@TamagneShow with Teshome Asegid Part 2 | ታማኝ ሾው ከተሾመ አሰግድ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]

Ойын-сауық

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Teshome Asegid Part 2 | ታማኝ ሾው ከተሾመ አሰግድ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZread
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZread Channel
KZread
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 13

  • @eshetufeseha3210
    @eshetufeseha32104 ай бұрын

    ታማኝ፣ ፕሮግራምህን በጥሞናና ሙሉ ደሰታ በተሞላበት መንፈሰ እከታተለዋለሁ። በዚህ አጋጣሚ ምሰጋናዬን ለመቅረብ በመቻሌ በጣም ደሰተኛ ነኝ። ደፈርከኝ አተበለኝና እባክህ እንግዶችህን በአቀማመጥ ከፍታ ከአንተ እኩል አሰቀምጣቸው። ወደታች ዝቅ ብለህ ሰታዋያቸዉ ለተመልካች ትንሽ ይረብሻል።

  • @eliaskassa3447
    @eliaskassa34474 ай бұрын

    ሁሌም ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ።❤

  • @Thobi587
    @Thobi5874 ай бұрын

    Melkam Sew , zemenih Yibarek Artist Teshome Asegid, ebbifami !!! we love you!!! Thank you Tamagn

  • @marthabekele2138
    @marthabekele21384 ай бұрын

    What a 💎💎💎 ❤❤❤

  • @achi399
    @achi3993 ай бұрын

    😢❤

  • @achi399
    @achi3993 ай бұрын

    ❤❤

  • @achi399
    @achi3993 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @tsehayegebreselasie385
    @tsehayegebreselasie3854 ай бұрын

    ሰላም ታማኝ እንደት ነህ?ድሮ እማውቃቸው ኣርቲስቶችን ስታቀርብ ታርካቸውን ለማወቅ ስለምፈልግ ኣየዋሎህ፡ላንተ ያለኝ ጥያቀ ለምንድን ነው የኣማራ ብሀረሰብ ተወላጀ የሆኑትን ብቻ የምታቀርበው?

  • @berhanemoges389
    @berhanemoges3894 ай бұрын

    አዲስ ፍቅረኛሞች ወሬ እያወሩ ነው.... ልጅቷም አለች : ~ እስካሁን ሰለኔ አወራህ እስቲ አሁን ደግሞ ስላንተ እናውራ....... "ለምንድነው የምትወደኝ? " አላለችም! 😅😅

  • @natandane4047
    @natandane40474 ай бұрын

    ታማኝ ማለት በቃ የተዋጣለት አርቲስት ነው ያማለት አርትን በፍቅር ከመውደድም በላይ ነው ይገርማል

  • @esmaielgessa8746
    @esmaielgessa87464 ай бұрын

    ልጆች ግን የሉትም?

  • @lilihagos8845

    @lilihagos8845

    4 ай бұрын

    That’s personal

  • @Worky-N
    @Worky-N4 ай бұрын

    ጋሽ ተሾመ አሰግድ ዘመን ተሻጋሪ አርቲስት

Келесі