No video

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በደሴ ከተማ ያስጀመሩት የአረንጓዴ ዐሻራ

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 37

  • @Abenezer_Sh_Dh
    @Abenezer_Sh_DhАй бұрын

    የኢትዮጵያ የህይወት ዘመን መሪ በመሆን ለ50 አመት መምራት ያለብህ ስጦታችን ነህ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tenaberihun7379

    @tenaberihun7379

    Ай бұрын

    ደም አጣጮች ከዛም በለይ ደም እያስፈሰሰ ቢያጠጣቹሁ ደስተኛ ነቹሁ ግን የነትም ቀን አለ

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513Ай бұрын

    የቀጣይ የኤትዬጴያ ትውልድ መሪ እናከቡራችሀለን

  • @abebemengesha6314
    @abebemengesha6314Ай бұрын

    ሰርቶ ማሳየት! በርቱ

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233Ай бұрын

    እዉነቱ ይህ ነዉ አብይ🎉🎉🎉

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimgАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asthey
    @astheyАй бұрын

    🙏💚🙏💛🙏❤️

  • @user-fp7je1ih6i
    @user-fp7je1ih6iАй бұрын

    አብቹየአላህካተ

  • @WondaJemal
    @WondaJemalАй бұрын

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ " " አሉ ማንም እንደ ተልባ ቢንጫጫ ከወሬ በዘለለ ምንም ማድረግ አልቻለም አንተ ግን ውዱ መሪያችን አብቹ ሰርታህ በተግባር እያየን ነው። በርታ ጀግናችን💪💪💪💪💪💊💊💊

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749Ай бұрын

    ውጤት ምንድን ነው ህዝብ መብላት አቅቶት የቱ ስንዴ የቱ ቡና የቱ እሩዝ ነው

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749Ай бұрын

    አስፓልት ምንዛሬ ይጠይቃል ግድብ ምንዛሬ ይጠይቃል ህንፃ ምዛሬ ይጠይቃል ችግኝ ግን ምንዛሬን አይጠይቅም ችግኝ ልማት አረገው አገር መምራት እውቀት ይጠይቃል ለነገሩ እብድ አገር ሲመራ

  • @samueldriba8731

    @samueldriba8731

    Ай бұрын

    ችግኝ እንዴት ልማት እንደሚሆን በትንሹ ላመላክትህ 1ኛ በቂ የሆነ የደን ሽፋን ሲኖርህ ከፍተኛ የሆነ የመሬት እና የአፈር ለምነትን ይጨምራል በመሆኑም 80% እና ከዛ በላይ የሆነው የኢትዮጵያ ገበሬ በአመት 3ጊዜ አርሶ ለመብላት የሚስችለውን ምቹ ሁኔታ ይፈጥርለታል 2ኛ ኢትዮጵያ ገና ታዳጊ የሆነች ሀገርናት ከፍተኛ የሆነ ፋብሪካና ኢንደስትሪዎች ያስፈልጓታል ለዚህ ደሞ በቂ የሆነ ሀይል ማመንጨት ያስፈልጋታል ለዚህ ደሞ ብዙ ወንዞች ያሏት ሀገር በመሆኗና ሌላ የሃይል አማራጮች የሌላት በመሆኑ በአብዛኛው ከውሃ የሚመነጭ የኤሌትሪክ ሃይል መጠቀም ግድ ይልታል ለዚህ በቂ የውሃ መጠን በቂ የውሃ መጠን ደሞ በቂ የሆነ የደን ሽፋን ከበቂ በላይ ያስፈልጋታል 3ኛ የአባይ ጉዳይ ምን ያህል አጨቃጫቂ የሆነ ጉዳይ እንደሆነ ግልፅ ነው ዋንኛ አጀንዳ ደሞ የውሃ መጠን ላይ ነው የውሃ መጠን በድርቅና ተያያዥ ጉዳዮች የሚቀንስ ከሆነ በህዳሴ ግድቡ ላይም ይሁን ከተፋሰሱ ሀገራት ጋርም ከባድ ኢኮኖሚያዊም ይሁን ፖለቲካዊ ችግር ውስጥ ይከተናል 4ኛ ረሃብ ስራአጥነት የኢኮኖሚ ችግር ዋነኛ የግጭት መንስኤ ናቸው ለነዚህ ችግሮች ትልቅ መፍትሄ የሚሆን ነገር ግን ብዙ አቅም የማይጠይቀው አካሄድ ችግኝ መትከል ነው 5ኛ የአለም ንብረት ለውጥ ከባድ የሆነ ሰብአዊም ይሁን ሁለንተናዊ ቀውስ ነው እሱን መከላከል የሚቻው የደን ሽፋናችንን በበቂ ሁኔታ ስንጨምር ነው ይሄ የችግኝ መትከል ጥቅሞች ውስጥ ጥቂቱን ማሳያ ነው በመጨረሻ ግን የዚህ ሁሉ ስራ ውጤት ተጠቃሚ ይኸው ሰብአዊ ፍጥረት ነው ለሌላ አይደለም የሚሰራው

  • @ahmedziyad2022
    @ahmedziyad2022Ай бұрын

    ጀግና መሪ ነህ አብይ

  • @user-rz9rm3ly8j

    @user-rz9rm3ly8j

    Ай бұрын

    😁👎👎👎👎🤑

  • @wediKdusGebrial

    @wediKdusGebrial

    Ай бұрын

    kkkkkkkkk

  • @samueldriba8731

    @samueldriba8731

    Ай бұрын

    ​@@wediKdusGebrialእያረሩ መሳቅ አሉ ይሄ ነው

  • @zinapcutu6909
    @zinapcutu6909Ай бұрын

    🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃

  • @habtamuwalelgn5459
    @habtamuwalelgn5459Ай бұрын

    Fano king

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimgАй бұрын

    fasamu fano yet gebach 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8jАй бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @user-so2ew9ii2c

    @user-so2ew9ii2c

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @magarsaarsimg

    @magarsaarsimg

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂 fando yet nech

  • @user-rz9rm3ly8j

    @user-rz9rm3ly8j

    Ай бұрын

    @@user-so2ew9ii2c ጥርስህ ለሙቅ አይትረፍ 🤑👎😁

  • @brtukantesfaw

    @brtukantesfaw

    Ай бұрын

    ድል ለፈኖ

  • @user-rz9rm3ly8j

    @user-rz9rm3ly8j

    Ай бұрын

    @@magarsaarsimg በቅርብ አራት ኪሎ ፈሳም 🤑👎

  • @brtukantesfaw
    @brtukantesfawАй бұрын

    ድል ለፈኖ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811Ай бұрын

    ሰዉን በድሮን እየገደሉ አይከብድም ልማት??

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2rАй бұрын

    ይህ አስመሳይ

  • @samueldriba8731

    @samueldriba8731

    Ай бұрын

    🫤🫤🫤🫤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379Ай бұрын

    የሰውን ደም እዴጎርፍ እያውረዱበሰው ደም ችግን የሚተከል አውሬ መሪ 😢😢😢😢

  • @samueldriba8731

    @samueldriba8731

    Ай бұрын

    ታጣቂን ትጥቅ ማስፈታት የሚቻለው በድርድር ካልተቻለ እና እምቢተኝነቱ ካለ ደሞ በትጥቅ ነው በዚህ ሂደት ውስጥ ደሞ ሞትና መቁሰል የሚጠበቅ ነው ሰላምና መረጋጋት እንዲፈጠር ትልቁ ድርሻ የሚጠበቀው ከመንግስት ነው አለቀ የትኛውም ሀገር ከዚህ የባሰ እንጂ ያነሰ ውሳኔ የለውም

  • @tenaberihun7379

    @tenaberihun7379

    Ай бұрын

    @@samueldriba8731 አይ ጭቅላት ታጣቂን ለምደነው የምጠየቀው የሚገሉን እሱ ያስታጠቃቸው ሀገር ጠባቂ ተበየውች እነሱ ለሚያጠፉት መጠየቅ ያለበት ያለውቀት እየመራ የሚያስገደለኝ ችገኝ ተካይህ መሪህ ተብየው ነው ከሱ ውጭ የታጠቁት እማ ሞት ሰልችታቸው ገለው ለመሞትነው አሰታጥቆ ደበር ጠብቁ እዴማለት አስታጥቆ ህዝብህን ጨፈጭፍ ብሎ የሚለከውን መከላከያ የመከላከያን ክብር ከህዝብ ዘደ የነጥቀ አረምኔ ስይጣን መሪ ይኸን አየሁ

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961Ай бұрын

    የውሽት የገዳዮቸ propaganda የማፊያ መሪ ለዛፍ ችግኝ ያለውን ክብር ...... ለሰው ልጅ ክብር ቢኖረዉ just kahady zeregna .....

  • @samueldriba8731

    @samueldriba8731

    Ай бұрын

    መሳሪያ አስቀምጥና ወደልማት ግባ ለተባለ ሃይል አሻፈረኝ ከሆነ መልሱ ህግማስከበር ተገቢ ነው ። ችግኝ ህይወት ነው ድርቅ ረሃብና ጠኔ ሲጫወትብን የኖረው የደን ሽፋናችን በመራቆቱም ጭምር ነው ኤሌትሪክ የሚያመነጩ ግድቦቻችን ውሃ ይፈልጋሉ በቂ ውሃ የሚገኘው ደሞ ከበቂ የደን ሽፋን ነው ለዚህ ነው ችግኝ ችግኝ የሚባለው ከዚህ በላይ ትኩረት የፈልጋል የአለም የአየር ንብረት ለውጥ ሌላው ከባድና አሳሳቢ ጉዳይ ጭምር ነው ለዚህ መስራትና መልፋት ደሞ ከሰብአዊነት ከሰብአዊነት በላይ ሰብአዊነት ነው ዞሮ ዞሮ የሚሰራው ለሰብአዊ ፍጥረት ነው።

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749Ай бұрын

    እንዴ ይሄ ሰውየ እብድ አገር በጦርነት እያወደመ ችግኝ ተከላ እምየ አገሬ እንዴት አይነቱ ሰው ላይ ጣለሽ

Келесі