ታይቶም ተሰምቶም አያውቅም! ግራ የሚያጋባው የእናት እና የልጅ ጉዳይ! ባሰብኩት ቁጥር ‘መበቀል’ ያምረኛል! Eyoha Media |Ethiopia |Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 797

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Жыл бұрын

    ይሄ ጋዜጠኛ ውስጤ ነው አጠያየቁ ስነ ስርአቱ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ👍👍

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    Жыл бұрын

    👍

  • @user-ov1wu9cs7c

    @user-ov1wu9cs7c

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    Жыл бұрын

    አትገረሚ በሡ ውስጥ ቤተሠቡን እይ ምስክር ናቸው ለሡ ትኸትና እናቱን አባቱን አያለሁ እኔ እረጂም እድሜ ካሉለት

  • @mulualemtesema1121

    @mulualemtesema1121

    Жыл бұрын

    Beewent yamal neger gine tedefera yeteweledechew lije DNN yasefelegatal, ewenetaw mewetat alebet,

  • @sgeb6089

    @sgeb6089

    Жыл бұрын

    ጎበዝ ነው

  • @abiyimer6394
    @abiyimer6394 Жыл бұрын

    የኔ ወንድም እዉነት ተናጋሪ ማንም አይወደዉም እንደተጎዳህ ያስታዉቃል እራስህን ጠብቅ እረሰተከዉ የቀረዉን እድሜህን ከናትህ ጋር በደስታ ለመኖር ሞክር ወንድሜ😢😢😢😢😢

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    Жыл бұрын

    ልክነሸ የኛ ሰው እውነት ሰትነጋር ወይ በጣም መጥፎ ነው/ነት የምሉት

  • @hirutassefa4037

    @hirutassefa4037

    Жыл бұрын

    ሁለቱም፣እብድናቸው፣ምክንያቱም፣ወንድሙም፣ሌላአግብቶ፣5 ልጆች፣ወልዶ፣እየኖረነው፣ሸዋዬም፣ልጇን፣እነሱቢያሳድጉም፣አረብ፣ከገር፣ሄዳ፣ከልጇጋር፣ጥሩኑሮ፣እየኖረችነው፣ልጇም፣አግብቶ፣ወልዷል፣የልጅ፣ልጅ፣አይተዋል፣የሚኖሩት፣2 ብቻናቸው፣እንዴት፣ሚዲያላይ፣ሊቀርቡ፣ቻሉ፣፣ጎረቤትነን

  • @zhararashad3159

    @zhararashad3159

    Жыл бұрын

    ትክክል😢😢😢

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын

    እናትየው እርጅና ብቻ ሳይሆን የልጆቻቸው ጭቅጭቅ ነው ያስረጃቸው

  • @romanamohammed1685

    @romanamohammed1685

    Жыл бұрын

    Tikikl

  • @greetings1

    @greetings1

    Жыл бұрын

    💯% 😢

  • @selamselina1321

    @selamselina1321

    Жыл бұрын

    በጣም የተሻለ ልጅ ስለሌላቸው እኮ ነው

  • @user-lq1eh3dc8y

    @user-lq1eh3dc8y

    Жыл бұрын

    ትክክል💔

  • @getu859

    @getu859

    Жыл бұрын

    lijo betam tikkil new100%

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 Жыл бұрын

    ኢችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ በስደት አለም ያላችሁ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @qatarqatar6116

    @qatarqatar6116

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @mintiwabbekele8410

    @mintiwabbekele8410

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @alemkaygeza3458

    @alemkaygeza3458

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @selamabay909

    @selamabay909

    Жыл бұрын

    Amen

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 Жыл бұрын

    ልጁ በጣም የዋህ ነው ግልፅ ሰው ነው ግን ጎዳው😢😢

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 Жыл бұрын

    ወይኔ እትዬ ሉባባ አፈር ልብላ በጣም ነው የምንወዳቸው እንዴት እኮ ጥሩ ሰው ናቸው

  • @mashaallhsss3479

    @mashaallhsss3479

    Жыл бұрын

    Turu sila honu new iko fetana

  • @narditube4378

    @narditube4378

    Жыл бұрын

    ወይኔ በአካል ተውቅያቸዋለሽ ??

  • @lubabamamo1793

    @lubabamamo1793

    Жыл бұрын

    ታቂያቸዋለሽ በጣም ያሳዝናል

  • @yoditdemissie1112

    @yoditdemissie1112

    Жыл бұрын

    So why don't you help her?

  • @user-pc1nb1cz8v

    @user-pc1nb1cz8v

    6 күн бұрын

    የት አካባቢ ናቸው ልጠይቃቸው ሴት ነኝ❤

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ አለምሰገድ ዛሬ በደንብ ነው የተሰማኸኝ በጣም ደስ ብሎኛል ሁልግዜ ድምፅህን በዚህ ቀጥልበት አንደበትህ ትትናህ ትግሰትህ አሰተዋይነትህ በአጠቃላይ እርጋታህ እጅግ በጠም የምትደነቅ ነህ ወንድም በርታ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Жыл бұрын

    አሏህ ይቅር ይበልህ ወንድማችን የወላጅ ሀቅ ከባድ ነው ወላጆቹን የሚያዋርድ ልጅ አሏህ የረገመው ነው ብለዋል የኛ ውድ ነብይ እረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀነት ያለችው ከእናት እግር ስር ነች ተብሏል አሁንም ከልብህ ተፀፅተህ እናትህ በሀያት እያሉ ዝቅ ብለህ አፉታን ጠይቅ እኛ ወላጆቻችንን ለመርዳት ብለን በልጅነታችን ከሀገር ተሰደን በናፍቆት እንገበገባለን የኔ እናት ሲያሳዝኑ 😥😥😥😥

  • @Frehiwet-

    @Frehiwet-

    Жыл бұрын

    ልክ ነሽ ነገር ግን ልጁ በህፃንነቱ ተጎድተዎ ወዶ አይደለም ህክምና ያስፈልገዎል ጥሩ ልጅ ይመስላል

  • @sojoogoj1479

    @sojoogoj1479

    Жыл бұрын

    አሎህ ያስተካክለው

  • @hayumamu1725

    @hayumamu1725

    Жыл бұрын

    ​@@Frehiwet- ትክክል ነሽ

  • @samesheger3834

    @samesheger3834

    Жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zahraalmdori108

    @zahraalmdori108

    Жыл бұрын

    ሠ,,,አ,,,,ወ,,,ያረሡለላ,,,,,አለማወቅ,,,ነው

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 Жыл бұрын

    እንደገባኝ ከሆነ እሄ ልጅ ለሀቅ ሟች ነው ።ሀቅን ይዞ ስለሚከራከር እና ስለሚጮህ ከሰው ጋር መግባባት ያልቻለው ። ሁሉንም ሰው በሀቅ ለማኖር የሚፈልግ ነው ።እግዚአብሔር ያግዝህ ።ወንድሜ አይተህ እንዳላየ ሁን ምክንያቱም ለእናትህ ታስፈልጋታለህ እንዳንተ አይነት ሰው በዚህ ሰአት የለም በጣም ሀቅን ተመርኩዘህ ነው ለመኖር ምት ፈልገው ። በዚህ ሰአት አትችልም ወንድሜ ወንድምህንም ይቅር ተባባል በሱ ህይወት አንት አትግባ ለእግዚአብሔር ስጥና ኑር ሰላም ታገኛለህ ከዛ 👍🙏😊👍

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Жыл бұрын

    tikikele hqna sewe aywededime❤😢

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    Жыл бұрын

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @senaittesfaye9536

    @senaittesfaye9536

    9 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Жыл бұрын

    የኔ እናት መንከራተቶ ያሳዝናሉ ውይ እፎይ በማያቸው ጊዜ ያማል 😭😭😭😭

  • @user-lq1eh3dc8y

    @user-lq1eh3dc8y

    Жыл бұрын

    በጣም 💔

  • @fantuosman3335

    @fantuosman3335

    Жыл бұрын

    ​@@user-lq1eh3dc8y 🎉

  • @helanma2055
    @helanma2055 Жыл бұрын

    እሄ ሰው እዉነት እየተናገረ ነዉ ያስታዉቃል እዉነት እሚናገር ሰዉ የኛ ሰዉ አይወድም ዉስጡ ቆስላል

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын

    የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልገዋል ብዙ ይጨነቃል ጎበዝ ልጄ ይመስላል በትለይ የልጄነት ጭንቅላት ከባድ ነው

  • @hayumamu1725

    @hayumamu1725

    Жыл бұрын

    ወይኔ ልጁ ግን በጣም ተሰቃይቷል

  • @narditube4378

    @narditube4378

    Жыл бұрын

    እኔ በዚህ ልጅ አልፈርድም ምክንያቱም ይዚ አይነት ህይወት ስላለኝ እንደዚህ እናቴን በለስከፈም እህቴ እንደዚህ ተሰቀያኝ ነበር መቼ ነው አድጌ የምበቀለት እያልኩ ነበር ያደኩት እና አሆን የ 26 አመት ነኝ በስደት እገኛለሁ ግን እስካ አሆን አሎደትም ያንን ቅም ይዤ በቃ የልጅነት አይምሮ ከማንም ከምንም ካኮምፒውተርም በላይ ከበድ ነው የምገልጽበት ቃለት የለኝም አሆን ከፈጣሪ በታች ማንን ትፈሪያለሽ ብበል ልጅነ😮 ነው ምክንያቱም የልጅነት ነገር አይረሳም

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ እናታችን ህድሜና ጤና ይስጦት

  • @mitumelaku6589

    @mitumelaku6589

    Жыл бұрын

    Gazetegnawe egzabhare yebarkhe

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ጤናህን ይስጥህ ማዘርዬ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ለማዘር ነው ማዘን ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን !

  • @ekramketama1449
    @ekramketama1449 Жыл бұрын

    በዚህ ግዜ እውነትን የሚናገር ሰው አይወደድም አይዞን💔

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын

    የልጁን ቁጥር ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር በጣም ሊበረታታ እና አይዞህ ሊባል ይገባዋል : እሱስ ስላላለቀሰ ነው ? ልቡ እኮ በጣም የተጎዳ ልጅ ነው መልካም እግዚአብሔር የሚወደው ስብእና ያለው ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ : አሌክስ ቁጥሩን አስቀምጥልን

  • @hirutassefa4037

    @hirutassefa4037

    Жыл бұрын

    አኔአሰጥሻለው፣ጎረቤቴናቸው

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Жыл бұрын

    በአሁን ሰአት እናትና አባት የሚያዩት መከራ በጣም ያሳዝናል፡ እግዝአብሔር መልካም ልጅ ይስጠን እንጂ ምንም ይሁን ብቻ ልጅ ይሁን አትበሉ በተለይ የእናት ሀዘን ስር ይነቅላል

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Жыл бұрын

    መሀመድ ግን ምንም የሳይኮሎጂ ችግር የለበትም ወላሂ የሚሰማው አጥቶ ነው በጣም ጤነኛ ነው በጣም😢😢😢

  • @rozazouba7538

    @rozazouba7538

    Жыл бұрын

    awo😢 hqna newe❤😢

  • @SalamSalam-mt3ds

    @SalamSalam-mt3ds

    Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ የሚያወራዉ ልጁ

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын

    ይሄ ልጅ እኮ እዚህ አለም ላይ ለመኖር በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም እውነተኛ ስለሆነ ምስኪን ማንም አልተረዳውም : ሴትየዋም አጉል ደባብሰው ማለፍ ነው ሚፈልጉት ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድምህን እግዚአብሔር ይፈርድበታል አይዞህ አይዞህ ጌታ ከእውነተኞችጋ ነው የኔ ወንድም ምርጥ ሰው ነህ ያለፍክበትም ከባድ ነው😢😢 ይቀረ ዘመንህ ይባረክ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Жыл бұрын

    አለምሰገድ ከ ዶክተር ትበልጣለህ ብሩክ ነህ ተባረክ ❤

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Жыл бұрын

    የኔ እናት እንዴት ያሳዝናሉ በዝህ ሰአት እፎይ በሚሉት ሰአት እንደዝህ ማዘናቸዉ ያሳዝናል እግዚአብሔር ለዝህ ቤተሰብ መፍትሔ ይላክላችሁ

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын

    እንዳይገሉት ይህን ልጂ ጀግና ነዉ 🥰🥰🥰🥰

  • @hirutassefa4037

    @hirutassefa4037

    Жыл бұрын

    ልጁ፣እብድነው፣ዝብሎነው፣ሚዘባርቀው፣የተወለደው፣ለጅም፣አቦከር፣ይባላል፣አድጎ፣አግብቶ፣ወልዶ፣እየኖረነው፣ዛሬምን፣ተገኝቶነው፣ሚዲያላይ፣የቀረቡት፣ምንልሁን፣ብለውነው፣ማነውያቀረባቸው

  • @user-zp2qe6dr2q

    @user-zp2qe6dr2q

    Жыл бұрын

    @@hirutassefa4037 እረ እባክሺ እብድስ እናተ

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Жыл бұрын

    ​@@hirutassefa4037እናተ. የዛኛው አረመኔየ ወገን ናችሁው እሱው ሀቅእናሀቅን ይዞ ነው ጂቦች

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Жыл бұрын

    ​@@user-zp2qe6dr2qትክክል እህት😊

  • @lifeisagift8504

    @lifeisagift8504

    Жыл бұрын

    Awo ferahug indaygedlut iwenetga sew ayiwededim

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын

    ተደፈረች የተባለችው ሴት ቀርባ በማን እንደተደፈረች ለምን አትናገርም ??? የእውነት ይህንን ሰው ውስጡን በብዙ አቁስለውታል ።

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    @meaziwendemumeaziwendemu7012

    Жыл бұрын

    ተደፋሪዋ እኮ ልጁዋ አድጎ አግብቶ ወልዱዋል ተባለ እረጅም አመት እኮ ነው ያለፈ ታሪኩዋን ማንሳት ካልፈለገችሽ የልጁዋ የልጆቹስ ስሜት ሲመስለኝ ይሄ ልጅ ወንድሙን ስለሚጠላው በማያገባው ይገባል ለምሳሌ የደሀ ቤት ቀማ ጋዜጠኝው አንተ ምን አገባህ አለው ስለዚህ ቢስማሙ ወይ ከአይኑ ስር መጥፋት ሀገር ቀይኖ ይኑር ከልጅነት እስከ እዚህ እድሜ በበቀል እየተያዩ እየተጣሉ መኖር ይከብዳል ሰላሙን ይስጣቸው

  • @Ethiohabtina

    @Ethiohabtina

    Жыл бұрын

    Abet ruche. Lewere. 😂😂😂😂

  • @Ethiohabtina

    @Ethiohabtina

    Жыл бұрын

    Shigir new ale Sami. 🤔

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @amranbedru2564
    @amranbedru2564 Жыл бұрын

    አይዞህ... አብሽር አላህ ያግዝህ እሱን ትተሀው የራስህን ሕይወት ላይ አተኩር እናትህን እና ራስህን ተንከባከብ... አይዞህ

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Жыл бұрын

    አይምሮን የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም በያንዳዳቸው ሁለመና ይለፍ.! ዘመንን የሚበላ የቤተሰብ ከርስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ከዚህ ቤተሠብ ተሰባብሮ ይውደቅ.!

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Жыл бұрын

    ውይ የኔ እናት ሲያሳዝኑ 😭 እውነት የሚናገር በሰው ዘንድ ተቀባይነት የለውም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 Жыл бұрын

    ለእሀናቴ ከኔ እድሚ ይሰጥልኘ እምዬ የኔ እንባ ይፍሰሰ😭😭😭😭እኔ የሰው አገር ምለፋው ለናቴ ነው አላህ ልቦና ይሰጥ😭😭😭😭

  • @mekedssewent6474

    @mekedssewent6474

    Жыл бұрын

    እረ እኔም ለሌላማ ለማን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @agareedabalke

    @agareedabalke

    Жыл бұрын

    p

  • @hikmahzeprago2484

    @hikmahzeprago2484

    Жыл бұрын

    እኔ ግን አልታደልኩኝም 😢😢😢

  • @Adees-sc8pd

    @Adees-sc8pd

    Жыл бұрын

    Enem lenate New eyenorku yalewut lerase nore alawkem edme kexena gar Le enatohahen

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Жыл бұрын

    ውስብስብ ነገር ነው ብቻ አሏህ የቤተሰባቹን ሰላም ይመልስላቹ እማማ ግን ሲያለቅሱ በጣም ያሳዝናሉ😔😔

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Жыл бұрын

    የኔ እናት ያሳዝናሉ 😢ሴት ልጅ ቢኖራቸው እንዲ አይሆኑም ነበር ወይ አቃጠሏቸው እኮ ልጁ እኮ ግልፅ ስለኦነ ነው ከሰው የማይስማማው

  • @dawitworku7502
    @dawitworku7502 Жыл бұрын

    እናት ብዙ ታጎላች እኔ እናቴ ከረፍች ጀምሮ መኖሬን ጠልቻለው ኖራልኝ በጦርካት ደስ በላይ እማ አርፋም ትናፍቃለች ውብ ነበረች 😢😢😢😢😢😢

  • @kedist1978

    @kedist1978

    Жыл бұрын

    አይዞህ የእናት ሞት ከባድ ነው መቼም አይረሳም። እኔም እንዳንተ ለብዙ ጊዜ ተሰምቶኛል 26 አመት አይረሳም።

  • @user-zp7gv7rb9m

    @user-zp7gv7rb9m

    Жыл бұрын

    😢😢ayzohi wendmalm

  • @hyatt127

    @hyatt127

    Жыл бұрын

    የኔ እናት የናት ሀዘን እስከመቸዉም አይወጣም አይዞን 😭😭😭😭😭

  • @mesafntbirhnu3115
    @mesafntbirhnu3115 Жыл бұрын

    በጣም ሚገርም ታሪክ ነዉ ሀሳባቹሁን ያቅልላቹህ ፈጣሪ ምርጥ ጋዚጠኛ ነህ ወድማችንም

  • @nigusekoricho6838
    @nigusekoricho6838 Жыл бұрын

    ሰውዬው በጣም እውነተኛ ሰው ነው ግልፅ ተናጋሪነው

  • @eskedaryimer159

    @eskedaryimer159

    Жыл бұрын

    እውነት የሚናገር ሰው በብቻውን ነው የሚቀረው

  • @asfegata2557

    @asfegata2557

    Жыл бұрын

    @@eskedaryimer159 nn

  • @ameenahuzefa8412

    @ameenahuzefa8412

    Жыл бұрын

    አወ ልጁ በጣም ግልፅ ነዉ የተሠራበትን ግፍ አልፎ መብዙ መከራም ቢያልፍ ዛሬላይ በትክክለኛዉ መገዲ መቶ ፈጣሪዉን እየፈራ መኖር የጀመረ ሠዉ ነዉ

  • @ameenahuzefa8412

    @ameenahuzefa8412

    Жыл бұрын

    ​@@eskedaryimer159በጣም

  • @senaittesfaye9536

    @senaittesfaye9536

    9 ай бұрын

    Betam

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Жыл бұрын

    አለምስገደየ የኔ አስተዋይ እፍፍፍ ስወዲህ እርጋታህ🙏😍ብቻ ብዙ ጉደ አለ በየቤቱ እግዜኦ😢😢

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Жыл бұрын

    ከወንድሙ.ጋር.ይታረቁ.እናት.መንገላታት.የለባትም.ያማል.😭😭😭💔💔💔ህግ.የለም😭😭😭

  • @alainfef176
    @alainfef176 Жыл бұрын

    😢😢😢አፈር. ልብላልሽ. የኔ. እናት. ከርታታየ. ልጁም. ያሳዝናል እደው. ስት ጉድ አለ በየቤቱ

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 Жыл бұрын

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ልጆትን ወደ መልካም ጤንነት መልሶ ጧሪዎት ያድርግሎት፡፡ ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ አለምሰገድ ምርጥ አዳማጭ ነህ በጣም ምትደነቅ ነህ በማወያየት 1ኛ ነህ ❤❤

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ምርጥና ሚዛናዊ ብሎም አስተዋይ ሰው ነክ አከብርሃለእ እናታችን አብሽሩ አላህ ረጅም እድሜ ከጡናጋር ተመኝዉሎት የኔ እናት አያልቅሱ😢❤

  • @emebetemebet1075
    @emebetemebet1075 Жыл бұрын

    የኔ ደግ እናት እግዚአብሔር ለልጆቾት ልቦና ይስጥሎት

  • @mekedssewent6474

    @mekedssewent6474

    Жыл бұрын

    አሜን ፫❤❤❤❤❤

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue Жыл бұрын

    ልጁ ሐቅ አለው እናትዋ ግን አሳዘኑኝ😢😢😢

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg Жыл бұрын

    የኔ እናት 😥😥😥 እረ ምን ይሻላል እናት ያላችሁ ተው አታሰቃዩ የኔ እናት እረጀም እደሚ ለእናቶች

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Жыл бұрын

    ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

  • @kiya9587
    @kiya9587 Жыл бұрын

    የእኔ እናት ሲያሳዝኑ😢 ጋዜጠኛው ማሻህ አላህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 Жыл бұрын

    እውነት ነው በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳም ይቆጠራል!!ምን አይነት ዘመን መጣብን ያረብ !!ስንቱ እናቴ በሂወት አንድ ቀን በኖረችልኝ ይላል !ይህ ቤተሰብ እናቱን ያሰቃያል!!

  • @narditube4378

    @narditube4378

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c Жыл бұрын

    ልጁ ነዉ ያቃጠላት ባለጌ የሆነ እማማዬ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @ahmadhmaf9797
    @ahmadhmaf9797 Жыл бұрын

    ዝብርቅ ያለ ታሪክ ነው ልጀም እናትየዋም ያሳዝናሉ እግዚአብሄር ይድረሰላቸው

  • @berhanezelelew3365

    @berhanezelelew3365

    Жыл бұрын

    ምንም አልገባኝ

  • @helendesta8592
    @helendesta8592 Жыл бұрын

    ለእናት ሲባል ሆደ ሰፊ እንደመሆን መታደል የለም የፈለገ ውስብስብ ነገር ቢኖር እናት በህይወት እያለች እስዋን ላለማሳዘን ቻይ ታጋሽ ነገሮችን ማሳለፍ ትልቅ ዋጋ አለው እናትን በዚህ መልክ እደባባይ ማውጣት የራሱን ነፃነት ለማወጅ እናትን ማበሳጨት ያሳዝናል እኔ ከዚህ ውስጥ ምንም አስተማሪ ነገር አላገኘሁም እናትየው እጅግ ነው ያሳዘኑኝ ልጁ የአይምሮ ችግር ያለበት ይመስለኛል

  • @hirut7396
    @hirut7396 Жыл бұрын

    ህዝባችንን እርስ በራስ እሚያባላ መንፈስ አለ አገራችን ላይ ወገኖቼ እንፀልይ የክህደት ዘመን ላይ ደርስናል

  • @sanaitgebermdhen6222

    @sanaitgebermdhen6222

    11 ай бұрын

    God bless them Nice to see you

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын

    የኔ እናት የልጆቾትን አይነ ልቦና እግዚአብሔር ያብራላቸው በመጦራቸው ፈንታ በልጅ መሰቃየት

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Жыл бұрын

    አሌክስ❤እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን ፈጣሪ ይርዳህ❤

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj Жыл бұрын

    ታላቅ ወድምሕ የሞት ፍርድ ይገባዋል😢😢😢😢😢አተ ግን አይዞሕ ወድሜ❤❤❤❤😊

  • @betelhemgirma6169
    @betelhemgirma6169 Жыл бұрын

    የእኔ ወንድም የታፈነ እውነት ውስጥ አለ እ/ር ያግዝህ

  • @saraabera4732
    @saraabera4732 Жыл бұрын

    አይዞት እናቴ ልጆቻንንም አላህ ያስማማሎት ቀሪ ዘመኖን ተደስተው ይኑሩ እናቴ❤❤❤❤❤❤

  • @sheha2228
    @sheha2228 Жыл бұрын

    ወንድሜ😭😭😭የብዙ ሸክም ውጤት ነህ አይዞህ! እማዬም የመጨረሻ ሀያቶትን አላህ ያሳምርሎት😌😌😌

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ልጆች ተምረው ስራ እየሰሩ ወላጆን መርዳት ሲገባን ከቤተሰብ ጋር ግብግብ

  • @mimigeneti5967
    @mimigeneti5967 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ ልጁ እንዴት እንደሚያሳዝን እንደዉ ትልቅ ወንድም ተብዬዉ አላህ የስራዉን ይስጠዉ እንዲ አርጎ የትንሽ ወንድሙን ህይወት እንዳበላሸዉ። አይዞህ ወንድሜ አንተ ሀቀኛ ነህ አንድ ቀን እግዚአብሔር ከዚ ሁሉ ነፃ ያወጣሀል

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 Жыл бұрын

    አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ሁሉንም እንደ አመሉ ይዘህ ታስተናግዳለህ በእየበቱ ያለው ጉድ ግን ይገርማል

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Жыл бұрын

    ወንድሜ እኔ እራሱ ባልሰራውት ወንጀል እንደወንጀለኛ የተቆጥሬ በአደኩበት ሰፈር ስሜ ጠፍቶ ለእዚህ ቦታ ሳልሰጥ ንቄ ትቻቸው ዛሬ ላይ ጥሬ ሰርቼ ትልቅ ቦታ ላይ እገኛለው እንደ እነሱ ቢሆን ጎስቁዬ ማየት ነበር ሞኞታቸው ግን አልተሳካላቸውም

  • @user-wq2lk4ru2n
    @user-wq2lk4ru2n Жыл бұрын

    እዚህ ልጅ ጋር ትልቅ እውነት እንዳለ ይሰማኛል ከልጅነቱ ያየው ነገር እያስጨነቀው እውነት ተሸሽጋ እያየ ስላደገ ትልቅ ቁጭት ውስጡ አለ የሚያግዘው ሰው አላገኘም ስለ እውነት ነው እየኖረ ያለው ውሸት የሚባል ነገር ማየት አይፈልግም ስለ እውነት የሚቆም ሰው ደግሞ ብዙ ጠላት ያፈራል ለዚህ ነው ሰዎች የሚያገሉት ይሄን ልጅ የሚገልፀው አንድ ፊልም አለ (አለምሰገድ ተስፋዬ) የሰራው ፊልም በደንብ ይገልፀዋል እናም እገዛ ያስፈልገዋል ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ሃቀኛ ሰው ነህ 😍😍😍😍😍

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123Ай бұрын

    ውይ ሀቀኝነትህን ሳላከብር አላልፍም የኔ የዎህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ እውነት እኛ የተወለድንባት ኢትዮጵያ እውነተኝ ስው አይወደድም እማዬ እርሶ እድሜና ጤና ይስጦት ❤

  • @user-if3jd1jo2c
    @user-if3jd1jo2c Жыл бұрын

    ግን እናት ያሉቹ ልጆች እናቶቻቹን ስታስለቅሱ ሳይ ምን ያህል እንደምቃጠል እንደኔ እናት አልባ ስትሆኑ ምን ያህል ህይወት እንደሚከብዳቹ ብታቁ ኖሮ😭😭😭

  • @greetings1

    @greetings1

    Жыл бұрын

    Me too😢

  • @hawamohamed-ef8gz

    @hawamohamed-ef8gz

    Жыл бұрын

    እኔም እናት ባለኝ ብየ እመኛለሁ

  • @user-zl4vu5ls6p

    @user-zl4vu5ls6p

    Жыл бұрын

    በጣም ማን እንደናት 😢😢😢😢😢😢

  • @halemahalema2696
    @halemahalema2696 Жыл бұрын

    አሏህየ የነገሮች ሁሉ ባልቤት የሆነው ጌታ ልብህን አስተካክሎ እናትህን እምትካድም ያድርግህ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Жыл бұрын

    አይዞዎት የኔ እናት ከዚህ በሃላ ያለውን ቀሪ ዘመኖትን እፎይ ብለው እንዲያሳልፉ እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢የኔ እናት ልጁ እውነት አለው እውነት ከተናገርክ ሰሚ አታገኝም በአሁኑ ግዜ

  • @madina0955
    @madina0955 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣችሁልኝ ወይ እግዚአብሔር ፍርዱን ስጣቸው ለነኝህ ቤተሰብ ወይአምላኬ ስንትጉድ አለ እዩሃ ሚዲያ የምትወዱ ላይክ ስጡኝ እስኪ

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Жыл бұрын

    እነዚህ ቤተሰብ መናገር ፈልገው እናተጋር ሲቀርቡ የሚናገሩት የጠፍባቸው ይመስላል በነገራቸው ላይ ፈጣሪ ጣልቃ ይግባላቸው

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын

    መቸም በዚች አለም አንዴ ከተገፋህ ምን ጊዜም መገፋት ነው በልጅነቷ ተደፍራ በስደት ተንከራታ እንደገና ያለችበት ሁኔታ ባለ ዕጣ መሆኖ ያማል የኔ ምስኪን አይዞሽ የሚል ዘመድ የሌላት ብቸኛ ። በነገራችን ላይ ምንኛ ነገሩ ትንሽ ግርግር ቢበዛበትም ይህ ልጅ ግን የተሸፈነው ሀቅ ዘልአለም በጭንላቱ እየበጠበጠው ነው ያለው ስለዚ እውነተኛ ሰው ነው ባይ ነኝ ; ስለዚ እውነተኛው ፍርድ ይውጣና አንተም ከህመምህ ብታገረሻ ኽፉ ሰሪው ግን የጁን ይስጠው ፈጣሪ ስንቱ ቤት የቻለው ጉድ ነው ያለው በፈጣሪ እግዚኦ መሀረነ እኛን የቻልክ አምላክ ።

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Жыл бұрын

    ይሄ ልጅ እርዳታ ይፈልጋል ቤተሰቡም ማህበረሰቡም የጨቆነው ሰው ይመስላል እውነት አለው ግን ማስረዳት አልቻለም ጥሩ ልጅ ነበር ማህበረሰቡ ግን ቀይሮታል ትንሽ እርዳታ ቢያገኝ ይለወጣል

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Жыл бұрын

    አይዘመኑ በጣምከፋ😢😢😢 ለእናት ውለታ በዚነው የሚከፈላት😢😢 በቀል የሴጣነው ?!ፈጣሪ ይርዳችሁ😢😢የጎሮቤት መጥፉ አያጋጥማችሁ ለህግይቅርብ አይአረብ ሀገረ የምንደክሞ እኛነው የምናወቀው

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Жыл бұрын

    ጥሩ ጋዜጠኛ አስተዋይ ነህ እናመሰግናለን በየባቱ ያከው አለመግባባት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Жыл бұрын

    አወዚቢላህ ሰመ ኦምክ አራት ግዜ የተባለዉ የእናት ሀቅ በጣም ከባድ ነዉ እናትን እፍፍፍ አትበሏት ቁረሀን ላይ በግልጽ ተቀምጧል አላህ ያሰተካክልክ ወንድሜ ያኘዉን ሀገር ከባድ እንዳይሆንብህ ልብህን አጽድተህ ቶባ አድርግ ሞት ሳይመጣ

  • @user-us2cy8df6k
    @user-us2cy8df6k Жыл бұрын

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የክፋትና የጭካኔ ጥግ ደግ አሰማን አሳየን ምንም የማይሳንህ ጌታ መድሃኒዓለም

  • @sablasabla260
    @sablasabla260 Жыл бұрын

    ወንድሜ ስትታይ አስተዋይ ነህ ወደ መጥፎ የሚወስድህ እርኩስ መንፈስ ነዉ በህምነትህ ዱሀ ይደረግልህ እናትህን ለመጡር ያብቃህ 🙏🙏🙏

  • @yalemworkanbesie2377
    @yalemworkanbesie2377 Жыл бұрын

    አለምሰገድ የተባረክህ አቀራርብህ ፣ትትናህ ደስየሚል ነው በርታ

  • @seadaseada2074
    @seadaseada2074 Жыл бұрын

    የኔ እናት አሳዘኑኝ 😢ልጁ ግን የሚናገረው ምኑም አልገባኝ ደፈረ ወንድሜ ካለው ውጪ

  • @user-vi4sj7st5l
    @user-vi4sj7st5l Жыл бұрын

    ልጁ ሀቀኛ ነው ግን እደባለጌእብድ ያዩታል እናትየው አሳዘኑኝ 🥺🥺🥺🥺

  • @971solomon
    @971solomon Жыл бұрын

    አባቴ የውሸት ዘመን ነው እውነት ተናጋሪ የማይፈለግበት ዘመን

  • @HirutMulate-nd1ro
    @HirutMulate-nd1ro Жыл бұрын

    እነሱ ላወሩት እኔ ጭንቅላቴ ዞረ😢

  • @lulitambachew6181

    @lulitambachew6181

    Жыл бұрын

    አቤት የልጁ ታማኝነት 🤔

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын

    አሌክስ ግን ዛሬ ትክክል አይደለህም የማያገባህን እያልክ አፉን ለምን ታስይዘዋለህ ?? እንደዚህ ያለ ልጅ እኮ ምስጋናና ሽልማት ይገባዋል ሐቀኛ እና እውነተኛ ልጅ ነው ለተጎዱ ተሟጋች ነው ለምንድነው ምን አገባህ ምን አገባህ ትለዋለህ : እግዚአብሔር ይባርከው ለብዙዎች አርአያ ነው ልጁ 😢😢

  • @birktiweldehaymanot1270

    @birktiweldehaymanot1270

    Жыл бұрын

    Egziabher hoye yeqir belen Bdelachni Genefle

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Жыл бұрын

    አሌክስ እድሜ ይስጥህ እርጋታህና አድማጭነትህ ሁሌም ይገርመኛል

  • @habtamuy1341
    @habtamuy13415 ай бұрын

    እግዚኦ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እንደ ዘንድሮ ግፈኛ የበዛበ ጊዜ ነ እኝህን እናት የመሰሉ መቼም አያግኙትም ይሄ ሁላ ገንዘብ ጥቅም ነው እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን ኢትዮጵያ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን❤❤❤

  • @selamberhanu7404
    @selamberhanu7404 Жыл бұрын

    😢😢😢የልጁ አቀኝነት ይገርማል

  • @lamrikiya9581
    @lamrikiya9581 Жыл бұрын

    ልጁ እውነተኛ ግልፅ ነው አደለም እናቱ ጎሮቤት እራሱ እንዲበደል አይፈልግም !! ለምንድ ነው ግን እውነት የሚወራ ሰው ማይወደደው ?

  • @hyatt127
    @hyatt127 Жыл бұрын

    የኔ እናት ተዉ እናት ከለች ተከባከቦት ከሞተች ቦሀላ ወየዉ ማለቱ ፋኢድ የለዉም አናት ብትኖርልኝ ብየተመኝሁ 😭😭😭😭😭

  • @hayumamu1725
    @hayumamu1725 Жыл бұрын

    ወይ ጊዜ ሰው እንዴት እናቱን ያሰቃያል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Жыл бұрын

    እናትህን አስከፍተህ ለ ቤተክርስትያንም ይሁን ለበጎ አድራጎት በሰጠው እግዚአብሔር ስጦታህን አይቀበልም 🥹🥹🥹ሲቀጥል የቤተሰብ ዛር የሚባላ እንደዝ ወይ ደሞ መተት ነው ገጠመኝ አዳምጡ 😢😢😢😢አይዞህ ወዶ አደለም እያየ ያደገው ነገር ነው ተጽኖ ያረገበት

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    እናትየው ሲያሳዝኑ 😢አለመታደል በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖባቸው ነው።እናቴ በኖረችልኝ😭😭😭😭ልጅም ወዶ አይደለም ሰይጣን ነው ። ሙስሊሞች እረ እናታቸውን በጣም ነው የሚያከብሩት የጀነት ቁልፍ እናት እግር ስር ነው የሚሉት በጤናው አደለም ልጅ 😭😭😭😭ሁለቱም ወንድማማቾች እናታቸውን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው እግራቸው ስር ወድቀው😭😭😭😭ከዚ በአላ በአለቻቸው እድሜ ደስተኛ ሆነው እንዲኖሩ አንጀቴን ነው የበሉኝ😭😭####የወንድ ልጅ እናት እንዴት ታለቅሳለች😭😭😭😭😭እኝን የመሰሉ ለስንቱ የሚተርፉ እናት በዚ ሁኔታ ማየት ይከብዳል😭😭😭😭

  • @shalom744

    @shalom744

    7 ай бұрын

    Minachew yasazinal kifu set

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 Жыл бұрын

    ውይ ወንድሜ አለም ሰገድ የሚልህን ስማ አዳምጥ እውነቱን ነው እርዳታ ያስፈልግሀል ወንድሜ አቤት አለም ሰገድ ያለህ ትግስትትትትትት በብዙ ተባረክ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Жыл бұрын

    ልጁ በጣም ሃቀኛ ነው

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 Жыл бұрын

    This Journalist deserve Award , who agree with me

  • @kehiwetgets
    @kehiwetgets Жыл бұрын

    ጋዜጠኛው አለምሰገድ ተባረክ የኔ ትሁት... ስትመቸኝ❤

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw94711 ай бұрын

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስምህረትህ አይለየን ሌላምንም ማለት አልችልም

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Жыл бұрын

    ከባድ ነው ብቻ እስኪ ገጠመኝ ወይም የመምህር ተስፍዮን ትምህርት አዳምጡ ዘመዶቸ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Жыл бұрын

    አለምሰገድ ተባረክ ወድሜ 🙏እማማዬ የኔ እናት የደግነትዎ የመልካምነትዎ አምላክ እግዚብሄር ይርዳዎት 😢 ፈጣሪ ይፍታላቹ ልጁም ያሳዝናል ግልፅነቱ 🥰አጋዝ ያስፈልገዋል

  • @helentube.

    @helentube.

    Жыл бұрын

    ትክክል ነሸ እህቴ ❤

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይታደግህ ምስኪን ልጅነው ልበነጽህነው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏😊😊

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын

    ❤️😭አምላክ ሆይ ፍቅር ስጠን የኔ እናት እግዚአብሔር ያግዞት እናታችን 🙏🙏🙏

  • @yeshimebetworku7984
    @yeshimebetworku7984 Жыл бұрын

    ሁለቱም ያሳዝናሉ አምላክ ሰላማችሁን ይመልስ

  • @adu-genet
    @adu-genet Жыл бұрын

    Very descent host !!!much respect brother😊ልጁ ግን ቁርአን አስቀራ ችግር ይታይብሀል የእናት ሀዘን አጥንት ይሰብራል የአባት ሀዘን መሰረት ይነቅላል ይባላል እራስህን አድን።

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Жыл бұрын

    ይገርማል እርጉም ልጅ ነው ያኛው ይሄ የህሊና ትግል ውስጥ ነው ያለው ለዛ ነው ቤተሰቡን የሚናገረው

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 Жыл бұрын

    እናትና አባቱን የሚደበድብ ልጅ ጤንነቱ ያሳስባል፣ ወንጀልም ነው ወንጀለኛው ልጅ በህግ መጠየቅ ነበረበት... ኢትዮጵያ ሕግ የለም እንጂ

Келесі