ታሪካችን እንዎቅ ፣ክፍል፡4 በዚህ ተፈፀመ።דע מעין באת היסטורית ביתא ישראל תם.

תורת אמת.

Пікірлер: 6

  • @GetachewAmbaw-xu1if
    @GetachewAmbaw-xu1if2 ай бұрын

    በመጀመሪያ ከፍ ያለ ሰላምታየን እያቀረብኩ ብዙ የማላውቃቸውን ታሪክ ከዚህ ትምህርትህ ላይ ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ የሃይማኖት ትምህርትን ብቻ ሳይሆን ታሪክንም ለማወቅ ችያለሁ በዚሁ ቀጥልበት ብዙ ሰዎች እንደኔ እውቀትን እንደሚሸመቱ ወይም እንደሚያገኙ አልጠራጠርም

  • @maramedia3478
    @maramedia34782 ай бұрын

    እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሄር የእስራኤል አምላክ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @AmareDerso-qt4fr
    @AmareDerso-qt4fr2 ай бұрын

    የእስራኤል አምላክ የሁሉ ጌታ ነው ስለዚህ ጌታ ብለህ ጠራው አምላካችን ከፍ ከፍ አድርገው ስሙ ይወደስ ይቀደስ የሁሉ ጌታ የሁሉ ንጉስ የሁሉ ፈጣሪ የሰማይና የምድር ንጉስ ሁሉን የያዘ ሁሉን የጨበጠ ሁሉን የሚቆጣጠር ሁሉን የሚገዛ የአይሁዳዊይ አምላክ አዶናይ ለዘላለም ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻✡️✡️✡️✡️✡️✡️✡️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @gediongetachew
    @gediongetachewАй бұрын

    Toda

  • @user-yn4gv2gq6t

    @user-yn4gv2gq6t

    Ай бұрын

    בבקשה איש יקר

Келесі