ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022 |New Ethiopian Amharic movie

Ойын-сауық

NEGUS FILM PRODUCTION /ንጉስ ፊልም ፕሮዳክሽን / **************Follow Us **************************** KZread link :- / @negusfilmproduction Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © 2022 NEGUS FILM PRODUCTION
#ቸርነትፍቃዱ #እንግዳሰውሀብቴ(ቴዲ) #ፍናንህድሩ #ባዩሽከበደ(ሚጡ) #tilaye #ጥላዬ

Пікірлер: 4 200

  • @lenchategegn6910
    @lenchategegn6910 Жыл бұрын

    በምንም መግለፅ አልችልም ልክ የኛን ታርክ ነዉ የሰራቹት፡፡ እኔም 17 አመት አብርን የቆየን በጣም የምወደዉ ጎዋደኛ አለኝ፡፡የአመቱ ምርጥ ፍልም ነዉ፡፡ እንደዚ አይነት ፍልም ካየን ቆይተናል፡፡እናመሰግናለን፡፡

  • @hayumamu1725

    @hayumamu1725

    Жыл бұрын

    በጣም ገራሚ ነው

  • @edenendashaw1030

    @edenendashaw1030

    Жыл бұрын

    17 amet wow fetarii yewedshale

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    Жыл бұрын

    @@hayumamu1725 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

  • @zeherazehera3054

    @zeherazehera3054

    Жыл бұрын

    ወላሂ እንደዚህ አይነት ፊልም በአሁኑ ዘመን የለም ለመጀመርያጊዜ

  • @bekurelesanat

    @bekurelesanat

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጓደኝነታችሁን ይጠብቅላችሁ 🥰🥰🥰

  • @tube-wn2rx
    @tube-wn2rx Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞችዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአሰባችሁትን አሳክቶ ለሃገራችሁ መሬት ያብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ♥️🥰💚💛❤️

  • @malikatamn2589

    @malikatamn2589

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ew2gk7ug8t

    @user-ew2gk7ug8t

    Жыл бұрын

    አሜን ላንችም

  • @makebmakeb9987

    @makebmakeb9987

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አንችንም ቅድስ ጊወርጊስ በጤና በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ql7et7wr8p

    @user-ql7et7wr8p

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @messmoh7012

    @messmoh7012

    Жыл бұрын

    amen amen amen

  • @shumetademe7610
    @shumetademe7610 Жыл бұрын

    ይህን comment የምታነብ/ቢ ከክፉ ሁሉ ይሰወራችሁ። ከእንቅልፍ ስትነቁ ጥሩ ዜና ያሰማችሁ። ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-hx3ll6uu2y

    @user-hx3ll6uu2y

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @destayoutube7626

    @destayoutube7626

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @gedionyeheyis7934

    @gedionyeheyis7934

    Жыл бұрын

    Amen

  • @jemalmohammed5834

    @jemalmohammed5834

    Жыл бұрын

    አሚን አሚን

  • @woinshetkebedetulfa8216

    @woinshetkebedetulfa8216

    Жыл бұрын

    Amen

  • @kamelamen8526
    @kamelamen8526 Жыл бұрын

    እኔም ለአንድ ቀን ሳንለያይ ለ27 አመት ተለየይተንም ተጣልተንም እመናውቅ ኤልያስ እና ሙከምል እሚበሉ ጓደኛሞች አሉኝ አይለየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fe8dv3zq9t

    @user-fe8dv3zq9t

    5 ай бұрын

    Ewnat betam metafet new yamer aselekash alekaseku bel man yamenal baretulegn endaz new filme malet thanks

  • @tube-wn2rx
    @tube-wn2rx Жыл бұрын

    በስመ አብ ከጠበኩት በላይ ምርጥ ፊልም ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ንፁህ ጓደኛ ይስጣችሁ ምርጦችዬ🥰♥️🌺🌹❤

  • @caddesignworks1

    @caddesignworks1

    Жыл бұрын

    www.youtube.com/@cad_design_works?sub_confirmation=1

  • @nigatyeemebirehanelij8185

    @nigatyeemebirehanelij8185

    Жыл бұрын

    ወይ ቸር በለልት አነፋረከኝ ምረጥ ድርሰት አሁን በሕይወት የለለውን ጎደኛዬን አሰታወሳችሁኝ እውነተኛ ጓደኛ ስኬት ነው thankyou chere it's good jop god bless u all 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @fetiuser-dy8rk7he8t

    @fetiuser-dy8rk7he8t

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @nenenenene9965

    @nenenenene9965

    Жыл бұрын

    አሜን/፫

  • @richwukro

    @richwukro

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ ይህንን ፊልም በጉጉት ስጠብቅ የነበር የመዳም ቅመሞች ኑ እንስባስብ 😍😍😍😍

  • @helenyohannescoljo9277

    @helenyohannescoljo9277

    Жыл бұрын

    ገብተናል👌👍

  • @rehanaa5705

    @rehanaa5705

    Жыл бұрын

    ስንት ሳአት ነዉ የሚለቀቀዉ

  • @meseretdebela8087

    @meseretdebela8087

    Жыл бұрын

    Matenal habibiti ❤️

  • @caddesignworks1

    @caddesignworks1

    Жыл бұрын

    www.youtube.com/@cad_design_works?sub_confirmation=1

  • @tube6872

    @tube6872

    Жыл бұрын

    እንደማመር ወገን ከቤቴ ኮሜት ላስቀመጠ እመልሳለሁ ጌታን

  • @shikirkirbetibeb_
    @shikirkirbetibeb_ Жыл бұрын

    ልክ እንደናንተ አይነት ፍቅር ቸሩ መድሃኒአለም ለእምዬ ኢትዮጵያ ይስጥልን መገዳደላችን በብሄር መከፋፈላችን ቀርቶ አንድ ያድርገን የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏

  • @amdesilasebelayneh5750
    @amdesilasebelayneh5750 Жыл бұрын

    ሰውን ለማሳቅ እየተባለ ከሚደጋገሙ ታሪኮችና ቃላቶች ወጥታችሁ እንዲህ የሚያምር በሰው ልብ ላይ መልካም ሀሳብ የሚጭር ታሪክ ያለው ፊልም ስለሰራችሁ እናመሰግናለን።

  • @selam194
    @selam194 Жыл бұрын

    የምታምናት የግሸኗ እናታችን ከዚ በላይ ስራህን ዘመንህን ትባርክልህ🙏ቸሬ ምርጥ ስራ ነው👍👍

  • @birtukanyeinateliji32
    @birtukanyeinateliji32 Жыл бұрын

    ሰዉ ለተፈጠረለት ነገር ሲኖር ብቻ ነዉ ስኬታማ የሚሆነዉ ቤተሰብ የራሳቸዉን ህልም ለማሳካት የልጆቻቸዉን ህይወት ባያበላሹ ደስ ይላል ምርጥ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን

  • @Amiexym9189

    @Amiexym9189

    Жыл бұрын

    በጣም 🥺

  • @forwhat9919

    @forwhat9919

    Жыл бұрын

    😓

  • @Master_ofElements

    @Master_ofElements

    Жыл бұрын

    @@forwhat9919ምን የቤት ዉስጥ ስራ ነዉ

  • @fuad7573

    @fuad7573

    Жыл бұрын

    @@forwhat9919 like endane miyagzen kahona hasab binikeyayar dasyilangal

  • @ch..bcoolomengistu900

    @ch..bcoolomengistu900

    Жыл бұрын

    Timeret yesateli betam👂👂💖💖

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n Жыл бұрын

    ቸር እና ቴዲ ያበደ ፊልም ነው የሰራችሁት በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏❤❤❤😪እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለሁላችንም ታማኝ የሆነ ጓደኛ ይስጠን ቃላት አጣሁላችሁ ተዋንያኖች ❤❤❤❤❤🥰🥰

  • @fatimafatima4224
    @fatimafatima42246 ай бұрын

    የጓደኝነት ጥግ በጣም የተዋጣለት ልብ አጠልጣይ ፊልም ነው ❤ ቴዲዬ አስለቀስከኝ😢. ሁሌም እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፊልም ስሩልን 🎉 ቀጥሉበት ❤❤❤❤

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Жыл бұрын

    ይሄ ፊልም ለማየት እንደ ጓጓሁኚ የሰርጌ ለታ እንዲ አልጓጓም 😂😂😂ስደት ላይ ያላቹ ሙስሊም ክርስቲያይ ወገኖቼ ሰላም ብዝት ይበል

  • @lemlemyedingillij7465

    @lemlemyedingillij7465

    Жыл бұрын

    አሜን፣ግን የሰርጉ ጉጉት😂😂😂

  • @asnitube3283

    @asnitube3283

    Жыл бұрын

    @@lemlemyedingillij7465 😂😂😂

  • @user-hq7ic5vr6p

    @user-hq7ic5vr6p

    Жыл бұрын

    @@lemlemyedingillij7465 😂😂

  • @SamsungJ-oe8fh

    @SamsungJ-oe8fh

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-im6ul1hi9x

    @user-im6ul1hi9x

    Жыл бұрын

    አሜን(፫)🙏🙏🙏

  • @titihabeshawittube4512
    @titihabeshawittube4512 Жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @mamarzewude2778

    @mamarzewude2778

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @titihabeshawittube4512

    @titihabeshawittube4512

    Жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ 😘

  • @vxdgougf1707

    @vxdgougf1707

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @kfnmobile325

    @kfnmobile325

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kfnmobile325

    @kfnmobile325

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @meseretmekuanint441
    @meseretmekuanint441 Жыл бұрын

    በ5 ሰው የሚሊዮን ሰው ታሪክ። good job guys

  • @hiwotwalelign
    @hiwotwalelign Жыл бұрын

    ፊልም እና ህልም እየተመሳሰለባቸው እኛንም የአማርኛ ፊልም እንዳናይ ያደረጉንን እየረገምን በጣም እናመሰግናለን እንደገና ወደ ሀገራችን ፊልሞች ስለመለሳቹን ክበሩልኝ 🥰🥰🥰

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Жыл бұрын

    ፊልም መሆኑን እያወኩ ማለቅሰው ነገር ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ቀረ ጌታየ ሆይ እውነተኛ ፍቅርን አድለን

  • @samuelmengie645

    @samuelmengie645

    Жыл бұрын

    ok have not yet ? Now the real king is coming

  • @muluealemmesele3745

    @muluealemmesele3745

    Жыл бұрын

    Hhhh

  • @samuelmengie645

    @samuelmengie645

    Жыл бұрын

    @@muluealemmesele3745 eeee😀😀

  • @tygh153

    @tygh153

    Жыл бұрын

    ለምትወድ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/aHaosqmudburgaQ.html 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @Master_ofElements

    @Master_ofElements

    Жыл бұрын

    ወይ ጉድ በፊልምም ካየን ጥሩ ነዉ

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 Жыл бұрын

    ይሄንን ፊልም አይቶ አለማዘን በጣም ይከብዳል! እንደኔ እንደኔ የልብ ጓደኛ ማለት ከእናትና ከአባትም፣ ከእህትና ከወንድምም በላይ የሚስጥር ተካፋይ፣ የክፉ ቀን ደራሽ ትልቅ ስጦታ ነው!!!

  • @hayumamu1725

    @hayumamu1725

    Жыл бұрын

    ምርጥ ጓደኛ ከተገኘ

  • @emmaemma1250

    @emmaemma1250

    Жыл бұрын

    እኔ ግን ምንም አላለቀስኩም ሲገርም

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    Жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    Жыл бұрын

    @@emmaemma1250 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ ኑ

  • @rahelabrham6245

    @rahelabrham6245

    Жыл бұрын

    Chere mirt sew

  • @adamwediama2334
    @adamwediama2334 Жыл бұрын

    እኔ በሂወቴ ሙሉ እንደዚ ፊልም ኣይቼ ኣላቅም ወንድማቹ ከ ኤርትራ 🇪🇷❤🇪🇹🇪🇷❤️🇪🇹

  • @AlainHo-kr5oz

    @AlainHo-kr5oz

    11 ай бұрын

    ❤❤

  • @ZinetYemer

    @ZinetYemer

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mignotamare97
    @mignotamare97 Жыл бұрын

    በሰዋች መካከል ያለን ክፍተት በሚጓላ ግዜ ይሄን የመሰለ ጓደኝነት,ወንድምነት እና ቤተሰብነት የሚያጎላ ፊልም ስለቀረበልን ምስጋናዬ ከልብ ነዉ።🙏🙏🙏

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሀዘንም በደስታም የማይለኝ ወረት የማይሻዉ የልብ ጓደኛ ያድላቹ 😭🙏

  • @kal3501

    @kal3501

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @hanigirma4738

    @hanigirma4738

    Жыл бұрын

    Amen 🙏🥰

  • @rabiamohammed6760

    @rabiamohammed6760

    Жыл бұрын

    አሚንንንንንንን

  • @hdhdhdhdh3858

    @hdhdhdhdh3858

    Жыл бұрын

    አሚንንን

  • @edentomas1244

    @edentomas1244

    Жыл бұрын

    አሜን !!

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Жыл бұрын

    በስት አመታችን ደህና ፊልም አየን ተመስገን🙏❤❤

  • @tsegittsegit7312
    @tsegittsegit7312 Жыл бұрын

    ዋውውውውው በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ፊልምም ነው ቀጥልበት ቸርነት ፍቃዱ ጎበዝነህ & ተዋናንያን ኣንደኛ ናቹ ሁላቹም 👌👌👌❤️❤️❤️❤️

  • @rehanna1398
    @rehanna1398 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ችግር የሚባል ነገር ከሀገራችን ላይ አንሳላት

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Жыл бұрын

    😲😯ዋው ምርጥ የኢትዮጵያ ፊልም ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹♥️🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 1ቴዲ♥️🥰🥰🥰♥️ 2.ባዩሽ😍❤️🥰♥️ 3.ቸርነት♥️🥰♥️ 4.ፈናን❤️❤️🙏ሌሎቻችሁም ሁላችሁም ምርጥ ተዋንያን ናችሁ 🇪🇹♥️🙏

  • @charientertainment
    @charientertainment Жыл бұрын

    ጥላዬን ሁልሽም በጉጉት እየጠበቅሽ ነው ⭕️👍 ነገን በመናፈቅ ዝቅ ብላችሁ በሰው ሀገር ለምትደክሙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሬ ብርታቱን ይስጣችሁ - እግዚያብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም ❤i Love you

  • @almazalmaz1418

    @almazalmaz1418

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @masaratfriend6874

    @masaratfriend6874

    Жыл бұрын

    Amen amen amen 💚💛❤🥰

  • @sarahdubai9860

    @sarahdubai9860

    Жыл бұрын

    አሜንንን የኔ ቆንጆ

  • @teshalechtumago3225

    @teshalechtumago3225

    Жыл бұрын

    Amen

  • @belayfkadu5632

    @belayfkadu5632

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @user-sq1jz9qq1v
    @user-sq1jz9qq1v Жыл бұрын

    ድንቅ ፊልም አየሁ ከስንት ግዜ ቦኃላ ሰርታቹታል ደራሲው ከነ ተዋናዮቹ ምርጥ ✌

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም የሚገርም ፊልሚ ነው ጎደኝነት ከልብ ሴሆን እንዴት ያስደስታል ብታገኝ ብታጣ በሃዘን ዘደስታህ ተካፋይ እንደልብህ የምትተማመንበት ከሆነ ጎደኝነት በጣም ደስስስስ ይላል

  • @tobiatube-9368
    @tobiatube-9368 Жыл бұрын

    ኡራኤልን ዛሬ ገና እያለቀስኩ እየተደሰትኩ አንጀት የሚርስ ፊልም አየሁ። በእውነት እግዚአብሔር ዘመናቹህን ይባርክ። ግን ለምንድነው Like የማታደርጉት አቦ

  • @user-zh5lj4ex3k

    @user-zh5lj4ex3k

    Жыл бұрын

    ደስ ሲል ኡራኤልን ማህላ

  • @user-ij3uj2wm5t
    @user-ij3uj2wm5t Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ አስሬ እየገባ ሲጠብቅ የነበረ ቸሬን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ 👍👍👍👍

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    Жыл бұрын

    እኔ ሀሀሀሀ

  • @salamaseyoum4974

    @salamaseyoum4974

    Жыл бұрын

    🙆🙆🙆🙆

  • @abelteshome1395

    @abelteshome1395

    Жыл бұрын

    ቸሬን ያልን ከኮመንቱ ቪዲዮውን ላይክ ብንል አይሻልም እንዲጠቅመው

  • @rosakejela1459

    @rosakejela1459

    Жыл бұрын

    Ene befikir ina nafkot

  • @almi4575

    @almi4575

    Жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ e

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Жыл бұрын

    የእውነት ቃላት የለኝም ቸርዬ ምርጥ ፊልም ቴዳዬ ትችላለህ እኮ ምርጥ ፊልም ከምርጥዬ ተዋናይ ጋ እውነትም ጥላዬ 🙌100%💚

  • @edengetachew3541
    @edengetachew3541 Жыл бұрын

    እውነት እነዚን ውብ ድርሰቶች የጻፉ እጆች ይባረኩ ቁርጥማት አይንካቸው እጅግ በጣም ደስ የሚል የጓደኝነት ጥግ በርታልን ፍቄ

  • @tebabe
    @tebabe Жыл бұрын

    የኔ ቢጤ ስደተኞች እምትመኙትን ሁሉ ይስጣችሁ☝ ጥሩ ትዳር ጥሩ ጓደኛ ጥሩ ልጆች ጥሩ የሆነውን ሁሉ🌹

  • @gdhddhdg1356

    @gdhddhdg1356

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @user-kx3pt7rw2k

    @user-kx3pt7rw2k

    Жыл бұрын

    አላሁመ አሚን

  • @milove1617

    @milove1617

    Жыл бұрын

    አሚንያረብ

  • @sadhsaad7843

    @sadhsaad7843

    Жыл бұрын

    አሚን ለናንተም የልባችሁን ይሙላላችሁ

  • @samrayoutube7826

    @samrayoutube7826

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @eskedargatachew8318
    @eskedargatachew8318 Жыл бұрын

    😭😭በስንት ጊዜዬ የሚምር ታሪክ ያለው ድራማ አየሁ በመጀመሪያ ደራሲው ቀጥሎ ተዋናዎቹ እናመሰግናለን ለምርጥ ስራችሁ ❤️🙏

  • @fikir-yashenifal

    @fikir-yashenifal

    Жыл бұрын

    ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ ፎቶየን በመጫን

  • @salamsalam6607

    @salamsalam6607

    Жыл бұрын

    hode basign ybatesibe tareku yegadegninetue baxiqalaye lebe yenikale men ale chiger mebale Niger bayenorem.........

  • @user-dk8os3bu9h

    @user-dk8os3bu9h

    Жыл бұрын

    @@fikir-yashenifal ደምሪኝ ልደምርሺ

  • @yam3006

    @yam3006

    Жыл бұрын

    እነዛስ ገዘብ የሰጡ በምን ላዉርደዉ እያልኩነበር እባዬን አወረድኩት አመሰግናለዉ ሆድለባሰዉ ማጭድ አታዉሰዉ አሉ

  • @habteabafeworki8138

    @habteabafeworki8138

    Жыл бұрын

    Derasiw rasu tewanayu Chernet mehonu awkehal! Aydel?

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim3613 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣምያሰለቀሰኛፊልም በጣምብዙነገር ተምሬበታለሁ ምረጥጓደኛ በጥቅምያልታወረ ለሁላችንም ይስጠን

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Жыл бұрын

    የሚገለፅ ቃል የለኝም እውነተኛ ታሪክ የእያዳዳችን የሂወት ፈተናነው ሁላችንም እድህ የሚዋድድ እና የሚስተሳስር ፈጣሪ ንፁህ ፍቅር ያድለን 🙏💞💖

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 Жыл бұрын

    በጣም ብዙ መልእክት ተምሬበትአለሁ ጓደኝነትን፣ ፍቅርን፣ ይቅርታን ፣መተሳሰብን ፣ስኬትን እና ቃል አክባሪነትን። የአመቱ ምርጥ ፊልም 1 ኛ ነው👌 ክበሩልን🙏

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr Жыл бұрын

    🙏🏻🙏🏻 በነ ሄኖክ ድንቁ አይናችን ደምቶ ነበር 😂😂 የቴዶ አድናቂዎች 👍

  • @user-ep3wx6ex8r

    @user-ep3wx6ex8r

    Жыл бұрын

    አንዱን ለማድነቅ ሌሎቹን መንቀፍ ተገቢ አይመስለኝም ጊዜአችንን የሚጠቅመን ቦታላይ ብቻ ብናሳልፍ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ ከይቅርታ ጋር🙏

  • @user-bl2np8wu4g

    @user-bl2np8wu4g

    Жыл бұрын

    @@user-ep3wx6ex8r የበሰለ አስተሳስብ ካልተመቻችሁ ለምን እደኔ የሚመቻችሁን አታዩም

  • @mmm8933

    @mmm8933

    Жыл бұрын

    ማን እዩ አላችሁ አይናችሁ እሚደማው😜😂😂😂😂

  • @dvghhebdggh7877

    @dvghhebdggh7877

    Жыл бұрын

    እነሱ ግን ምንም አይመርጡም እኮ

  • @samrawettadu1249

    @samrawettadu1249

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😃

  • @birhantamie554
    @birhantamie554 Жыл бұрын

    አሰኪ አንደዚህ አይነት የጓደኝት አና የፍቅር መስዋዕትነት ያለበት ፊልምምም ነው ቸርየ ጎበዝ ደራሲ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @sufiyanhassen5164
    @sufiyanhassen5164 Жыл бұрын

    ፌልም በጠፋበት በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ፊልም ስላቀረባችሁልን አመሰግናለሁ ሁሌም ጓደኛ ከምንም በላይ ነው ጓደኛየ አዲ

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын

    የሚጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እንደሚባለው እሄ ፊልም ገና ማስታወቂያውን ካየሁ ጀምሮ ጥሩ ፊልም እንደሆነ የተረዳሁት ሁላችሁም ምርጥ አርቲስት ናችሁ

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 Жыл бұрын

    የዛሬ አመት ማስታወቂያውን አይቸው ነበር ከመዘግየቱ. የተነሳ ያየሁት የመሰለኝ ለካ ይቺን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን ቸሬ ግን ኪያየ ላይ ሲሰራ የማያይ እንደነበረው ከዛ ወድህ ሳየው ያው ያው ይመስለኛል

  • @hiwotwalelign
    @hiwotwalelign Жыл бұрын

    እስኪ ከዚ ፊልም ተማሩ ሌሎች ፊልም ሰራን የምትሉ ሰዎች እኔ የአማርኛ ፊልም አቁሜ ነበር በጣም አመሰግናለው ስላስጀመራቹኝ 🙏🙏🙏

  • @tedu9274
    @tedu9274 Жыл бұрын

    ጣፋጭ ፊልም ምርጥ ጓደኝነት ምርጥ ተወናይ ምርጥ ሀገር ባህር ዳር ደራሲ አላዛር አመሠግናለሁ ከወራት በኋላ ቁም ነገር ያዘለ ፊልም አየሁ🥰

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 Жыл бұрын

    የ2014-2015የአመቱ ምርጥ ፊልም ወጣ ያለ wooow ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ቸሬ❤❤❤

  • @haymitesma3922
    @haymitesma3922 Жыл бұрын

    ስጓጓለት የነበረ ፊልም ዋው በጣም አሪፍ ነው ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያላሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ 😍

  • @meronmamye1139

    @meronmamye1139

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @mikalyemanehaddish5225

    @mikalyemanehaddish5225

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @selamawithailegebrail9825

    @selamawithailegebrail9825

    Жыл бұрын

    Amen the same to u

  • @atalayshitie8203

    @atalayshitie8203

    Жыл бұрын

    Amen

  • @seadamo78

    @seadamo78

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @meskeremgirma5597
    @meskeremgirma559711 ай бұрын

    እንዴ ዛሬም አለቅሼም አለቅም የምር የጓድኝነትን ጣም ያየሁበት ነው እግዚአብሔር ዘመናቸዉን ይባረክ ❤❤❤

  • @maryamawitmike9528
    @maryamawitmike9528 Жыл бұрын

    ህይወት ያለው ፊልም ነው አስለቀሳችሁኝ ማርያምን እናመሰግናለን እንወዳችኋለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hamdimohammed3136
    @hamdimohammed3136 Жыл бұрын

    ከብዙ ጊዜ በኋላ አማርኛ ፊልም አየው በጣም ትምህርት ሰጪ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ፊልም ሊመስለኝ አልቻለም እውነተኛ እስኪመስል ነው ያየሁት በጣም ወድጄዋለሁ ❤

  • @gechatube-oc9bk
    @gechatube-oc9bk Жыл бұрын

    ማርያምን እምባዬን እንደዛሬ ማቆም ያቃተኝ ቀን የለም!! Ye 2015 ምርጥ ፊልም ነው!!

  • @ethioschool

    @ethioschool

    Жыл бұрын

    you are right, so do i

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 Жыл бұрын

    እንግዳሰው መስለህ ሳይሆን ሆነህ ነው የተወንከው 100% actor you made me cry😭

  • @kifluabayerom8156
    @kifluabayerom8156 Жыл бұрын

    እጅግ መሳጪና ለዚህ ዘመን ጓደኝነት አስተማሪ የሚሆን ጥሩ ፊልም ነዉ፡፡ በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ አዘጋጆች በሙሉ ተባረኩልኝ አመሰግናለሁ

  • @efratatube286
    @efratatube286 Жыл бұрын

    ማነው በእምባ የጨረሰው እንደኔ 😭 በሥመአብ ደስ የሚል ድርሰት ነው !😰❤️

  • @lensareta2147

    @lensareta2147

    Жыл бұрын

    Enenegna 😭😭😭

  • @MeronSemere

    @MeronSemere

    Жыл бұрын

    😭

  • @sisdemewez161

    @sisdemewez161

    Жыл бұрын

    እኔ 😭😭😭

  • @JemberWodajo

    @JemberWodajo

    Жыл бұрын

    Inem😭

  • @kokobshamble4987

    @kokobshamble4987

    Жыл бұрын

    😥😥😥😥እኔ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын

    አይ ድህነት አይ ማጣት ስንቱን ያሳያል ብዙን ነገርን ይገልፃል ፊልሙ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @fikir-yashenifal

    @fikir-yashenifal

    Жыл бұрын

    ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ደምሪኝ

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 Жыл бұрын

    ቃላት ያጥረኛል የዚህ ፊልም ደራሲም ዳሬክተርም ተዋናዮችም ድንቅ ናችሁ ታላቅ ናችሁ ውስጤን እንዳይ ነው ያደረጋችሁኝ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አመሰግናለሁ

  • @menyotmeyotemenyot2557

    @menyotmeyotemenyot2557

    Жыл бұрын

    ዋዉ ቃላት የለኝም በጣም አሪፍነው❤

  • @seblewongelmamush4703
    @seblewongelmamush4703 Жыл бұрын

    ከረጅም ጊዜ ቡሀላ በጣም ምርጥ ፊልም አየሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ 😍😘😍😍😍

  • @irikrir538

    @irikrir538

    Жыл бұрын

    እኔም😘😘😘

  • @user-oh2zg6en5k

    @user-oh2zg6en5k

    Жыл бұрын

    እኔም ግን አስለቀሱኝ

  • @Meskelu21
    @Meskelu21 Жыл бұрын

    ከረጅም ግዜ በኋላ አማርኛ ፊልም ገና ዛሬ ጨርሼ ተመለከትኩ ግሩም የታሪክ ፍሰት ከበሰለ ትወና ይበል ነው በርታ በብዙ እንጠብቅሀለን!!!

  • @mehirataklilu2171
    @mehirataklilu2171 Жыл бұрын

    ይሄን ፊልም ሳይ ጓደኛዬ ናፈቀችኝ 😭😭😭 የምር በጣም 😍😍

  • @negawerk4849
    @negawerk4849 Жыл бұрын

    ስጋዬን አልፎ አጥንተን የነካ ፍልም።😭😭😭በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @user-if8vx3xw3s
    @user-if8vx3xw3s Жыл бұрын

    ቸሬ ትችላለህ የሚለው ቃላት ያሱብሀል የኔ ጀግና ከተለቀቀበት ሰአት አስቶ እስካሁና ኮመት እስከፃፍኩባት ሰአት ድረስ በተደጋጋሚ ሳየው ነበር ስቴ እደደገምኩት እራሱ አልቆጠርኩትም ፈጣሪ እውቀቱን አሁንም አብዝቶ ይጨምርልህ ጀግናዬ ነህ

  • @Zion2112
    @Zion2112 Жыл бұрын

    ጓደኝነት በምንም ቃል የማይገለፅ የሚኖር እና የሚተገበር ነገር ነው።አንደኛ ፊልም ነው 👏👏👏

  • @Meaza882
    @Meaza882 Жыл бұрын

    ዋው ምንም በቀላት የማይገለፅ ስራ ነው በተለይ ኣንዱ ተስፋ ቆርጦ ኣንዱ ስያፅናና እንዴት ያስቀናል💜 እኔ ከልጅነቴ የልብ ጓደኛ የለኝም ብዙ ይቀርቡኛል እኔም በጣም ስቀርባቸውና የልቤ ስያካፍላቸው ወገባቸው ይሰጡኛል😥 የፍቅር ጓደኛየ ሳይቀር ወሰዱኝ💔 አሁን ግን ብቻየ ሁኘ ሁሌም የተለየቀንና ጊዜያት እንደሚመጣ ተስፋ እያረግኩ ሂወቴ በስደት እየገፋሁ ነኝ

  • @genetmahder

    @genetmahder

    Жыл бұрын

    Lkk endne nh malet new lnem cimmr new guadegna alhon bilogn zewtr eyalekesku alehu

  • @ruruentertainment4119
    @ruruentertainment41196 ай бұрын

    ወይኔ ፊልም ማለት እንባየን ኣስጨረሰኝ 😢😢 እግዚኣቢሄር ከናንተ ጋ ይሁን ወንድሞቸ ሰላማቹን ያብዛው የ ኤርትራ ወንድማቹ❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Жыл бұрын

    ጥላዬ "ምርጥ ሥራ እንደዚ ብስል ባሉ ተዋንያን የተሰራ 💝ነገር ናፍቆን ነበር ተባረኩ 💝አሜን 🙏ቴዳዬ ሁሌም ይመስገን 🙏

  • @behayiluyihlun5115
    @behayiluyihlun5115 Жыл бұрын

    ተመስገን ማለት እፈልጋለሁ ፈጣሪየን!! ስለጎደኝነት ሰለፍቅር አስባችሁ አሪፍ ነገር ከምለምለዉ በላይ ምርጥ ሂወት ያለዉ ፊልም አሳያችሁኝ በድጋአሜ ቸሩ መድሀኒት አለም ይመስገን !!እናተንም ሰለፍቅር እሚያስበዉን ልባችሁን ስለፍቅር እሚፅፈዉን እጅአችሁን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን!!!!🙏🙏🙏👏👏

  • @ermiasabdisa8375
    @ermiasabdisa8375 Жыл бұрын

    ሀገራችን ውስጥ እስከዛሬ ከተሰሩ ፊልሞች መካከል ምርጥና አሪፍ ፊልም፡ ታሪኩ፡ የታሪኩ ፍሰት፡ ተዋናዮቹ በጣም የተጨበጨበላቸው፡ አጀማመሩ፡ መሀሉ፡ መጨረሻው የሚያምር፡ ለመገመት የሚከብድ፡ የማያሰለች፡ ምርጥ ፊልም፡፡ ኮርቼባችኀለሁ

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 Жыл бұрын

    ኧረ ሞትኩ😭😭ከእረኛዬ ቀጥሎ ከልቤ ያለቀስኩበት ምርጥ ጓደኝነት ሁላችሁንም እናመሰግናለን ቸሬ የኔ ወንድም💔🥺

  • @tegenealemseged3684
    @tegenealemseged3684 Жыл бұрын

    ቸሬ በእውነት ትለያለህ ፍቅርን ጠንስሰህ ፣ፍቅርን አርግዘህ ፣ ፍቅርን ወለደህ በሰራሃቸው ስራዎች ሁሉ ስለ ፍቅር አስተምረኸናልና ክበርልን

  • @assayehegngebremichael3911
    @assayehegngebremichael3911 Жыл бұрын

    ዩቲብ እኮ ሲጫወትብን ነበር የከረመው ከአመታት በኃላ ጥሩ ፊልም አየን እጃቹ ይባረክ ስራቹ ይባረክ የምርጥ ስብስብ ነው ፍናን እድግ በይ ሁላችሁንም እናመሰግናለን

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 Жыл бұрын

    የሚገርም ድንቅ ስራ ነው በእውነት 😢😢😢😢

  • @user-zs5io8gm7g
    @user-zs5io8gm7g7 ай бұрын

    ዋው ምርጥ ድርሰት ጀግኖች አርቲስቶች የተወኑበት ዋው

  • @temietube12
    @temietube12 Жыл бұрын

    ቸርነት ወንድሜ እጅህ ይባረክ !!! ፈጣሪ ወረት ከማይለየው አጣ ነጣ ገረጣ ብሎ ከማይለይ ሚስጢር ጠባቂ ከራሱ በላይ ለናንተ የሚቆረቆር የልብ አዋቂ ከቤተሰብም በላይ የልብ ተካፋይ የሆነ ታማኝ ጓደኛ ያድላችሁ ። አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @saramamo5332

    @saramamo5332

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @pppppp7762

    @pppppp7762

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tamirahmed3513

    @tamirahmed3513

    Жыл бұрын

    አሚንንንን ያረብ እኔ ግን እስከ ሁን አጥቻለሁ

  • @dawitbelew4890
    @dawitbelew4890 Жыл бұрын

    አንድ ሰው እንዲ ሲል ሰማው "ከባድ ነገር ማለት በጊዜው ያልተሰራ ቀላል ነገር ነው" ይሄም ፊልም እንደዚው ነው። ሳይቃጠል በቅጠል ቢሆን ኖሮ ነገሩ ነገሩ እንዲ ሳይፋፋም በቀልድ አዋዝቶ "አባ እሱ መፅሐፍ እኮ የኔ አይደለም የጓደኛዬ ነው የኔ አላለቀም.." ቢለው አባቱ ገና ነገሩ ሳይከር ውይ ተሳሳትኩ ብሎ ነገሩን ባቀለለ ነበር። ሁሌም ሰው እንዳይጎዳ ብለን የምናድበሰብሰው ጉዳይ በስተመጨረሻ ያንን ሰው እንክትክቱን እንደሚያወጣው ማሰብ አለብን። ሳይቃጠል በቅጠል።

  • @tygh153

    @tygh153

    Жыл бұрын

    ለምትወድ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzread.info/dash/bejne/aHaosqmudburgaQ.html 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @hayumamu1725

    @hayumamu1725

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-kr3eb3hx6t

    @user-kr3eb3hx6t

    Жыл бұрын

    Wow👍👍

  • @sadanesru292

    @sadanesru292

    Жыл бұрын

    Ewnit belhil

  • @user-gm3kz4ii8u

    @user-gm3kz4ii8u

    Жыл бұрын

    በትክል👌

  • @yamerotregasa5322
    @yamerotregasa5322 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪና አሳዛኝ ቆንጆ ፊልም እናመሰግናል

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt5 ай бұрын

    ቸርነትየ የኔ ወንድም ድንግል ማርያም እኮን እረዳሺህ የምር ለተመልካች ደርሶልሀ ጎደኝነት ምን ማለት እንድሆን በድንብ ነዉ የገለፅክልን እግዚአብሔር ይባርክህ ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Жыл бұрын

    ፊልም እንደዚህ ስሠራ ነው ደስ የሚለው ሁሉም ተዋናይን አከብራቸዋለሁ ❤️

  • @salamontube
    @salamontube Жыл бұрын

    አሪፍ ነው ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰

  • @helenyohannescoljo9277

    @helenyohannescoljo9277

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን🙏🙏

  • @bulchaogeleta7485
    @bulchaogeleta7485 Жыл бұрын

    እግዜር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን እዉነት የፊልም ጥሜን ነዉ የቆረጠልኝ እሱ ለበለጠ ያበርታቹ ኑሩልን!!!

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw586611 ай бұрын

    GOD IS LOVE {እግዚአብሔር መታመኛዬ እና መሸሸጊያዬ ነው}::

  • @user-li8pn4lv3q

    @user-li8pn4lv3q

    10 ай бұрын

    Ya

  • @kalkidanmogeskal477
    @kalkidanmogeskal477 Жыл бұрын

    የእውነት ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም መወለድ ቋንቋ ነው ጋደኝነት ግን የልብ ትርታ ነው ። በጣም ድንቅ ፊልም ነው ። በ 1 ወር 10 የማይረባ ፊልም ከሚወጣ በ 10 አመት 1 ልብን የሚያረካ ፊልም ቢወጣ ይሻላል ። እዚ ፊልም ላይ እጃቹ ያለ ሰዎች በሙሉ አቦ ሰላማቹ ይብዛ

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Жыл бұрын

    ግሩም ነው አስለቅሳችሁኛል ! በእያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ ለምታልፉ መልካም ጓደኞች ማስታወሻ የሚሆን ጥሩ ስራ ነው ! ❤🙏

  • @yihunealie4581
    @yihunealie458111 ай бұрын

    አንደኛ ፊልም ነው በጣም ልብ ይነካል 👍👍👍👍

  • @user-nn7qq2ms7e
    @user-nn7qq2ms7e Жыл бұрын

    ለዚህፊልም ቃላትየለኝም እንባየን ጨረስኩኝ መጫረሻዉ ያምራል

  • @tigeytigste9395
    @tigeytigste9395 Жыл бұрын

    ዉይ ቴዶ ምናልባት ካነበብከዉ በጣም ነዉ የሚገርመኝ ትወናህና የፊትህን መለዋወጥ ሁሌ ይገርመኛል ብዙወች የሚቸገሩበትን ላንተ ግን ቀለል ያለነዉ ብቻ ዘመንህ ይባረክ ቸርዪ ቀጥልበት

  • @evejandi3167
    @evejandi3167 Жыл бұрын

    ፊልም ናፍቆኝ ነበር ወልጄ ሲኒማ መምጣት አልቻልኩም ነበር ቤቴ ድረስ መጥታቹ ናፍቆቴን እንድወጣ ነው ያረጋቹኝ ቸሬ እጆችህን ቁርጥማት አይንካቸው ቴዲ ሚጡ ፍናን ሁላቹም እዚህ ፊልም ላይ የተሳተፋቹ ሁሉ 👏👏👏

  • @abeladdisu3245
    @abeladdisu3245 Жыл бұрын

    በ አማርኛ ፊልም ከብዙ ጊዜ በሁዋላ አስተማሪና የጉዋደኝነትን ጥግ ያየሁበተሰ ፊልም 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 Жыл бұрын

    የአመቱ ምርጥ ፊልም ነው

  • @user-sk1hi7vg2d
    @user-sk1hi7vg2d Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ግን በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ጓደኛ መገኘት ከበድ ነው አላህ ይስጠን👌👌👌

  • @megnotami6502
    @megnotami6502 Жыл бұрын

    ማርያምን ስክት ያለ ምርጥ ፊልም እግዚአብሔር ያክብራቹ😊100%

  • @AaBb-mr2nd

    @AaBb-mr2nd

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @AaBb-mr2nd

    @AaBb-mr2nd

    Жыл бұрын

    Amryhlp

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆና አስተማሪ ነገር አላህ መጥፎ ነገር ሲያመጣብን ለበጎ ነዉ በማለት ማመስገን አለብን አልሀምደዱሊላ ደስ የሚል ፊልም ነዉ አለማልቀስ አልቻልኩም

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Жыл бұрын

    ቸርነት እንኳን ወላዲተአምላክ እረዳችህ ስራህ ለተመልካች በሚገባ ደርሶልሀል በርታ ተዋናዮችም ጀግኖች ናቹሁ የልብ ወዳጅ ይስጠን ለሁላችን

  • @harounmd701
    @harounmd701 Жыл бұрын

    ፊልም ማለት እንደዚህ ነው የማንም መለማመጃና መቀለጃ ሁነን በሳምንት በወር ፊልም እየሠሩ መጫወቻ አርገውን ዛሬ ደስስስስስ ብሎኝ ነው ምርጥ ፊልም ያየሁት

  • @FikriHager
    @FikriHager Жыл бұрын

    What a blessed friendship....Great film...amazing characters (all)....plot and directing is just wonderful. Thanks Nigus film production.

  • @user-lv8rz7jv4q
    @user-lv8rz7jv4q Жыл бұрын

    wawwwww keset ጊዜ ብሀላ ደና ፊልም ተሰራ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹህ ጥበቡን ❤❤

  • @gfhgh397
    @gfhgh397 Жыл бұрын

    እደኔ እኸን ፊልም በጉጉት የጠበቀ በlike ቴዲ ሚጡ ቸሬ ፈናን ሁላቹህንም በጣም ነው የምወዳቹህ

  • @merekokobewube5158

    @merekokobewube5158

    Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆፊልምነው ቸሬ እናመሰግናለን በርታልን

  • @amanitube9878
    @amanitube9878 Жыл бұрын

    ይሄ ፊልም ሲሰራ ከጀርባ ነበርኩኝ ኮረስ ሆኜ ማለት ነው የባህርዳር ልጅ ነኝ አንድ ቀን እንደ እናንተ ከፊት ሆኘ እተውን ይሆናል ማን ያውቃል😥

  • @fatumatube5204

    @fatumatube5204

    Жыл бұрын

    አረ አርቲስት መሆን ይቅርብህ

  • @blackhabeshawit5954

    @blackhabeshawit5954

    Жыл бұрын

    Good luck አይቀርም

  • @yabsrazelalem8697

    @yabsrazelalem8697

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ልክብለሀል

  • @user-yf1ld5vk5r

    @user-yf1ld5vk5r

    Жыл бұрын

    አይዞን ይሳካል

  • @amanitube9878

    @amanitube9878

    Жыл бұрын

    100 like kemesetu lmn channelen geba belachew chaeck atargum

  • @Lijtesfu6
    @Lijtesfu67 ай бұрын

    ምንም ማለት አልችልም ግን ደራሲው ከልብ እናመሰግናለን የሄን የመሰለ ፊልም ስለሰጠን ከልብ አርቲስቶችም ጎንበስ ብዬ ማመስገን እፈልጋለሁ።

  • @eriglass1326
    @eriglass1326 Жыл бұрын

    ደስ የምለኝ ተዋናይ ኣየ መጣሁት በጣም ወደድኩት ደሞ የሀ ሙቪ ❤🇪🇷✊.

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    ወይኔ እንዴት ደሰ የሚል ፊልም ነው በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር ከወረት የጸዳ ንጽህ ጓደኛ ይሰጠን

  • @eyobfekadu

    @eyobfekadu

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tigistdemeke2023

    @tigistdemeke2023

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @adeneyasue5304

    @adeneyasue5304

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 Жыл бұрын

    ይህንን ፊልም የሚገልፅ ቃላት አጣሁለት በዚህ ፊልም ላይ ለተሳትፋቹሁ ሁሉ ክብር ይገባቹሀል የአማረኛ ፊልም የማየት ሞራሌን ነው ያመጣቹሁት በምርጥ ስራ ድጋሚ አያቹሀለው ብዩ ተስፋ አደርጋለው በርቱልን

Келесі