@TamagneShow with Feleke Hailu Part 1 | ታማኝ ሾው ከፈለቀ ሀይሉ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]

Ойын-сауық

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Feleke Hailu Part 1 | ታማኝ ሾው ከፈለቀ ሀይሉ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZread
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZread Channel
KZread
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 25

  • @benai5241
    @benai52416 ай бұрын

    What a great musician 👍 ይሄን ሁሉ ዕውቀት ይዘህ ያንተ ደረጃ international high level musician or groups ጋር ነው መስራት ያለብህ Good luck

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal6096 ай бұрын

    ፈለቀ ሃይሉ የአባቱ ልጅ ❤ አባትህ የሚሰሩትን የሚያቁ እና የሚችሉ ልጃቼውን መንገድ ያሳዩ ትልቅ አባት እኔ ደግሞ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ እናመስግናለን እላለው እንዲህ አይነት ልጅ ለሃገራችን ስለሰጡን

  • @mulugetahaile3358
    @mulugetahaile33586 ай бұрын

    ፈለቀ ሀይሉ ድንቅ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ሰው።

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus74046 ай бұрын

    እጅግ በጣም ድንቅ ወደር የማይገኝለት ታላቅ የጥበብ ሰው ነው።የጨዋነት ጥግ፡የእውቀት ጥግ፡የሰው አክብሮት ጥግ፡ስነ-ስርዓቱ።ሰው አክብሮቱ።ለሙያው ያለው ፍቅር ብቻ የተሟላ ሰው ነው ማለት ይቻላል ፈለቀ ሐይሉ ለሀገራችን ሙዚቃና የጥበብ ስራ እጅግ ተኪ የሌለው ዘመን አይሽሬ ስራ በመሰራት አሻራውን አስቀምጧል ግን ማንም ስለሱ ድካም ሲዘክረው ሲያመሰግነው አላየነም።ስራዎቹ ግን ዘላለም፡ይዘክሩታል።አገሪቱማ የሰራላታን ዞር ብላ አታይ።ብቻ ለድካምህ ለጥረትህ ሁሉ ብድግ ብለን እጅ ነሳን እናመሰግናለን።ሀገርም በእናንተ ጊዜ ቀረች።ቀሪ ዘመንህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ የተባረከና በደስታ የተሞላ ይሁን።እንወድሀለን እናከብርሀለን።እናመሰግናለን ታማኙ

  • @fikertgsatdik3453
    @fikertgsatdik34536 ай бұрын

    የሙዝቃ ጀግና

  • @eshetufeseha3210
    @eshetufeseha32106 ай бұрын

    ሊወደሱ የሚገባቸዉን ግን ተገቢውን ውዳሴ ያላገኙትን ባለሞያዎችን በማቅረብህ ታማኝ አንተንም ልትወደሥ ይገባሀል።

  • @user-px5ok5zw7c
    @user-px5ok5zw7c6 ай бұрын

    ፈሌ ድንቅ ሰው

  • @ehitebelete4776
    @ehitebelete47766 ай бұрын

    You are right

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv6 ай бұрын

    He is a great 🎵

  • @ethiopia6721
    @ethiopia67216 ай бұрын

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ስራዊት ነው ያለምንም ጥርጥር ያሽንፋል ፋኖ ጀግኖቻችን ድል በድል ሆነዋል ::

  • @zewedu7194

    @zewedu7194

    6 ай бұрын

    Are you talking about Ethiopia?. Thanks

  • @user-gy4lq1id1z

    @user-gy4lq1id1z

    6 ай бұрын

    Take break from social media. You talk with emotions. Try to learn thinking critically. FANO is fake created to distrub good Ethiopian.

  • @anumars9938
    @anumars99386 ай бұрын

    Hi tamagn i want you to invite music Arranger Mitiku tefera

  • @ethiopixs5121
    @ethiopixs51216 ай бұрын

    ምንድነው መታመን??

  • @donkeysimplyenglish.123
    @donkeysimplyenglish.1236 ай бұрын

    CHAMA LASH!!

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku9586 ай бұрын

    ፈሌ የአዲሱ ገበያው

  • @user-yf4nh3wy5d
    @user-yf4nh3wy5d6 ай бұрын

    ታምሻ ፈሌ ያልተነገረለት ! ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉት ጥቂት ሁለገብ ሙዚቀኛ አንዱ ነው ፈሌን በቅርበት ከሚያውቁት አንዱ ነኝ በ ኤክስፕረስ ባንድ ውስጥ ሳውንድ ማን በመሆን በትንሹ 10 አመታት ያህል ከባንዱ ጋር ሰርቻለሁ እና እዛ ባንድ ትንሽ ታለንት ይ ዞ የመጣ ሙዚቀኛ በባንዱ አባላት ተገርቶ ፌመስ ያልሆነ ሙዚቀኛ የለም ለምሳሌ አንጋፋው ( ቴዲ አፍሮ ! አብዱ ኪያር ! ትግስት በቀለ ! ጆን ራጋ ! ዘሪቱ ! ቤቲ ጂ ! ሄኖክ መሀሪ ! ትእግስት አብሮ አደጌ ! ሌሎችም ያልጠቀስኮቸው ድምፀውያን ይገኙበታል በ nightclub ውስጥ እና በ recording ዝናኛውን ዳዊት መለሰ! ሀይለየሱስ ! ቴዲ አፍሮ ! ሸዋንዳኝ ! ፍፁም.! አብዱ ኪያር ትእግስ በቀለ አበባ አሁን እንግሊዝ አገር ያለች.! ጁዳ ! ሌሎችም ምርጥ ድምፅያንን ያጂበ በሰርግና በባዛር ዝግጅት ከቀደምቶቹ ከሴቫንስ ባንድ ቀጥሎ ዝናን ያተረፈ ያልተነገረለት ምርጥ.! ባንድ ኤክስፕረስ ከመስራችቹ አንዱን ፈለቀ ሀይሉን ስላቀረብክልን በተመልካች ስም ከልብ አመሰግናለሁ እኔንም ድራም እንድለምድና እንድጫወት ማለት ልክ እንደ ታማኝ በየነ ድራመር ሲያረፍድ ሲቀር ቦታውን በመተካት ልምድ ያላቸው ድራመሮች እስኪመጡ በመሸፈን የበኩሌን ለባንዱ አስተዋፆ አበርክቻለሁ በዛውም ባልገፋበት ለማንኛውም ፈሌ ጤና ከእድሜ ጋር ከነመላው ቤተሰብ እመኛለሁ ❤❤❤❤

  • @orionmengistu452
    @orionmengistu4526 ай бұрын

    ሙያን ለሙያተኛ ይሰጥ ለካድሬ ሳይሁን

  • @user-ei2ug7wi3p
    @user-ei2ug7wi3p6 ай бұрын

    Tamagn BeYene Yishalal Te Hulum media

  • @awdarda
    @awdarda6 ай бұрын

    ከአረጁ አይበጁ:: ያንተን ሾው ወሬ እንደ ትግል ማዘናጊያ አድርጌ ነው የምቆጥረው:: ጊዜህን ካጠፋህ አይቀር የፋኖ ተወካዮችን አቅርበህ ስለትግሉ ኢንተርቪው አድርግ:: ለኢንተርቪው ገንዘብ የሚያስፈልግ ከሆነ እንከፍላለን:: መቸም ያለጥቅም አትሰሩም ብየ ነው::ድል ለፋኖ!

  • @user-gy4lq1id1z

    @user-gy4lq1id1z

    6 ай бұрын

    Sir, take a break from social media. You sounds to idiotic.

  • @addiszemen1637

    @addiszemen1637

    6 ай бұрын

    ለሁሉም ጊዜ አለው ሲባል አልሰማህም

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv6 ай бұрын

    Esti Eliase Bekele drummer/roha-Rxpress/ yte endale felegina gabezelen.thank u.

Келесі