ታናሽ ወንድሜ ጉድ ሰራኝ! ሚስት ካገባ በኋላ ተቀየረብኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Ойын-сауық

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 923

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p2 жыл бұрын

    በሰው ሀገር ያለን ሰዎች ከዚህ ነገር ብዙ ልንማር ይገባናል ሰው ሀገር ያለ ሰው ሀገሩን ቤተሰቡን ስለሚናፉቅ ልኮ አድርጎ አይረካም ሀገር ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው ምንም አይረዱም ጨካኞች ናቸው በስደት ውስጥን ያለ ሰው እንደ ጅል ምንም እንደማያውቁ ነው ትሪት የሚታደርጉት በገዛ እጃችን ጠላት ላለመግዛት ልንጠነቀቅ ይገባል ዛሬ የውጪ ሰው ሳይሆን የእራስ ቤተሰብ ወንድም እህት ልጅ ሆኗል የተጨካከነው እኝህ ሰውዬ በመካዳቸው በጣም ተጎድተዋል እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @tsehayarega848

    @tsehayarega848

    2 жыл бұрын

    Ena. Endsu. Agatmonal

  • @fhhffgjgbd4845

    @fhhffgjgbd4845

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-yq1tm4xg4o

    @user-yq1tm4xg4o

    2 жыл бұрын

    እውነትበጣምያሳዝናልፈጣሪይፋረደውአይይ

  • @rozayallou5348

    @rozayallou5348

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @fatumaabdallah2039

    @fatumaabdallah2039

    2 жыл бұрын

    _በትክክል ወላሂ ውጭ ያለ ሰው ልቡ ስስ ነው_

  • @kannsein5607
    @kannsein56072 жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ፍቅር እውነት ተስፋ ሀቅ እምነት ታማኝነት በጣም ነው የጠፋው ፈጣሪ መልካሙ ዘመን ይስጠን

  • @eagle4452

    @eagle4452

    2 жыл бұрын

    Tekekl. 👍👍#Tplf yemebal erkos hezbon merzot hed 👉#Addis Abebe betelay sew teftol

  • @samsonsamsonabrahamo13abra3

    @samsonsamsonabrahamo13abra3

    2 жыл бұрын

    @@eagle4452 QQQQ

  • @user-cy6hf6cr4h

    @user-cy6hf6cr4h

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው አብሶ ስደት ያለ ሰው ዘመዱ ወገኑ እግዝያብሔር ከእግዝያብሔር በታች ገንዘባችሁ ነው

  • @user-wl3ut4gn4u

    @user-wl3ut4gn4u

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @nefisa3053

    @nefisa3053

    2 жыл бұрын

    አገር መግባት እፈልግና እፈራለሁ

  • @utbe6565
    @utbe65652 жыл бұрын

    የፈጣሪ ያለህ በጣም ከባድ ነው የእናት ልጅ ካልታመነ ማን ይታመናል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድም ።😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ ለኤርትራውያን ❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @selamf1101

    @selamf1101

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yededyalikeleh3175

    @yededyalikeleh3175

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው እኔ ምጠረጥረ ያህ ወንድም ሚስቱ መስተፋቅ ሳታስነካ አልቀረች ያገኝው ብር ሁላ እሶ ጋር ሚሄድ ከሆነ ጥንቆ ላቤት እየሄ አንድ ሳታረግበት አልቀረች የዘንድሮ ሴቶ ስው የማያደርጉ ነገር የለም

  • @user-qo6vd3uo3d

    @user-qo6vd3uo3d

    2 жыл бұрын

    እኛም ተክደናል እህት ወንድሞች ቤተሰብ ከባድ ሁነዋል

  • @user-xt1jo9ep8y

    @user-xt1jo9ep8y

    2 жыл бұрын

    @@yededyalikeleh3175 እውነትሽ ነው ይማስለል ለአጭሪ ህያወት ያሰዎች ክፈት

  • @user-rq1bb1vo6d

    @user-rq1bb1vo6d

    Жыл бұрын

    ወይኔ ወንድሜን እራስህን ጠብቅ ብስጭት ይገላለ

  • @monamohammed9843
    @monamohammed98432 жыл бұрын

    ይሄ ወንድም አይበለው አላህ ያቃጥለው ኢንሸአላህ ወንድሜ ላንተ የስደት አምላክ ይድረስላቹ ኡኡኡኡኡ እኛ ስደት ላይ ያለን ሰዎች 😭😭😭እዯሀ አቅራቢ አታበሳጨኝ ወንድምነት ይታሰብ ትላለህ እንዴ ጥንቅር ይበል 👍👍👍

  • @user-yq1tm4xg4o

    @user-yq1tm4xg4o

    2 жыл бұрын

    ይህወድምአይደለምአውሬነውቱ

  • @user-rd9yj5mi4s

    @user-rd9yj5mi4s

    2 жыл бұрын

    እረ ይሄ ሰው በላ ነው የምን ወንድም እንዴ

  • @user-ro5je1si3d
    @user-ro5je1si3d2 жыл бұрын

    በሚዲያ የምቀርቡ ተርኮችን ከሰመው ብሀለ ብዙ ተምሬ እሃው መንንም አለምንም ገደኛም አልፈልግም ለኔ ምርጥ ገደኛ ስልኬ እና ኖስ ኮፊ ነው

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    2 жыл бұрын

    🤣😂🤭 ኔስ ካፌ ሲበዛ ጥሩ አደለም እህቴ 🥺 አታብዥ 😎😎

  • @adotyoutube7190

    @adotyoutube7190

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂 ሆዳም

  • @user-cx7tn7mx7b

    @user-cx7tn7mx7b

    2 жыл бұрын

    ሀያት በትክክል በለሸዋል አንድ ሰው ትምህርት የሚወሰድበት ነገር መሰማት ወይም ማየት ያስፈልገዋል ባየው ወይም በሰማው ነገር መማር አለበት እና በትክክል ብለሸዋል ለማለት ፈልጊ ነው

  • @racheltakala7118

    @racheltakala7118

    2 жыл бұрын

    ውላበት ነው ፀበል ውሰዱት

  • @martac3910

    @martac3910

    2 жыл бұрын

    የኔአበሳ

  • @tigi1397
    @tigi13972 жыл бұрын

    ወንድሜ አይዞህ ወንድምህ ሚስቱ የተረገመች ናት. እግዚአብሔር ያያል. ገንዘብ ሀላፊ ነው::

  • @leyilahasen2047

    @leyilahasen2047

    2 жыл бұрын

    አይ ወንድሜ ከመሬት ከሀብት ሰው ይበልጣል ታናሽ ወንድም ብትስተካከል ይሻላል ወንድምህ ይበልጣል

  • @eleniworku3153
    @eleniworku31532 жыл бұрын

    የስደት እህቶች ወንድሞቼ ተማሩ ንቁ ዘመድ ጎደኝ ፍቅረኝ ግዜው ተበላሽቶዋል ያሳዝናል።

  • @user-wq6fd4nx1s
    @user-wq6fd4nx1s2 жыл бұрын

    ጋዜጠኛዉ ለሰዉ ልጅ ክብር ይኑርህ በስርአት ጠይቅ ከቻልክ ሰዉዬዉ ሀቅ አለዉ ተበድሎል አምላክ ሀቅህን ያዉጣልህ ሺ አመት ለማይኖር የገዛ ወንድም እንዲህ ሲበድል በጣም ያበሳጫል አይዞህ ለከዳህ ልቦና ይስጠዉ

  • @Samsunga-ny6ep

    @Samsunga-ny6ep

    2 жыл бұрын

    እኔማ ወወድሜ ቤት እዲሰራልኝ ልልክ ነበር ተዉኩት ያገሪ ሠዉ ተጨናንቆል ሆ

  • @mtes3691

    @mtes3691

    2 жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ነቱ አጠራጣሪ ነው

  • @sakenasaeed1219

    @sakenasaeed1219

    2 жыл бұрын

    @@Samsunga-ny6ep እዳ ትል ኪ አካዉንት ካለሽ አካዉንትሽ ዉስጥ አስ ገቢ🙄

  • @user-wl3ut4gn4u

    @user-wl3ut4gn4u

    2 жыл бұрын

    @@Samsunga-ny6ep እረ እዳትልኪ ጎመን በጤና 🙄🙄🙄

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    @@Samsunga-ny6ep እንዳትልኪ ዘመኑ ከፍቷል ብርሽንም ወንድምሽንም ታጪያለሽ። ዝም ብለሽ ባንክ አስቀጪ ። ያለማንም አትናገሪ በፍጹም የኔ ወንድም እንዲህ አያደርግም አትበይ።

  • @amanuelmhiret2974
    @amanuelmhiret29742 жыл бұрын

    ጠንክረህ ተከራከር ወንድሜ, እግድ እያለበት የተሰሩ ማንኛውም ማጭበርበር ተቀባይነት የለውም. አጭበርባሪው ወንድምህና እና ተባባሪዎቹ ናቸው ተጠያቂ የሚሆኑት!!! ቢያደክማቹህም በመጨረሻ ማሸነፋቹህ አይቀርም! ታማኝ እና ጠንካራ ጠበቃ ወይም አማካሪ ያስፈልግሀል በርታ!!!

  • @user-yc2vx2tq3b
    @user-yc2vx2tq3b2 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል የናትም ልጅ የማይታመንበት ጊዜ ነው 😢😢

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    2 жыл бұрын

    ሶሊህ ሚስት ስጠኝ እሚባለው ለዝህ ነው ካገባ ነው የተቀየረው

  • @user-dz2iu8lp9x

    @user-dz2iu8lp9x

    2 жыл бұрын

    እግዜር ይቅር ይበለን እና እናትም አትታመንም ዘመኑ ከፍቷል።

  • @abeykinyozi6653

    @abeykinyozi6653

    2 жыл бұрын

    Mechershawe zemene laye nene

  • @selamawit8579
    @selamawit85792 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው በጣም አደንቅሀለሁ ግን ዛሬ አጠያየቅህ ትክክል አይደለም

  • @user-ql3jp9fn5r
    @user-ql3jp9fn5r2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦነ ይስጠው ወደራሱ ተመልሶ በጋራ ተስማምታቹ ለመኖር ያብቃቹ ፈጣሪ የሚሳነው የለም

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    2 жыл бұрын

    አሚን አሚን

  • @kokitube2172

    @kokitube2172

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kokitube2172

    @kokitube2172

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ ተምሪኝ እህቴ እኔም እደምርሻለው

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede97072 жыл бұрын

    ሕግ ሕግ ይላሉ የትኛው ህግ ነው?ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም ብዙሃኑ ሌባ ጉበኛ ናቸው እግዛብሄር ብቻ እርሱ ሃቁን ይፍረድ።

  • @sisaydebu8523

    @sisaydebu8523

    2 жыл бұрын

    Ethiopian hege yeleme endatleqe geze yefgale yedfawe kefu

  • @user-nb1yj7hs8z

    @user-nb1yj7hs8z

    2 жыл бұрын

    ወላሂ እኛ ሀገር ፍትህ የለም አላህ ሀቁን ያውጣላችሁ

  • @hajerhajer8279
    @hajerhajer82792 жыл бұрын

    ይሄ ሰው በጣም ያሳዝናል እድሜውን በስደት ጨርሶ ከብዙ ልፋትና ድካም አገሩ ቢመለስ ክህደትና ጭካኔ ነው የጠበቀው ለዛውም ከገዛ ወንድሙ በየቦታው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሰው ታመመ ተራበ ሲሰሙ ዘሩና ሀይማኖቱን ሳይጠይቁ ግልብጥ ብለው ያለቸውን ሲረዱና ሲተባበሩ እንመለከታለን የአንዳንዱ ስግብግብነት ደግሞ 1ሺ አመት ይኖር ይመስል ከልክ ያለፈ ነው ለማነኛውም የተበዳይ እንባ በከንቱ ፈሶ አይቀርም ግዜው ቢረዝምም

  • @user-wl3ut4gn4u
    @user-wl3ut4gn4u2 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ይህን እየሰማን እንዴት ብለን ነው ሰው የምንቀርበው እግዚአብሔር መልካም ነገር የምንሰማበት ጊዜ አምጣልን 🥺🥺🥺🥺

  • @Sarasara-tf7rs

    @Sarasara-tf7rs

    2 жыл бұрын

    አሜን ሰው በገንዘብ አይገኝም ምንም ቢሆን ዞሮ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @user-qr4hi3zq5p

    @user-qr4hi3zq5p

    2 жыл бұрын

    ከውጪ ሰው የበለጠ የእራስን ቤተሰብ ነው መጠንቀቅ

  • @user-wl3ut4gn4u

    @user-wl3ut4gn4u

    2 жыл бұрын

    @@Sarasara-tf7rs ትክክል እህቴ

  • @user-wl3ut4gn4u

    @user-wl3ut4gn4u

    2 жыл бұрын

    @@user-qr4hi3zq5p እውነት ነው

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    2 жыл бұрын

    😏😏ኢትዮጵያ ይምንግባው አትይም 😔😔😔😔አቤት አቤት ጠብቅን ከ ትንኮል 🤲🤲ማለት ነው 😔😔😔🥴🥴

  • @ethiopia7544
    @ethiopia75442 жыл бұрын

    የወንድሙ ሚስት እሳት ይንደድባት ሆዳም ናት ለልጆቻ እናት አትሁን በበሽታ ትመታ ዘሯ ይጠር እርጉም ናት በጣም አረመኔ💀💀💀💀💀💀

  • @hanihani6460

    @hanihani6460

    2 жыл бұрын

    Yeregeme yeregemal yelal kalu mejemeria matarat ayshalem?

  • @mahiyimesgen8981

    @mahiyimesgen8981

    2 жыл бұрын

    @@hanihani6460 mereja eko teletifual alayeshiwum videowun? Balegudayu tebestichew yinageralu kehadi aymeslum. Ye tanash wendimyew mist ende Elzabel kifu nat be sew hak genzeb wesagn kehonech. Yesew genzeb ye sew gulbetin yemibela mechereshaw ayamrim

  • @alemteka3149

    @alemteka3149

    Жыл бұрын

    አሜን ።።የሰው ገንዘብ እሳት ያድርግባት ፓራላይዝድ ትሁንና ሽባ ሆና ትቅር ።

  • @selamberhanu7404

    @selamberhanu7404

    Жыл бұрын

    አሜንንንን😢

  • @medit4997
    @medit49972 жыл бұрын

    አንድ ጋዜጠኛ ለማንም ያለመወገን ሙያዊ ግዴታ አለበት፤ ይህ ጋዜጠኛ ግን ወገንተኝነት አለበት፤ ሰውዬው ተበደልኩ እያለ ለሰዎቹ ይከራከርላቸዋል 🤔

  • @hshhsh8099

    @hshhsh8099

    2 жыл бұрын

    መከራከር አይደለም ሀቀጀ ነው የተናገረው

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    ስርሀትም የለውም እንጂ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi61322 жыл бұрын

    ስው ከእናቱ ልጅ በላይ ማንን ያምናል ከሰው በላይ ገንዘብ የበለጠበት ዘመን ነው ልብ ይሰብራል 😭😭

  • @FM-xx3lt
    @FM-xx3lt2 жыл бұрын

    መጨረሻ ዘመን ላይ ነን ያለነው እምነት የሌለበት ዘመን

  • @yordanoshaile6338

    @yordanoshaile6338

    2 жыл бұрын

    እዝግዬ፣ማሐረና

  • @yordanoshaile6338

    @yordanoshaile6338

    2 жыл бұрын

    አቤት፣የኔጌታ፣ይቅር፣ይበላቹ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube71902 жыл бұрын

    እኔም አለሁ ቤተሰቦቼ የሰራሁበት እየበሉ እንደጠላት ነው ሚያዩኝ አንዳዴ ግራ ይገባኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ቢቻ ፈጣሪ ለሁሉም ደራሽ ነው

  • @user-wl3ut4gn4u

    @user-wl3ut4gn4u

    2 жыл бұрын

    🥺🥺🥺🥺

  • @jemilakedir2854

    @jemilakedir2854

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ ሀላችንም ቁሥል አለብን

  • @arditube7340

    @arditube7340

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ ውድ ግን ብልጥ ሁኝ ኢትዮጵያ ያለ ሰው በስደት ለሚኖሩ ሰዎች አያስቡም በጭራሽ ሂወት አጭር ናት ማድረግ ያለብሽን በጊዜሽ አድርገሽ ማለፋ ነው

  • @Sarasara-tf7rs

    @Sarasara-tf7rs

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሁሉም ልብ ይስጣቸው እኔም ተከድቻለሁ በሁለተኛው ትምህርት ሆኖኛል

  • @arditube7340

    @arditube7340

    2 жыл бұрын

    @@Sarasara-tf7rs አይዞሽ በዘመድ መከዳት በጣም በጣም ያማል አምላክ እድሜ ከሠጠ በጤና ከቆምን እንተካዋለን ከሀዲው ግን እምነቱን ዝምድናውንም ጭምር ያጣል አምላክ በየ አላችሁበት ይጠብቃችሁ አይዞአችሁ 🙏♥

  • @mesidesign12
    @mesidesign122 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ጥርት ያልኩ ደሀ ሆንኩ። በውነት ከሚሰማው አንፃር እግዚአብሔር አላማ አለው ሲሰጥም ሲነሳም። በእናት ልጅ ከመከዳት ጥርት ያለ ድህነት በምን ጣእሙ።ይህንን እያያቹ አገርቤት ምንም አልሰራንም ብላቹ አትቆጩ። ዋናው ጤና።

  • @etagneterfe1426
    @etagneterfe14262 жыл бұрын

    ከሰደት ሲመለሱ የለፉበትን እንደማጣት የሚያም ነገር የለም ወንድሜ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣችሁ ያረብ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris2 жыл бұрын

    ለዝች አጭር አለም እንደዚህ መጨካከኑ....... በተለይ ቤተሰብን ልብ ይሰብራል !!!!

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g2 жыл бұрын

    በመተት እንዳይገሉህ የምን ወንድም ነው የኔ የእናቴ ልጅ መንትያ ወንድሜ ለውርስ ንብረት ብሎ መተት አድርጐብኝ ከሞትኩኝ እግዚአብሔር ያተረፈኝ በእውነት ይኽ ነገር ሚስቲቱን አለቅህም ፀበል ተጠበቅ ፀልይ ስገድ እግዚአብሔር ተማፀነው ወንድሜ በመተት ታስሮም ሊሆን ይችላል !!!እና እንዳይገሉህ አንተ ተጠንቀቅ ወንድሜ እውነት እውነት እልሀለሁ ወንድም የሚባል የለም !!!ሚስቱ መስተፋቅር አድርጋበት ነው የሚሆነው ቤተሰቡንም እንድጠላ ተደርጐበትም ይሆናል !!!

  • @Maryg05

    @Maryg05

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @AaAa-ti3cg

    @AaAa-ti3cg

    2 жыл бұрын

    ትክክል አላህ ይጠብቀው በስደት ተቃጥሎ በማርፍያው

  • @zooalbgoiii-fc1rz

    @zooalbgoiii-fc1rz

    Жыл бұрын

    ሚሥትዬዉ መተት አድርጋበት ይሆናል የዛሬ ሤቶች ለሀብት የማይሆኑት የለም

  • @mebratbeyanmehari7989
    @mebratbeyanmehari79892 жыл бұрын

    አይገርምም ቃኤል በየትም ቤት አለ።

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    ቀላል

  • @user-rd9yj5mi4s

    @user-rd9yj5mi4s

    2 жыл бұрын

    እውነትም ቃኤል በየትም ቤት አለ ይገርማል በጣም

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam63342 жыл бұрын

    አቤት የመጨረሻ ዘመን ማለት አሁን ነው ታድያ ማን ይታመናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠው

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir28542 жыл бұрын

    ሰው ሀገር ያለን ልጆች መቃት አለብን ሰጥተን እንዳልሠተን እረድተን እንዳልረዳን ተዋርደናል መሬት አለብን ወገኖቼ በገዛስጋችን ነው የምንዋረደው

  • @mamem3436
    @mamem34362 жыл бұрын

    ይቅርታ ጋዜጠኛው አልተረዳኸውም ለከሀጂዎች ትከራከርላቸዋለህ እንዴ የምታምነው ሰው ሲከዳህ ያኔ በደንብ ይገባሀል፡፡ፍትህ ለተከጂዎች

  • @asmiti.asmiti6407
    @asmiti.asmiti64072 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው አይዞህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ለልጆችህ ታስፈልጋቸዋለህ

  • @freweinirobso6516
    @freweinirobso65162 жыл бұрын

    በአሁኑ ሰአት ወንድም አይታመን እህት አይታመን ሁሉ ባዶ ነዉ ደምህን እንደ ሽንኮራ አገዳ መጠዉ ነዉ የሚጥሉህ እንም እንዳን 30 አመት USA ነዉያለሁት ግን እህቴ እና ልጆቻ እና የልጆቻ ልጆች ከምልህ በላይ በድለውኛል ተጠቅመው ነው ዩጣሉኝ ግን እመቤት ከወደቅኩበት አንስታ ከፍ ከፍ አረገችኝ ክብር ይገባታል አሜን አሜን አሜን

  • @blueblue8966
    @blueblue89662 жыл бұрын

    መከራችን እዩልን የሰው ሀገር ያለመኖርያ ፍቃድ የምንኖር ያለንን ሄደን ማየት የማንችል እየላክን የምናሰራ መጨረሻችንን አሳምርልን ድካማችን ከንቱ እንዳይሆን !

  • @etuandnattube6328

    @etuandnattube6328

    2 жыл бұрын

    Ehite ene limikersh yerasish account keftesh berasish kotibi enji beteseb minamin ayseram betam bzu sew yetegidaw begeza betesebu new bada aydelem

  • @meskeremtaye3131

    @meskeremtaye3131

    2 жыл бұрын

    Amen🙏🙏

  • @zooalbgoiii-fc1rz

    @zooalbgoiii-fc1rz

    Жыл бұрын

    አሜንንን ወላሂ ከባድነዉ😢😢😢

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel95202 жыл бұрын

    ልብ በሉ ይሄን የምትሰሙ!! ቤተሰባቹ ከሞቱ በህላ ወዲያውኑ ወራሽነታቹን እስወሰኑ ምንም ሀጢያት የለውም። እንዴት እየተቃጠልኩ ነው የሰማውት!!

  • @AsdAsd-in2qv

    @AsdAsd-in2qv

    2 жыл бұрын

    የዚህ ሰውዬ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው እኔም የጀመረው ሳውዲ በስደት ሰላሳ አመት በቤተሰብ ምክንያት በሰው ሀገር ወጥቼ ቀረው ይሄንን ስሜት አስበው ወይም አስበው ያማልልልል ይሄንን ታሪክ በእንባ ነው የጨረስኩት ለምን ቁስሌን ነካው

  • @rahellasahel9520

    @rahellasahel9520

    2 жыл бұрын

    @@AsdAsd-in2qv አይዞች የኔ እህት። ጠንክሪ በርቺ!!! ሰው የከለከለሽን አምላክሽ ይሙላልሽ!!

  • @user-dt4ec6jj4g
    @user-dt4ec6jj4g2 жыл бұрын

    አቤት ጊዜ ኧረ ክፉ ዘመን አልቆ ደጉን ዘመን ያጣልን

  • @user-br8gn2yx4p

    @user-br8gn2yx4p

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @felenuna8034

    @felenuna8034

    2 жыл бұрын

    ደጉ ጊዜማ ዱሮ ቀረ እኛ በከፋን ቁጥር ዘመኑም እየከፋ ደግ ሰው እያለቀ ክፉ ትውልድ እየመጣ ነው እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀናል

  • @mikot4439

    @mikot4439

    2 жыл бұрын

    Yesew new enji yegize kifu yelewm

  • @felenuna8034

    @felenuna8034

    2 жыл бұрын

    @@mikot4439 ያለቀ ጊዜና የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው ቃሉ ሊፈፀም ደግሞ ግድ ነው

  • @gfg4073
    @gfg40732 жыл бұрын

    የእናት ልጅ መከካድ ከመጣ ማንን ይታመን አይዛን አባታችን ከባድ ዘመን ላይነን

  • @mekdemayu
    @mekdemayu2 жыл бұрын

    ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን የተራብትን አብላልን የተጠሙትን አጠጣልን የታረዙትን አልብስልን የታሰሩትን አስፈታልን ሰላሙን አድነትን ፍቅርን አድለን ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹህ ይብዛ 🙏

  • @saraaamarech5920

    @saraaamarech5920

    2 жыл бұрын

    አሜን የኔ ልጂ፡ስወድሺ፡እድግ፡በይ

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre73842 жыл бұрын

    አረ አምላኬ ሆይ ይሄ መካካድ ጋሼ ሁሉም ቤት አለ እና ፈጣሪ ካሃጂዎችን ልብ ይሰጣቸው

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij5372 жыл бұрын

    አማና ሲጠፋ ቂያማ ቀርባለች ማለት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው 😔አሰተግፍሩላህ

  • @yetemarechitafa3216

    @yetemarechitafa3216

    2 жыл бұрын

    ጉልበት ሳይሆን ትእብት ነው የነፋው በጥጋብ የመጣ ሁሉን ይዞ ነው የምጠፋው

  • @ahlutube8472

    @ahlutube8472

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @user-dh1uw9us2z
    @user-dh1uw9us2z2 жыл бұрын

    ሆን ብሎ ነው ይህን ያደረገው ግን ባልና ሚስት ሞት አለ ከሞት ባሻገር ገሀነም አለ ገሀነም በመሬትም የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ።

  • @user-hp6gl5ne2g
    @user-hp6gl5ne2g2 жыл бұрын

    ስደተኞች የሆንን ልብ ያለው ልብ በል ቅድሚያ ለራስ ብራቹን ታቅፋቹ ቁጭ ንብረት ስታፈሩ በስማቹ ቢቻ።

  • @adu-genet
    @adu-genet2 жыл бұрын

    እገዳውስ እንዴት ነው በታገደ ቤት ብድር ሊወስድ የቻለው የሚመለከተው ክፍል ይሄንን ጉዳይ ማየት አለበት ።

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-de9px8vy9f
    @user-de9px8vy9f2 жыл бұрын

    ጋዘጠኛዉ ጀዝባነህ ሞራሉን ጠብቅለት ኢንሻ አላህ ሀቁን አላህ አያሳጣዉም

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v2 жыл бұрын

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ በአረብ ሀገር ስቃይ አይ ፈጣሪየ እግዚአብሔር የሀቅወትን ይመልስለወት እፍ

  • @user-bc6qu2fs9q
    @user-bc6qu2fs9q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቸ በአሁኑ ስአት እውነትን የሚፈርድ የሚሰጥ ሕግ የለም እውነተኛው ዳኛ እግዚአብሔር ነው ጭራሽ በአረብ ሀገር የምንኖር እህት ወንድሞቸ እናስተውል ገንዘባችነን በአግባቡ እናኑር ይህን ሰው ያየ እኔም እንደዚሁ እንዳልሆን ብለን እናስብ

  • @user-le8uf5sm9n
    @user-le8uf5sm9n2 жыл бұрын

    ወይ ፈጣሪ እህት ወንድም የማይታመንበት ጊዜ ያሳዝናል ማን ይታመን ቸሩ መድሀኒያለም ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ጠብቅልን ሰላሟን መልስልን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59202 жыл бұрын

    ኡፉ ኡፉ፡አምላክ፡ሆይ፡አሳርፈን፡ስደት፡ላይ፡ያለን፡ችግር፡ይበዛብናል፡ላባችን፡ሁሉም፡መብላት፡ይወዳል፡እኔም፡አንድአንድ፡የተጎዳውባቸው፡ስላለ፡ያማል፡በጣም

  • @mohammadyasintube8347
    @mohammadyasintube83472 жыл бұрын

    ፍትህህህ ሰውዲ ኢስር ቤት ለሚሞቱ ኢትዮጵያን ፍትህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @danak2367

    @danak2367

    2 жыл бұрын

    አባሳደር የለም እዴ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored84042 жыл бұрын

    ለዚወንድም መልስ የለኝም እድሜህን ያርዝምልህ ታሪክህ እቤቴ ስላለ ምንም መመለስ አልችልም😭😭😭 ለወንድምህ ልብ ይስጠው በየስዉአገሩ እየሰራን ንብረታችንን ለወንድም የምንሰጥ ልብ እናድርግ እህትህን ያለመጣልህ አደንቅአለዉ እናትህም ጭምር ናት ። ለኛስደተኛዎች እጉ ይስተካከልልን አገር ስንገባ የምንገፋበት እንዳንቺም ነገር የለም😭😭😭

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h2 жыл бұрын

    እግዚኦ ምን ይሻለናል። ክፋታችን በዝቶል ፈጣሪ ይቅር ይበለን ብዙ አመት ለማንኖረው ህይወት እንባላለን እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣቸው ሌላም እልለሁ 😥ፍፍፍፍፍፍትህ ለእስረኞች መተት አሰርቶበትነው ቤተሰብ እንዳይጠጋ። የመምህርተስፋዬ ገጠመኝ ያዳምጡ እውነት ፈጣሪ ያወጣዋል

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d2 жыл бұрын

    ህግ ለሁሉም ትክክል አይደለም ብር ይገዛቸዋል በኔ ቢተሰብ አይቻለው እውነተኛ ፈራች እግዚአብሔር ብቻነው

  • @eleniworku3153
    @eleniworku31532 жыл бұрын

    ፅበል ውስዱት ምንአልባት ሴትየዋንም አትመኑ ምንአልባት ገንዘብን አይታ አስደግማበት ይሆናል ለዛ ነው የራሱን ቤተስብ የጠላው መጨረሻው አያምርም ከራሱ ዘመድ ተራ ርቆ ይከብዳል

  • @ethiomiss3043

    @ethiomiss3043

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    2 жыл бұрын

    ምን ይታወቃል እሳን ካገባ ነው የተቀየረው

  • @genetgtekle8177

    @genetgtekle8177

    2 жыл бұрын

    በትክክል አይ ሴት

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher84482 жыл бұрын

    ሁሌም አረብ አገር ያለሰዉ የሚኖረዉ ለሰዉ ነዉ

  • @marthatube1001

    @marthatube1001

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @aminatendris6440
    @aminatendris64402 жыл бұрын

    ጋዘጤኛው የወረደ ነው አተ ለዚህ አትመጥንም ኡፍ በበረሀ ሲቃጠል ኖሮ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa53112 жыл бұрын

    ጠያቂው ምንም አይመችም ህግ እኩልነው ስትል እውነትህን ነው ? እኩል አይደለም ሲቀጥል ሰውዬው መሄድ የነበረበት እነምንተስኖት ጋር ነው ሲቀጥል ለሰዎቹ መፍትሄ የምትሆን ሰው አይደለህም ስለዚህ ወደ እርቅ ማዕድ ላካቸው ያንተን ንግግር መስማት ደበረኝ ሰውዬው ግን ያሳዝናል አይ ኢዮሀ ሚዲያ

  • @selamawitselma9116

    @selamawitselma9116

    2 жыл бұрын

    mntesnot eko new

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    ትክክል ሚክያስ የት ሄዶ ነው ይሄ ስርሀትም የለውም የአጠያየቅ።

  • @kidusfentahun432
    @kidusfentahun4322 жыл бұрын

    ድሮም በሴት የሚመራ ባል ለቤተሰቡ አይሆንም ይሄ ሴትአኩሪ ደሞ በህጉ መሰረት ታሸንፋላችሁ አይዟችሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳችኋል

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah20392 жыл бұрын

    _ኧረ ያረብ ፍቅርን መተሳሰብን እዝነትን አውርድልን ያረብ ውጭ ያላችሁ ጠበቅ ጠቀቅ በሉ ሰው ከፍቷል ሀቁን ያውጣልህ ወንድማችን እንደጎዳህ ፊትህ ይናገራል_

  • @adanechmelka813

    @adanechmelka813

    2 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው ግን ለበዳዩ ያደላ ይመስላል

  • @fatumaabdallah2039

    @fatumaabdallah2039

    2 жыл бұрын

    @@adanechmelka813 በጣም !!

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube96732 жыл бұрын

    እውነት አንጀቴን ነው የበላው ያሳዝናል ወንድሜ አይዞክ ፍርድ አለ ከላይ እገዚአብሔር ፍርዱን ይስጥክ ይችን ኮመንት ካየካት የናትክን ልጅ ወንድምክን ትልቅ ወንድም አባትክ ነው ያለፈበትን የኑሮ ወጣ ውረድ ታቀው አለክ ገንዘቤ ከሞት አያድንም ህይወት አይገዛም ሰው ደግሞ ሸክላ ነው ተሰባሪ ነን ባክህ ወደራስክ ተመልሰክ የሚስትክን ምክር ወደጎን ትተክ በስደት ተከራተው ለዚክ ላበቁት ወንድም እና እህትክ የሚገባቸውን ስጣቸው አንደቀን ትፀፀታለክ አይ ግን ለምን ከሰው ገንዘብን እናስበልጣለን ያማል አንዳንድ ሜስቶች ክፉ ናቸው ከቤተሰብ ለመለያየት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa34982 жыл бұрын

    ስለ እማምላክ ብላቹ ወገኖቼ ለዚህች ለማትረባ አለም ለኮንትራት ቤታችን ብለን ግፍ አንስራ የሰማይ ቤታችንን እናሳምር እባካቹ አረ ግፍ በዛ የኔ ስደተኛ ወንድም አይዞክ አምላክ በቅርቡ መልስ ይሰጥካል አይዞኝ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed78322 жыл бұрын

    በሰው ሀገር በሳት ተቃጥለን በአረብ ፊት ተገርፈን በብርድ ተጠብሰን እናንተ የኛን ብር ያለፈቃዳችን የምትበሉ የምትክዱን ሰዎች አላህ መርዝ ያድርግባችሁ

  • @user-pg6yp9lt4w

    @user-pg6yp9lt4w

    2 жыл бұрын

    amen

  • @se.a.5191

    @se.a.5191

    2 жыл бұрын

    አምን

  • @kariyawbariyaw7726

    @kariyawbariyaw7726

    2 жыл бұрын

    አሚን በየቤቱ ነዉ አላህ ቁጣዉን ይዉረድባቸዉ

  • @liyamogessara7282
    @liyamogessara72822 жыл бұрын

    ከባድ ነዉ እንደዉ ዘንድሮ ለማን ነዉ የሚታመነዉ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e2 жыл бұрын

    አንዳንድ መጋኛ የሆኑ ሴቶች አሉ በስዋም በሱም ቤተሰብ አስማምታ መኖር ስትችል የባልን ቤሰብ እንደ ጠላት ምታይ በሽታ ስታስጠላ ሚስት ምታሽከረክራቹ ወንዶችም ወንድ አትባሉም ወንድም መተኪያ የለውም ቤተሰቦችህን ማታከብርልህ ሴት አጠቅምህም ፈጣሪ ለሁሉም ልቦና ይስጥ ከሰው ብር በለጠ

  • @zizitino6797
    @zizitino67972 жыл бұрын

    አይ ገንዘብ የእናት ልጅ አይል የአባት ልጅ አይል በጣም ያሳዝናል ይህ አይነት ነገር በየሁሉም ቤት አለ ፈጣሪ ይሰውር

  • @menberebekele2374
    @menberebekele23742 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ካልፈቀደ ሰው የራሱን እንኳን መብላት አይችልም እኳን የወንድምንና የእህትን በውሸት ለመብላት ይቅርና ምናልባትም የሰይጣን ስራ መተት ይሆን ይሆናል እንዴት ሰው እህትና ወንድሙን ይክዳል ልቦን ይስጣቸው ባልና ሚስቱ

  • @chuni7267
    @chuni72672 жыл бұрын

    ተዉ ግን የገዛ እህትና ወንድማችሁን ሀቅ ከሚስታችሁ ወይም ከባላችሁ ጋር ተባብራችሁ የምትበሉ ሰዎች ግን ነገ በኔ በሉ። የእናንተም ልጆች እንዲሁ አይናቹህ እያየ በቁማችሁ ነው የሚወርሳችሁ። ምክንያቱም ሰው የዘራውን ነውና የሚያጭደው። ግፍ ፍሩ! እግዚአብሔርን ፍሩ!

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia39352 жыл бұрын

    ዘእምኑ የእናት ሎጆ የተጨካከኑበት ሆኖዋል ያሳዝናል ያሳፍራል ገንዘብ ጠፊ እላቂ ነው ስጋ እይፋቅም ሚስቶችም የቤተሰብን እኩል ባዓላንስ እድርጉ እናድርግ የዛሬው ባለሃብት የነገ ነዲያን ( የኔብጤነት ) መሆን ሳይመጣ ልእልጆችም ህግፍን እናስቀምጥ የእውነትን አምላክም ይፈርዳል እይቀርም ግፍ ጥሩ እይደለም የቁም መከራን ያመጣል ፍእትህ ለተበደሉ ይሰጥ ።

  • @rozayallou5348

    @rozayallou5348

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel95202 жыл бұрын

    እግዛብሔር ከፍ አያድርገው የልጆቹ አባት አያድርገው!! ያላሰበው ድብዳ ይድረስበት። ሚስቱም የልጆችሽ እናት አያድርግሽ!! በበሽታ ይቅጣሽ። ዘላለም አንኖርም። ክፉ!!😡😡😡😡😡.

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    መርገም ምንም አይጠቅምም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው።

  • @rahellasahel9520

    @rahellasahel9520

    2 жыл бұрын

    @@be8cab ሰው ካልቆሰለ የሰው ህመም አይገባውም። ማዕት ያምጣበት ከነ ቤተሰቡ!! ስትቆሲ ነው ቁስሉ የሚገባሽ!!

  • @saronayele7004
    @saronayele70042 жыл бұрын

    የመኪናውን ገንዘብ ተቀበለው የመኖሪያ ቤት ግን ደህና ጠበቃ ቀጥረህ የተበደሩትን እዳ እርሳቸው እንዲከፍሉ አድርግ

  • @Scratch50
    @Scratch502 жыл бұрын

    ሚስቱ አስደግማበታለች ወይም ጥሩ አርጋ ትሰጠዋለህ ይሄው ነው አሌሉያ አሜን

  • @mamiyena8673
    @mamiyena86732 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው አትቀበጣጥር እግ እኩል አይደለም ከሌለክ የለክም ኢትዮጵያ ውስጥ ሕግ የለም ወንድሜ አይዞ ቀን አለ ጋዜጠኛው እየነገረክ ምንድነው የምትቀበጣጥረው አታበሳጨው አይበላውም

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle55662 жыл бұрын

    ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ወደ ሰላሙ የጸጸት ልብ ምራቸው እርግማን ጥሩ አይደለም

  • @sarabekele6589
    @sarabekele65892 жыл бұрын

    የሚያሰጠላው የአገራችን ህግ ተሰፋ ከቆረጥ በዋላ ነው የሚፈፀመው ወንድሜ እግዛብሄር ይርዳክ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu18642 жыл бұрын

    ፈትህ ለነዚህ ሰዋች በጣም ነው ያሚሳዝነው ያውነት ያማል

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim39012 жыл бұрын

    በጣም ጡሩው ኘሮግራም ነው እዮሀ ሚዲያ እስኪ ይሆንስ እና ባለቤቱን አቅርባቸው እስኪ እሚሉትን እንስማ ያለውን እውነታ ፍቄ አብራርቶታል

  • @user-ug3rs4jk3w
    @user-ug3rs4jk3w2 жыл бұрын

    ሀራም ወላሂ ምነካው በአላ አባቴ አብሽሪ የዋህ ምንም አይሆንም ሁሉም ነገር ለአተ ይሆናል ነገሮች ሁሉ እዳላሰቡት ይሆናሉ ለኸይር ነው ባባዬ ወላሂ ይከብዳል ሱብሀን አላህ

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    2 жыл бұрын

    አወ ወላሂ የዋህ ነው አላህ ቀልብ ይስጠው

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim39012 жыл бұрын

    አይ ሚሚየ የኔ እናት ደበደቦት ሚስትቱው ልቦና ይስጣት

  • @hananlove3062
    @hananlove30622 жыл бұрын

    ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን በገዛ ወንድም እንዲ መበደል ይገርማል አይዞህ ወንድሜ 😭😭😭

  • @addistube8191
    @addistube81912 жыл бұрын

    እውነትን ይዘህ ነው የምታለቅሰው ጉዳይህን በደንብ ስለማውቀው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-wl2oj3gm1j
    @user-wl2oj3gm1j2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠዉ ወንድም ያልታመነ ማን ሊታመን ይችላል ፈጣሪ ይልፋትንን ይክፈልህ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim39012 жыл бұрын

    አይ ፍቄ የኔ የዋህ በመካከላችሁ ያለውን ችግር አላህ ይፍታው

  • @selaki333
    @selaki3332 жыл бұрын

    ለጉልበተኛው ጉልበተኛ ይዘዝበት ምንም ቢያደርገው 15 አመት የሚበልጥ ወንድምን ማስፈራራት ተገቢ አይደለም ገንዘብ አላቂ ነው

  • @user-mo5lq4yw9w
    @user-mo5lq4yw9w2 жыл бұрын

    አይ ሰዎችየ እባካችሁ ከምናየው ቪዶ እንማርበት

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z2 жыл бұрын

    የስደት ብር እንዴት እንደሚገኝ አውቀዋለሁ😢 እግዚአብሔር ከሚጸየፋቸው ነገሮች አንዱ በወንድማማቾች ላይ ጠብ ምትዘራ ምላስን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b2 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድማችን። ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ነዉ የሚገጥሙን ነገሮች ሁሉ። የመጨረሻዉ ዘመን ነዉ። ለራስህ በረሀ ሲበላህ ኑረህ እንደደከምክ ታስታዉቃለህ። ስኳርና ደም ብዛት ሲገናኙ እድሜ ያሳጥራሉ። ለልጆችህ ክረምላቸዉ። እኔም በወንድሜ ሚስት ብዙ መከራ ተቀብያለሁ።እንደ ደመኛ ሆናብኝ ወንድሜም ፍርደ ገምድል ሆኖብኝ ህይወቴ ተበላሽቶ አገር ቤት ገባሁ። ሳይደግስ አይጣላም ሆነና ነገሩ ጥሩ ያላሰብኩት ነገር እግዚአብሄር ሰጠኝ። ለመልአኩ እሩፋኤል አልቅሰህ ንገረዉ! አቤቱታህን እግዚአብሄር ፊት እየተማፀነ ያቀርብልሀል።

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu32512 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናውን ያራራልህ ወንድምህን ፍቅር ያሸንፋል!!!!

  • @ejdhd3666
    @ejdhd36662 жыл бұрын

    የጉድ፣ቀን፣አመሽ፣አሉ፣ጉድ፣ኮነው፣ታድያ፣እህት፣ወድም፣ያልታመነ፣ማን፣ሊታመን፣ነው፣ፈጣሪ፣ሆይ፣ልቦና፣ስጠን

  • @exodusexodus8636

    @exodusexodus8636

    2 жыл бұрын

    Lagide nawe enje yamitamane sawe yellamme

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma57422 жыл бұрын

    ሰውዬው ያስታውቃል ተቃጥሏል።

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m2 жыл бұрын

    መጨረሻችንን ያሳምርልን የሚሰማዉ ሁሉ ከባድ ነዉ አባቴ በስደት የተንከራተተ ያቀዋል ሀገር ያሉት ልቦና ይስጣቸዉ ኢትዮጵያ ያሉ ሁሉ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn41832 жыл бұрын

    እንደዉ ዘንድሮ የማንሰማዉ ነገር የለም ሰዉነት የሚባለዉ ነገር ግን ጠፋ አደል ገንዘብ ሀብትን ሆነ የምናስቀድም ሱብሀን አላህ 😥🤔

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 жыл бұрын

    መተዛዘን መዋደድ መተጋገዝ ድሮ ቀረ አሁንስ እርስበርስ ተጨካከን ለዝች ለቀሪ አለም አላህ ልቦቻችንን እሩህሩህ ያርግልን

  • @asnakuashagre3871
    @asnakuashagre38712 жыл бұрын

    ወድሜ እግዚአብሔር ይፈርዳል የዘመኑ እሕትና ወንድም ወርቅ ላበደረ አመድ ነው የሚመለሰው ግን በእርግጠኝነት የምነግርህ ሳይውል ሳያድር ፍርዱን የገኛሉ በተጨማሪ የመልሕ ጉዳይሕን ለጠበቃ ብቻ ጥለሕ እዳትቀመጥ ለምን ብትል ፍርድቤት አብረሕ መሔድ የሚባለውን መስማት ባንተ በኩል የሚመለሠውን መልስ በደንብ መመልከት ለምን በትንሽ ስሕተት ብዙነገር ስለሚበላሽ በተረፈ አይዛችሁ እውነት ትዘገያለች እንጂ አትሞትም ።

  • @user-cl1jr1ob9n
    @user-cl1jr1ob9n2 жыл бұрын

    እኔም ሴት ነኝ ግን እግዚአብሔር ቅንቅናም እና አረመኔ ሚስት ከመሆን ይጠብቀን አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይፈርድልሀል።

  • @user-mj9iz5io5b
    @user-mj9iz5io5b2 жыл бұрын

    የኔ አባት እያለቀስኩ ነው የሠማሁት ግን ጋዜጠኛው ስርአት ያዝ ስደት ላይ ተሰቃይቶ ያፈራውን በክህደት ተበልቶ እያየህ ከበዳይ ጎን መሆን ምን ይባላል እ

  • @hawibalcha2721
    @hawibalcha27212 жыл бұрын

    ስዎች ክፍ ግዜ ላይ ደርስናል ብታምኑም ቦታምኑም ማን ይታመናል ከናት ልጅ ወድያ የተረዳውት ነገር ልጁ የሆነ ነገር ተደርጋል ወዶ አይመስለኝም

  • @fikreteru6742
    @fikreteru67422 жыл бұрын

    ተሰደን ሽንት ቤት ጠርገን ቤተሰብ እንረዳለን ብለን ለእራሳችን አንድ ነገር ሳአናደርግ ሳናርፍ በገዛ ብራችን የቤተሰው ጠላት ገዛን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @enseratube2295
    @enseratube22952 жыл бұрын

    ሱቡሀን አላህ ከወንድም ከእህት በልጦብህ ነዉ ገንዘብ ወንድሜ አስተውል ገዘብም ንብረትም በህይወት እስካለን ልንመካበት እችላለን ግን ሞት የመጣለት ሚስት ልጅ ወዳጅ እኳን አይከተልህም የሰራህው ስራና አተ ብቻነው ምትቀሩት አስተውል በስደት ተቃጥለው የመጡ ውንድም እህት ሀቅ አትብላ ለዱኒያ ብለህ ለኮትራት አለም ብለህ

  • @teyo9965
    @teyo99652 жыл бұрын

    ለወንድሙ ነው ማልቀስ በህሊና ፀፀት ለማስቀይው ወንድሜ እውነት ከአለህ ተሸንፎልህ እግዚአብሔር የረዳህ

  • @galaxyj7core589
    @galaxyj7core5892 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ የስደትን ነገር ያየ ያውቀዋል ጋዜጠኛው ግን ትንሽ ስነ ስርሀት ይጎድልካል ብሶቱን ማዳመጥ ነበረብክ አጠያየቅክ ይደብራል ምነው ጉቦ በልተካል እንዴ ህግ ለሁሉም አንድ ነው ትላለክ ለደሀ ፈጣሪ ነው ዳኛው

  • @likukebede8440
    @likukebede84402 жыл бұрын

    ታሪኩ አሳዛኝ ቢሆንም የወንድምህን አስተያየት ሳንሠማ እህትህ ሳትቀርብ ያንተን ብቻ ሰምቶ አስተያየት መስጠት ትንሽ ይከብዳልok ለማንኛውም ለዚህች ከንቱ አለም ሲቀር ለሚቀረው ብትስማሙ ይሻላል

  • @dinatube6757
    @dinatube67572 жыл бұрын

    እግዚኦ በጣም ያሳዝናል እንዴት እንደዚህ ያደርጋል 😭😭የኔ አባት አይዞህ በጣም አሳዘነኝ በዚህ እድሜው የሰራውን ቁጭ ብሎ በሚበላበት ግዜ እንደዚህ አከራተተው ፍርዱን ለእግዚአብሔር ስጠው

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x2 жыл бұрын

    እኔ እምለው ግን ኢትዮጵያውያን ስንባል ከመቼ ወዲህ ነው እንዲህ እምነታችን ባህላችን፣ማንነታችንን ሽጠን የበላነው? መች ነው ከሀዲ የሆነው?ፈጣሪ ይታረቀን🙏

  • @saronabebe4971

    @saronabebe4971

    2 жыл бұрын

    Gazetegnawu dedeb nek

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    ቆየን እኮ

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፍረድ ።በተለይ ሚስቱ እግዚአብሔርን ባለመፍራቷ የስራዋን ይሰጣታል። ወንድሜ እግዚአብሔር ወ አብሮህ ይቁምልህ ።እርሱ ሞገስ ይሁንህ። እነሱ ገንዘብ አላቸው።

Келесі