No video

ታሪካችን እንዎቅ እኛ ቤተ እስራኤሎች እንዴት ወደ ኢትዮጵያ ገባን?ክፍል፡3 דע מעין באת וליאן אתה הולך

תורת אמת

Пікірлер: 16

  • @user-kt8sl6if5f
    @user-kt8sl6if5f3 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን አጎት❤❤❤

  • @user-nc8gc4wu3v
    @user-nc8gc4wu3v3 ай бұрын

    በርታ ወንድማችን

  • @tedroskashay1158
    @tedroskashay11583 ай бұрын

    ውድ የተከበርከ ነህ እውነትን በምታስተዋውቀው እና በእውነት ተስፋ ላደረጉ በማበረታትህ በጣም ኣሰፈላጊ ነህ ስለለም እርጥብ መናገርህ ቀጥልበት በተቃራኒ በረሃና ሰሃራ ለሚረዳው ምንም ማድረግ ኣይቻልም

  • @user-yn4gv2gq6t

    @user-yn4gv2gq6t

    27 күн бұрын

    @@tedroskashay1158 ሁለቱም የለያዩ ናቸው ፡የኢትዮጵያ ነገሥታቶች መጽሐፍ ዜና ሙዓል ነዉ ሚሉት በአማረኛም ይኖራል።

  • @user-gz4dl3tv4c
    @user-gz4dl3tv4c3 ай бұрын

    ጀግና ነህ ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱💯💯🥰🥰

  • @user-zf5ep9vx1o
    @user-zf5ep9vx1o3 ай бұрын

    שבוע טוב לקולם

  • @shmolh1345
    @shmolh13453 ай бұрын

    ስልክህን በሰከክሪፕ ብትፅፍልን ደውለን ሃሳብ ለሃሳብ መለዋወጥ እንድንችል ።

  • @user-by1nz9pu2m
    @user-by1nz9pu2m3 ай бұрын

    ለካ እውነቱነው ጌታ መርጣችም ከናተም ተወልዶ ያልተቀበሎችት ይሁዲ ይሁዲነው በዚ የቀን ህልማችሁ ጌታ እንደው አይወለድም እጂ አሁንም ምፅአቱን ትቶት ቢወለድ አሁንም ትሰቅሉታላችሁ እስኪ ከቅዥት ንቃ ታሪክ አታበለሽ በትክክል እንኳን የተፆፈ ታሪክ በሌለበት ከቅልፍ ንቁ በቃ እስራኤል መግባት መኖር የምትፈልጉት የቀራችሁትም ትገባላችሁ ይብቃህ ኢትዩጵያ የራሳ የዘር የነገድ አጣማሚ አላት ተወን በዛላይ ልትሞት የቀረህ ነህ እስኪ እራስህን አስታም ታከም እረፍት አርግ መልካም ስራ ለነፍስህ አሁን እንኳን ጊዜ ስጥ ስትሄድ ለፍርድ ነፍስህ ስትቀርብ በገድህ በንግስና አይደለም ዝም በል ዝም ዝም

  • @ማለፊያ

    @ማለፊያ

    27 күн бұрын

    ለምን እንደዚህ አልክ ?

  • @maramedia3478
    @maramedia34783 ай бұрын

    የከዜ

  • @user-yn4gv2gq6t

    @user-yn4gv2gq6t

    3 ай бұрын

    አመሰግናለሁ አወን ተከዜ ነዉ!!

  • @gasewukabz4fw.teees3vj

    @gasewukabz4fw.teees3vj

    Ай бұрын

    እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @ማለፊያ
    @ማለፊያ27 күн бұрын

    መጽሐፉን በአማረኛ አለ ? የት ይገኛል

  • @user-yn4gv2gq6t

    @user-yn4gv2gq6t

    27 күн бұрын

    የትኛውን መጽሐፍ ?የኤልዳድ አዳነን ነዉ?

  • @ማለፊያ

    @ማለፊያ

    27 күн бұрын

    @@user-yn4gv2gq6tየምታነቡት የባቢሎን እና የኢየሩሳሌም ታልሙድ የቤተ እስራኤል ታሪክ

  • @ማለፊያ

    @ማለፊያ

    27 күн бұрын

    @@user-yn4gv2gq6t የቤተ እስራኤል ታሪክ እና የነገስታት ሙሉ ታሪክ

Келесі