ቴዲ አፍሮ Teddy Afro ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ኮንሰርት 2020 ቅድመ -ዝግጅት [ ARTS TV WORLD]

ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር ኮንሰርት 2020 ቅድመ -ዝግጅት #ARTSTVWORLD
#TeddyAfroConcert 2020 # Meskel Square

Пікірлер: 120

  • @mhiret
    @mhiret4 жыл бұрын

    ጊዜው ስለፍቅር የሚዜምበት ነው ቴዲ የማትለወጥ የፍቅር ሰው ኑርልን🙏

  • @eagle4452
    @eagle44524 жыл бұрын

    የምንወደው ቲዲ ያሰብከው በሰላም እንዲጠናቀቅ ፀሉቲ ነው መቺም ክፍ ሰወች አይተኞም ብቻ የምታምነው አምላክ መላእክቶቾን በ አዲስ አበባ አሰርማርቶ ህዝብን እና እናንተ ይጠብቅ ፣ ክብር ለአምላካችን ለ ህያው እግዚብሄር ይሆን አሜን🙏🙏

  • @salitf994

    @salitf994

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @eagle4452

    @eagle4452

    4 жыл бұрын

    @@salitf994 ❣️❣️

  • @aronaraya279

    @aronaraya279

    4 жыл бұрын

    🙏

  • @amanyehunehager1817

    @amanyehunehager1817

    4 жыл бұрын

    Don't worry this concert is prepared by Abye Ahmed and so his Republican guards will protect teodros. Shame on him.

  • @yeshiemebetworku6129

    @yeshiemebetworku6129

    4 жыл бұрын

    በልባቸው ክፊ ሚያስቡበትን ፈጣሪ ይያዝልን እውነት እኔራሱ ሀሳብ ገብቶኛል ሀገሬላይብሆን እዴት ደስባለኝ ቴዶን ለማየት አድቀን ግን አገኘዋለው ሁሌም ምኞቴ እሱን መድረክላይ ሲጫወት ማየትነው አምላክ ይርዳክ ይጠብቅህ እወድሀለው ሁሉም ጥሩ እዲሆን እፀልያለው

  • @laketana7060
    @laketana70604 жыл бұрын

    ቴዲ ፍቅር ስለሆንክ ፍቅር የሆነ ኮንሰርት እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለም:: እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርስልን::💚💛❤️

  • @user-kj9im2il6s
    @user-kj9im2il6s4 жыл бұрын

    ከልቡ ሀገረ ኢትዮጵያን የሚወድ ብላቴና

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede1164 жыл бұрын

    ሌሎቻችን እንደ አህያ ስንጫን ወያኔን ፍትለፊት የተጋፈጠው አንበሳ *ቴዲ አፍሮ!* "ነፍሴ እጅ እንዳትሰጪ ለኪሴ" "ታጣይኛለሽ ከራሴ!" *የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!*

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade89494 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳቹ ጥበቃው አይለያቹ.......💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏

  • @samriethiopia3264
    @samriethiopia32644 жыл бұрын

    የኔ አንደኛ ቴዲዬ በሰላም ብቻ ይጠናቀቅልህ አንተ ልዩ ነህ ጀግናዬ 💚💛❤

  • @thomassankara829
    @thomassankara8294 жыл бұрын

    የኔ ንጉስ ባንተ ጊዜ መፈጠሬ እድለኛ ነኝ ክፉህን አያሳየኝ💚💛❤💪💪

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k4 жыл бұрын

    መልካም ጊዜ በቦታው ባልገኝም our King😍

  • @user-mu1dm2xl3j
    @user-mu1dm2xl3j4 жыл бұрын

    የኔንጉስ ቴድየ ስወድህ በክርስቶስ ፍቅርነው አንድለእናቱ ሽ ለጥላቱ💪💪💪 አይበገሬው የፍቅር ምሰሶ ቴድየ ሽሽሽ አመትኑርልን💚💛💖😍😍😘😘

  • @jhonidee2065
    @jhonidee20654 жыл бұрын

    After so many cancelations, finally arrived! This shows how patience he is!

  • @yeshiemebetworku6129
    @yeshiemebetworku61294 жыл бұрын

    ቴዲዬ በሠላም ያስጨርስክ አድቀን አይሀለው ብዬ ተስፋ አለኝ

  • @user-pq1jy4tt1h
    @user-pq1jy4tt1h4 жыл бұрын

    በሰላም ይፈጸም ህዝቡ አንድ የሚሆንበት ይሁን።

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu84214 жыл бұрын

    ነገ ኢትዮጵያን በኖርሁና ቴድን ኮንሰርት በገባሁ የታደላችሁ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina4 жыл бұрын

    Teddiye, egziabher mechereshawn Hulu yasamirlih!

  • @selamtaswe5050
    @selamtaswe50504 жыл бұрын

    ቴዲየ እኮ ሊዩ ነው የኢትዮጵያ አርቲስቶች አገራችን ኢትዮጵያ እንውዳለን ይሉንና ሊወልዱ ሲሉ በእክምና ስበብ አድርገው ልጆቻቸውን ሌላ አገር ላይ ይወልዱና ሌላ ዜግነት ያስጡና ኢትዮጵያ እንወዳለን ሲሉ በትዝብ ስንመለከታቸው የኔ አናብስት ቴዶ ግን ሚስቱ ልትወልድ ሰትል ወደ አገርቤት በሚለው ሙዚቃው አጅቦ ሚኪ ና ማራማዊትን በአገሩላይ እንዲወለዱ ያደረገ ጀግና ነው

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f4 жыл бұрын

    የድሀዎች አባት ነህኮ ቴዲየ ክፉ አይንካህ ያስብከው ይሳካልህ

  • @da8387
    @da83874 жыл бұрын

    Wishes you Blessed , Peaceful and Beautiful concert 🌹🌹🌹

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s4 жыл бұрын

    ቴዲያችንና ኢትዮጵያችንን ይዘን ወደፊት ቴዲ የፍቅር ሰው

  • @meliyemaryamlij9982
    @meliyemaryamlij99824 жыл бұрын

    ህልም አይቼ ማታ ከማዶ መስኩ ላይ ቴዶ ሳዘፍነው እዳትወርድ አብዝቼ ስለምወደው ነው

  • @fekeryashenefal8422

    @fekeryashenefal8422

    4 жыл бұрын

    ህልም አይደገምም ምርጥ ዘፈን ነው፣እኔም ምወደው ዘፈን ነው።

  • @user-en6un7mx3n
    @user-en6un7mx3n4 жыл бұрын

    ቴዴዬ ፈጣሪህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅ እንወደህለን ቃላት የለኝም ቴዲሻ ሁፍፍፍፍ ደግናችን ቃላት የለኝም ቴዲን ይዘን ወደ ፍቅር ጉዞዞዞዞ💚💛❤💛💚💛❤💚🙏❤💚💛❤💚💛❤የኢትዮጵያ አንበሳ

  • @selamawitsharew6256
    @selamawitsharew62564 жыл бұрын

    Teddy 🙏 I proud of you Ethiopia 💚💛❤ nege tdemkiyalesh

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme17684 жыл бұрын

    በፈተና፣መፅናት፣የተባረከ፣ነው፣፣ሁሉም፣እግዚያብሔር፣ባለው፣ቀን፣ነው፣ዳሩ፣ፆምም፣ቢሆንም፣እግዚያብሔር፣ሕዝቡ፣እንዲደሰትለት፣ፈቅዷል፣፣በሰላም፣ያስጀመረው፣በሰላም፣ያስጨርሰው፣ ፣አሜን🙏🙏🙏

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu26704 жыл бұрын

    Tebareku..Tebareku.... Elelellellleee.Esye Acorachehen.

  • @gashatube6962
    @gashatube69624 жыл бұрын

    Please cover it live Arts! Thank you.

  • @ahmedseidwelo1532
    @ahmedseidwelo15324 жыл бұрын

    ቲዲ የጀግናዎች ጀግና እኮ ነው የሚስማማ ብቻ ላይ ግጭ አትነጫነጩ

  • @RRuth8852
    @RRuth88524 жыл бұрын

    Egzihabher hulunem yasakaleh enwedhalen

  • @tigisttg4062
    @tigisttg40624 жыл бұрын

    ባንተ ዘመን ስለተውለድሁ እግዚአብሔር ይመስገን👏💚💛❤የኔ ምርጥ ቴዶ 💚💛❤🌹🌹🌹🌹👈

  • @wondante
    @wondante4 жыл бұрын

    Teddy Bro Asemat God helps you !!! masegerme hulu yamerbehal 👍🏽

  • @user-cd2on4fj8w
    @user-cd2on4fj8w4 жыл бұрын

    ዋወወወ🇨🇬💚💛❤👈 ይችህ ናት ሀገሬ ቴዲዬ አቦ ይሜችህክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህክ

  • @abrahamkibromhalefom6833
    @abrahamkibromhalefom68334 жыл бұрын

    Arts Tv enameseginalen

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia28924 жыл бұрын

    Tadi is the influential person to maintain Unity in the heart of the Generation . LONG LIVE ....

  • @Komche-n2l
    @Komche-n2l4 жыл бұрын

    እግዛብሄር ይርዳችሁ እና በሰላም ይጠናቀቅ

  • @unitedethiopia8136
    @unitedethiopia81364 жыл бұрын

    Thank you teddy afro king of music nobody replace you.

  • @alamazamegsh2999
    @alamazamegsh29994 жыл бұрын

    ቴዲዬ እመብረሀን ትቅደምልክ በሰላም እንዲጠናቀቅ ምኞቴነዉ

  • @kindeman8942
    @kindeman89424 жыл бұрын

    I don't have enough words to describe our king Tewodros the 3rd

  • @abebe7532
    @abebe75324 жыл бұрын

    Teddy ende lije new yemisasalih !!!! yahunu zgijit bezegey tiru neber !!! weqtu alneberem ,,des alalegnm !!!Emmmmmmm !!! kk

  • @badernawaf3351
    @badernawaf33514 жыл бұрын

    Beselame tegemero Beselame yelke abne aregawe belete kenahew yetebekulene hagerahenene hezebahenen

  • @salamaseyoum4974

    @salamaseyoum4974

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @JapiGirum
    @JapiGirum4 жыл бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሕዝቦቿ ይላክልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🙏

  • @tibebusolomontibebusolomon5742
    @tibebusolomontibebusolomon57424 жыл бұрын

    አውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ አድሜ ይስጠው ጌታ አምላክ

  • @user-uz4yr8uy5s
    @user-uz4yr8uy5s4 жыл бұрын

    የቴድ ያንሰዋል ትክክለኛ ኢትዮጵያ ፍቅር ከልቡ ይልበርበት ነው

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f4 жыл бұрын

    ቴዲዬ ምርጥ ሰው የኢትዮጵያ ልጅ 💚💛❤

  • @mamidecor4478
    @mamidecor44784 жыл бұрын

    Teddy afro nuerlen yegna negus melkam enmegnalen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum77684 жыл бұрын

    ምናለ ለዚች ቀን ኢትዮጵያ ውስጥ ብገኝ ገና ዝግጅቱን ስስማ እምባ ተናነቀኝ የተሳካ እና በሰላም ይጠናቀቅ ዝንድ ምኞቴ ነው

  • @hirutassefagebrekidan41
    @hirutassefagebrekidan414 жыл бұрын

    Teddy is legend forever

  • @zemduzemied6389
    @zemduzemied63894 жыл бұрын

    ፍቅር ያሸንፋል ቴዲ

  • @yeahmedleje5275
    @yeahmedleje52754 жыл бұрын

    Teddy malat fikir new eg/r yetabekeh ye Ethiopia jegena nak enwedehalan ❤😘

  • @zinnashzinnasj4774
    @zinnashzinnasj47744 жыл бұрын

    Egezabeyer beselem asegemerew beselem rasefesemachew weledet denegel mareyem teen enewedek alen

  • @tashaykef796
    @tashaykef7964 жыл бұрын

    💯%💚💛❤🙏Please check all the surrounding for safety.....!!!! MESKEL ADEBABI FREE OF EXPLOSIVE. MAY GOD PROTECTION POURING OVER THE PEOPLE AND TEDY AND HIS CREW AND FAMILIES...BESEME Silasse yetebareke Show yiunilachew!!

  • @addismulat2
    @addismulat24 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ የቁረጥ ቀን ልጅ ፉጣሪ ይጠብቅህ

  • @tikiklrenato2161
    @tikiklrenato21614 жыл бұрын

    Yechgronoch abbat new tdday afro nurlien abbtachen

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia58004 жыл бұрын

    የኛ ቴዲዬ እሱ ልዩ ነው

  • @yasminsebokas5707
    @yasminsebokas57074 жыл бұрын

    ቴዶ ትልቅ ሰው አስተዋይ ጨዋ ቅን አሳሳቢ ይቅናህ ይቅናሽ አገሬ በመከራ ውስጥ እየታመሽ ያለሸው አሳዛኟ 💕💕 እኔ በምኖርበት በሰለጠነው አለም በረዶ ይጥላል የብርድም ነገር ዝም ነው መቼም ያተን መድረክ ሳየው Summer መሰለኝ ምክንያቱም እደዝህ ትልቅ ኮንሰት የሚዘጋጀው በሰመር ነው Woooo ቴዶ i wish you all the best💕💕💕💕

  • @jamaljames5962
    @jamaljames59624 жыл бұрын

    በሠላም እድጠናቀቅ ከልብ እመኛለሁ

  • @1hagerachin
    @1hagerachin4 жыл бұрын

    Wode fikir Ethiopian Yizo

  • @lejimussieyemululejilejige6959
    @lejimussieyemululejilejige69594 жыл бұрын

    Ooooooooowwwwoooo teddy afro balecha aba nebeso

  • @sososasa6145
    @sososasa61454 жыл бұрын

    💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku9584 жыл бұрын

    ወደዚህ አለም የመጣበትን ተልእኮ ጠንቅቆ የተረዳ

  • @ggggdggs7621
    @ggggdggs76214 жыл бұрын

    ምኑን:ቆቆአ:ሳትችል:ይሁን:ችላ:ባላቅም:የኒየ:አሰሪይ:እኳን:ትሰመዋለች:አይገርምም:ቲዲየ:በጉጉት:እጠብቃለንን

  • @da8387
    @da83874 жыл бұрын

    110,000,000 population country 600,000 album copies sold extremely unsatisfied.

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga90794 жыл бұрын

    Amen TEDe yfkere sewew

  • @terefedemise8692
    @terefedemise86924 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር! ከ ዶ/ር አብይ አህመድና ከ ቴዲ አፍሮ! ከሀረር ነው የመጣነው።

  • @azizamohmad3827
    @azizamohmad38274 жыл бұрын

    የዛሬውን. የበፊት ነውና

  • @calebg6917
    @calebg69174 жыл бұрын

    2012!!! Not 2020

  • @flrehiwottessma999
    @flrehiwottessma9994 жыл бұрын

    ንጉስ

  • @kindumelese6187
    @kindumelese61874 жыл бұрын

    Ehe hontibilo Ezbun masasat new btm miyasafirew

  • @mamemame7275
    @mamemame72754 жыл бұрын

    Yihe ye Millinium hall new

  • @minojhgfg8695
    @minojhgfg86954 жыл бұрын

    ክክክክክክክ ወይ አጫሉ ተገልብጠሻል 👎👎😆😆😉😉 💚💛❤️👍👏👌😘😊

  • @selamtaswe5050
    @selamtaswe50504 жыл бұрын

    እኔ ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያ መንግስ ሁኖ ቢመራ ኢትዮጵያ ችግር ዘረኝነት ጠፍቶ ፍቅ ብቻ ነው የምንሆነው ብየ ተመኝው እናነተስ የተመቻችሁ በላይክ ግጩኝ

  • @kindumelese6187
    @kindumelese61874 жыл бұрын

    tedin min nekew gin btm aferkubet tedin btm nw neber miwedew ahun gin btm nw yezenkubet bizin gize min yemilut konsert nw tsomu kaleke bewala madreg ayichalim neber weyi tsom meyazi layi Ezbun miyascefirew

  • @millionlake3329
    @millionlake33294 жыл бұрын

    ህዝብ እያለቀ መዝፈን ህሊና ማጣት ነዉ። የወለጋን ህዝብ ምን ይመስላችኋል። ማፍሬያዎች

  • @user-ne1mz3to6b

    @user-ne1mz3to6b

    4 жыл бұрын

    በጣም እግአብሄር ማሰተዋል ይሰጠን

  • @heleema25kqw58

    @heleema25kqw58

    4 жыл бұрын

    ቲሽ ወሬኛ አንቺ ምን አደረግሽ ለሞተው ወረኛ እሡ ቢጨፍርም ገንዘቡ ለደሀ ነው ሚውለው አምሣንቲም የማታወጪ ሁላ አጉል ጉራ ቲሽ

  • @astermandefro3831

    @astermandefro3831

    4 жыл бұрын

    እኛ፣ሀገር፣ሁሌም፣ችግር፣አይጠፍም፣ቴዲ፣ደግም፣ምንማረረግ፣እዳለበት፣በደብ፣ያቃል፣ቴዲ፣ልዩሰውነው፣ለመቃወም፣አትፍጨርጨሩ፣

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet4744 жыл бұрын

    Ere 600,000 copy alteshetem 250,000 new yasatemut sewoch nachew yalut . Atwash tedy wushet aywedim weyane washto new sew gechtehal bilo esir yektetew

  • @yonman9437

    @yonman9437

    4 жыл бұрын

    wuneth yiferdal ምን ውሸት አይወድም ትላለህ? ዋናውን ውሸት የሚመራው ራሱ ቴዲ ነውኮ አልበሙን ያሳተሙት ጆኤስ ኤቨንቶች ከስረናል ብለዋል ይህም አሁን በገበያ ላይ ያለ ማንም ያልገዛው የኢትዮጵያ አልበም 180,000 ቅጂ አለ ህዝቡ አያውቅም ብላችሁ ደልሉት ሃቁ ግን የተሸጠው ተጋኖ ከተነገረው በግማሽ ያህል ያነሰ መሆኑ ነው።

  • @bellav6686
    @bellav66864 жыл бұрын

    Sounds amazing but this stupid government what he going to say hope everything well be good and the rest off Idiot don’t bother you guys good luck

  • @emebetdegaga1515

    @emebetdegaga1515

    4 жыл бұрын

    እግዛብሔር በሳላምና በፍቅር ያስጨርሣችሁ ከክፎ አውሪዎች ይጠብቃችሁ

  • @mesertgetu6142
    @mesertgetu61424 жыл бұрын

    Fack

  • @kokiyatayeljidingilenate8116
    @kokiyatayeljidingilenate81164 жыл бұрын

    ዘፋኞች የእግዚሃብሄርን መንግስት አይወርሱም አጋንትም ያደምጣቸውል ይላል መፅሃፍቅዱስ ህዝቤሆይ ወደ እግዚሃብሄር ብትቀርብ ይሻልሃል እሳት ሊበላህ እኮ ነው

  • @adiamissac896
    @adiamissac8964 жыл бұрын

    ኢትዮጵያውያን እጃችሁን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጉበት እንጂ ለጭፈራ የምትዘጋጁበት ግዜ ኣይደለም ይቅርታ ኣድርጉልኝ ቤተክርስቲያን ልጆቻን ለመሰብሰብ በምትሮጥበት ግዜ በዚህ ጌታችን ለኛ ሲል ወደ በረሃ ለጾም በገባበት ወቅት ለጭፈራ ከወጣችሁ በእውነት እናንተ ሃገረ እግዚአብሔር ህዝበ እግዚአብሔር ነን የምትሉት ውሸት ነው ማለት ነው !!!

  • @riverrougedrifus3537
    @riverrougedrifus35374 жыл бұрын

    Who is paying for all this? Is Abiyachin sponsering this while massacering oromo in Birayu? Aint it funny of the empire and its love fests!

  • @2011nga

    @2011nga

    4 жыл бұрын

    Leave Dr. Abiy alone. Tedi is a famous professional and knows how to change this to money. Many are crazy about him and very willing to pay him whatever he demands.

  • @tewodrosdandie2756
    @tewodrosdandie27564 жыл бұрын

    ይሄ ውሻ አልፋታን አለሳ!!!!!! ደም ፈለገ መሰል!!!!

  • @jprime-it6xb

    @jprime-it6xb

    4 жыл бұрын

    ክክክክክ ወይ ቅናት እግዲህ አንተና መሠሎችህ መርዝ እደምትጠጡ እርግጠኛ ነኝ ዘረኞች አንድ ለይ ሠብሠብ ብላቹ አልቅሱ እኛ ደሞ ፈታ እንላለን 😄

  • @kebenasefere6773

    @kebenasefere6773

    4 жыл бұрын

    tewodros dandie ከብት ነህ

  • @heleema25kqw58

    @heleema25kqw58

    4 жыл бұрын

    ደማቹ ይፍሠሥ ቡዶች

  • @tewodrosdandie2756

    @tewodrosdandie2756

    4 жыл бұрын

    @@heleema25kqw58 ውሻ!!!!!

  • @tewodrosdandie2756

    @tewodrosdandie2756

    4 жыл бұрын

    ምርጫ በደረሰ ቁጥር ብቅ እያለ ደም ይጠጣል!!!!

  • @kindumelese6187
    @kindumelese61874 жыл бұрын

    Ehe hontibilo Ezbun masasat new btm miyasafirew

Келесі