @girumaschalew1700
    @girumaschalew170028 күн бұрын

    Viva our PM, Am proud of you 🙏🙏👍👍💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @Melkam-pz4th
    @Melkam-pz4th28 күн бұрын

    ሁሌም አዲስ ነገር ሁሌም ልማት ሁሌም መስራት መገለጫህ ነው

  • @sultanhope6810
    @sultanhope681028 күн бұрын

    Namicha Humna Guutuun Guddina Ethiyoophiyaaf of kennee hojjachaa jiru hamilee baayee tahuun akka nurraa of dhagahuun akka saffisni hin hir'anne sodaadha malee diinaaf saffisa biyyaa laaffataa jedhee hin sodaadhu!!. LORETI NAGEENYA ADDUNY KABAJAMOO DR ABIY AHMED

  • @user-vi4ni8bh6h
    @user-vi4ni8bh6h28 күн бұрын

    Tebarek dr. Abiy

  • @selamalazar
    @selamalazar28 күн бұрын

    👏 👏 👏

  • @monegoncco
    @monegoncco28 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta234428 күн бұрын

    በርታ መሪያችን የኢትዮጵያ ጠላቶችና ተላላኪዋቻቸዉ እየተርበደበዱ ነዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @Somebody.5972

    @Somebody.5972

    28 күн бұрын

    😂😂😂

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree828 күн бұрын

    Thank you our PM and our heroic defense forces

  • @getachewtekle2045
    @getachewtekle204528 күн бұрын

    We have a great proud to our prime Minster and our Defense

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu186828 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seidmohammedkebede2819
    @seidmohammedkebede281928 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo28 күн бұрын

    ብልጽግና የሚለው ቃል ፡ በአቢይ አህመድ ግራኝ ምክንያት አሰጠላን ።

  • @user-si5ow2ds9f

    @user-si5ow2ds9f

    28 күн бұрын

    Ayzoo chalawu fano dead long time man

  • @BehiyluSeime-ie7mh
    @BehiyluSeime-ie7mh28 күн бұрын

    አ ብ ይ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍🙏

  • @semirkamil3357
    @semirkamil335728 күн бұрын

    Nice our heroes keep going

  • @biftuuteshome8109
    @biftuuteshome810928 күн бұрын

    Fatari yiredahal barta abichu ♥️ My hero 👑👑

  • @yadolij8239
    @yadolij823928 күн бұрын

    Keep it up dear PM!

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g28 күн бұрын

    🎉❤❤❤❤❤

  • @user-bv7fg4pc8p
    @user-bv7fg4pc8p28 күн бұрын

    የሃገር ምርት ለሃገር ልጅ።

  • @MelatJara
    @MelatJara28 күн бұрын

    እንደ ሀገር ትልልቅ ተቋማትን ፕሮጀክቶችን መገንባት ማለት ብልጽግናን ማስቀጠል ማለት ነው ጎርጎራ ፕሮጀክት የብልፅግና ጥንካሬ መሳያ ነው።🙏🙏🙏

  • @user-vl6wr8xe4m
    @user-vl6wr8xe4m28 күн бұрын

    በርታ ጀግናዉ

  • @getahunaynalem6040
    @getahunaynalem604028 күн бұрын

    ችግሩ ኢላማው የራስ ህዝብ ነው።

  • @solomongobana5107
    @solomongobana510728 күн бұрын

    ጀግና ነህ የእኔ መሪ

  • @Misguun
    @Misguun28 күн бұрын

    Good Combination hero

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki28 күн бұрын

    ዋውውው ሃገራችን በልጆችዋ ትኮራለች

  • @meremmuhammad2467
    @meremmuhammad246728 күн бұрын

    ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ❤

  • @mulualemayele6008
    @mulualemayele600828 күн бұрын

    ጀግናችን ኑርልን👋👋👋💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k28 күн бұрын

    ጀግኖች 😍😍😍😍

  • @HailuKebede-ke7ht
    @HailuKebede-ke7ht28 күн бұрын

    Thanks GOD For Ever +++

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye494328 күн бұрын

    ደስ ይላል። ሰርተው የሚያሰሩ ይከበሩ።

  • @mezgebegirmau1089
    @mezgebegirmau108928 күн бұрын

    እዝግኦ

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs28 күн бұрын

    ፈረስ ያደርሳል እጂ አይዋጋም ዋናው ልብ ነው

  • @user-gi8ho7jn1v

    @user-gi8ho7jn1v

    28 күн бұрын

    Esti lebe aleh ke America gar tewaga esti

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    28 күн бұрын

    ልክ ነህ! ከገዳም ውስጥ ተደብቆ ወይም ከምራብውያን ሀገር ተቀምጦ በንፅሁ ደሀ ልጅ ስም ስለ ለበኛነት መፎከር ቀላል ነው:: ስላም እዚች ሀገር አስፈላጊ ነው!

  • @Chlenjertizazu

    @Chlenjertizazu

    27 күн бұрын

    ገዳም ገዳም አትበል የሸሌ ልጅ​@@Coffee-do1gm

  • @getinethailu1005
    @getinethailu100528 күн бұрын

    Bertu yegnochachin 🙏🙏🙏

  • @user-xb3ow2sp1c
    @user-xb3ow2sp1c28 күн бұрын

    አሮገ መጠገን አያኩራራም ታንክ ከመጠገን ትራክተሪ መጠገን አይሻልም ወይ ለህዝብ ጥቅም ስይሆን ስልጣን ማስጠበቅያ ነው ምታስቡት ስልጥን ሳይታሰብ እንድ ወንዝ ሙላት ይደርቃል

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n28 күн бұрын

    The Lion Don,Abiychuu!!!!

  • @debewhailu7085
    @debewhailu708528 күн бұрын

    ለኢመሰ ክብር ይገባል።

  • @zewduz6015
    @zewduz601528 күн бұрын

    መሪ ሆነህ ማድረግ የሚገባህን በማድረግህ ምን ግዜም እንኮራብሀለን እንተማመንብሀለን

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar125728 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yayualemu6464
    @yayualemu646428 күн бұрын

    Make it ready for Fano

  • @hamza-qt3zi
    @hamza-qt3zi28 күн бұрын

    ሀገሬ ተሻግራለች biyyikoo ceetettii بلادي راحت ❤❤❤❤

  • @Mahammde34
    @Mahammde3428 күн бұрын

    መሽ አለህ አብቹ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-cj2ve8fi8g
    @user-cj2ve8fi8g28 күн бұрын

    Keep the good work

  • @yidnekachewsisay
    @yidnekachewsisay28 күн бұрын

    አሁን እኛ የቸገረን ይሄ አይደለም የኑሩ ውድነቱን አጥፋልን ልናልቅ ነው

  • @OromiaMy
    @OromiaMy28 күн бұрын

    በጣም ተስፋ ሰጪ ድንቅ ሥራ እየተሰራ ነው የኢትዮጵያ ብልጽግና አንዱ ምሶሶ በርቱ !

  • @Yy2yy3-rm5pk
    @Yy2yy3-rm5pk28 күн бұрын

    ጀግና አብቹ ጀግና መሪ ።

  • @user-xl1iw4xm1l
    @user-xl1iw4xm1l28 күн бұрын

    የሰው ጭራ የሆነ ጥላቻ የተደበቀ ግፍ ምን ያክል ስቦ እንደሚያጠፋ ባንተ ተምረናል። የገዛ ጥላቻህ ያን ሁሉ ድጋፍ አትንኖ መና አስቀርቶሃል የቀረህ ያው የታወቀ ነው

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv28 күн бұрын

    ብራቦ አቢቹ በርታ

  • @abdidelil3008
    @abdidelil300828 күн бұрын

    አቢቹ በርታ

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw319728 күн бұрын

    🇪🇹➳ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት 🇪🇹➳በአለም ሎሬት ሁኗል የአፍሪካ ኩራት 🇪🇹👉ለውጡ በሁሉም ዘርፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል 🇪🇹👉የኢትዮጵያ ብልጽግና እንደሚረጋገጥ አምነናል

  • @AmenAmen-hj6kf
    @AmenAmen-hj6kf28 күн бұрын

    ኒውክለር ቢኖርህ አታሸንፍም አይ አብይ ለማንኛውም አይዞሽ ገለቴ

  • @dl4055
    @dl405528 күн бұрын

    Wshetam yea abi derg,haye

  • @EPHRAIMSHIBRU
    @EPHRAIMSHIBRU28 күн бұрын

    Sooner or later we can!

  • @user-oy7hr6yr2c
    @user-oy7hr6yr2c28 күн бұрын

    Yene jegena abicu

  • @endale2533
    @endale253328 күн бұрын

    Great jobs❤❤❤

  • @user-dv5uu2cc9j
    @user-dv5uu2cc9j28 күн бұрын

    መከለኪያ ኢንድስትሪ ለመሳዳግ ቆራሊዮ አቅርቦት ያስፈሊገል

  • @MelatJara
    @MelatJara28 күн бұрын

    ፈተናዎችን ወደ ዕድል የሚቀይረው ውዱ መሪያችን ከፈተናዎች ማግስት በሁሉም ዘርፍ ተወዳዳሪ የሆኑ ጠንካራ የጸጥታ፣ የደኀንነትና የሰላም ተቋማትን ገንብቷል፤ ግንባታው እንደቀጠለ ነው ይሀው ዛሬ ጎርጎራን ሰርቶ አጠቀዋል።🙏🙏🙏

  • @user-es7ow6nt3p
    @user-es7ow6nt3p28 күн бұрын

    nice

  • @tadelealemayehu6761
    @tadelealemayehu676128 күн бұрын

    Respect…!

  • @seydfenta2139
    @seydfenta213928 күн бұрын

    ቸ😊

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo791928 күн бұрын

    ይሳካል🎉🎉🎉🎉 በርቱልን ወንድ ሴት ልጆቻችን🎉🎉🎉 ምርጥ ባለራእይ መሪ አግኝታችሁዋል ደከመኝ ጫና በዛብኝ ተሰደብኩ ትግል መረረኝ የማይል መሪ ስላላችሁ::🎉🎉🎉🎉

  • @user-ww6ew6nx1b
    @user-ww6ew6nx1b28 күн бұрын

    ማሻአላህ በርቱልን ወንድሞች 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @habil8160
    @habil816028 күн бұрын

    አድ መግስት ሊወድቅ አድ አሙስ ሲቀረዉ የመሳሪያ ሾ ያሳያል ወጥር ፋኖ💚💛❤️

  • @semirkamil3357

    @semirkamil3357

    28 күн бұрын

    ያፈር ፋኖ

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    28 күн бұрын

    የትኛውን ሀሙስ? 😊

  • @OnlyActionET

    @OnlyActionET

    28 күн бұрын

    @@Coffee-do1gmkadres bark🐕 Ethiopians move forward

  • @Coffee-do1gm

    @Coffee-do1gm

    28 күн бұрын

    @@OnlyActionET ;እንታይ ሀልካ? The Eritrean dream is exciting! Yay ; Fano represents the all Ethiopians!

  • @momitube9987
    @momitube998728 күн бұрын

    እረ ስላም አመጣለን እሰበሳችን አታባላን አበይ አንትም ስላም አሰፍን ከፈጣሪ በታች

  • @user-tf2kx4dc6d

    @user-tf2kx4dc6d

    28 күн бұрын

    ኧረ ለእናተ አይደለም ሆሆ😂😂😂

  • @BehiyluSeime-ie7mh

    @BehiyluSeime-ie7mh

    28 күн бұрын

    ተ ው ደ ብ ተ ራ 😜😜😜😜😜

  • @user-xl1iw4xm1l

    @user-xl1iw4xm1l

    28 күн бұрын

    ​@@BehiyluSeime-ie7mhደብተራ ትርጉሙን ታውቀዋለህ ወይስ ደደብ ወይም የደደቦች ካድሬ ነህ

  • @user-br8cg4yi7s
    @user-br8cg4yi7s28 күн бұрын

    tw tmkre sibal embi lalwe endihe nw bravo abichu

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.28 күн бұрын

    Respect and salute ENDF. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse216828 күн бұрын

    አሁን ነው መተኮስ

  • @user-ir5hh5yy7o
    @user-ir5hh5yy7o28 күн бұрын

    Serategnochu helmet yelachewm, safety first

Келесі