@TamagneShow with Tilaye Gebre Part 2 | ታማኝ ሾው ከጥላዬ ገብሬ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Tilaye Gebre Part 2 | ታማኝ ሾው ከጥላዬ ገብሬ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZread
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZread Channel
KZread
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 25

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809

    በጣም ግሩም መቆያ ትዝታ ከመጫሩም ባሻገር የነበረዉን ዘመን ምን ያክል በጎ ጊዜ ያሳያል ደስታችዉ ይጋባል አቦ ኑሩልን::

  • @dd51199
    @dd51199

    በጣም እናመሰግናለን ታማኝ።ጥላዬ ገብሬ አይዶላችን ከ ነበሩ ጥቂት ሳክስፎኒስቶች አንዱና ትልቁ ነበር፣ይህን ስል ከ 1960 እስከ 1967(68) ማለቴ ነው።

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180

    ወንድማችን ታማኝ ምንጊዜም የኢትዮጵያ ከያንያንና የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታ ነህ! ፈጣሪ ይጠብቅህ። እባክህን ካንተ የተሻለ ለሙዚቃና ሙዚቀኞች እውቀት ያለው የለምና ስለ ታላቁ ተስፋዬ ገብሬ ታሪክና ስራዎች ለዚያ ዘመን ቅርበት የነበራቸውን ሰዎች ጠያይቀህ አቅርብልን። ማርቆስ ተግይበሉ የተባለ በአሜሪካ ነዋሪ የሆነ ወጣት "ተስፋዬን ፍለጋ" በሚል ርዕስ ድንቅ መፅሀፍ አቅርቦልናል። ነገር ግን ስለተስፋዬ ብዙ ሊዘመር ይገባል። እባክህን ወንድማችን።

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746

    የምንጊዜዎቹ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ሁሌም 🙏 መኩሪይችን ናችሁ ኑሩልን 💚💛❤️ ✌️👏👍

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z

    ❤❤❤ You know I am learning a lot of my motherland music history through these interview. Growing up, who imagine music involved more than the vocalist. It's a shame we don't teach our kids our own history. History in every aspect of it. Only, a few Ethiopian actually carry on the modern Ethiopian music and still we don't know their stories. ❤❤❤

  • @benai5241
    @benai5241

    Waw Telaye Gebre one of the best saxophonist 🎷🎷thank u Tamagne

  • @johnnyberhanu5946
    @johnnyberhanu5946

    Great. Personality. Very kind heart

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514

    ውድ ታማኝ እነዚህ ብርቅዬ ሙዚቀኞችን እባክህ አሰባስባቸውና እናመስግናቸው ሲያልፉ እንዳንቆጭ።

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918

    ምርጥ ቃለ መጠይቅ ነው። ጥላዬ በጣም እንወድሀለን። ከሰላም ስዩም ጋር አንድ ኢንስትሩመንት በጋራ ብትሰሩ በጣም ተቀባይነት የሚኖረው ይመስለኛል።

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q

    ጥለዬ ገብሬን በጣም አድናቂው ነኝ

  • @user-br8pp4ru2h
    @user-br8pp4ru2h

    ውውውውውውው ጥልዬ ምርጥዬ

  • @Bio650
    @Bio650

    ጥላዬ ገብሬ የጥላሁን ገሠሠ ሱዳን ላይ ቀይ ሸሚዝ ለብሶ እይዋት ስትናፍቀኝ የሚለው ዘፈን ላይ ይታያል

  • @AssefaYirga
    @AssefaYirga

    ታማኝዬ የአንተ እና የዝግጅትህ አድናቂ ንኝ::

  • @seifehaileselassie3290
    @seifehaileselassie3290

    Wow, best interview 👏 🙌

  • @user-br8pp4ru2h
    @user-br8pp4ru2h

    ሳክስፎን ሰፊ ደረት ትልቅ ሳምባ ይፈልግ ይሆን?

  • @tufaayansa9151
    @tufaayansa9151

    Hi Tammee , can you bring Artist Sefalig Ayalew on your show? Because she’s very far away from music. I love ❤️ her music 🎶

  • @danielgebreselassie7986
    @danielgebreselassie7986

    Tamage yetale. Fano segeba Hager zem ale.

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918

    የጥላሁን ገሰሰ የአሜሪካን ቱር ላይ ጥላዬ ገብሬ፣ ቴድሮስ ምትኩ፣ ታምራት ሎቲና አበጋዝ ሽኦታ ማህተማቸውን አስቀምጠዋል. የወደፊቱ ትውልድም በምስል እንዲያውቃቸው ጭምር አድርገዋል።

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f

    ታማኝ አፍ ብቻ ይመስለኝ ነበር ሳክሶፎን ክራርር እስክስታ ይህን ሁሉንም ብሄር ድርድር ሁለገብዩ ችሎታ የስላ አንደበት የስላ እእምሮ

  • @netsanetbelay5451
    @netsanetbelay5451

    ታማኝ ሳከብርህ

Келесі