ለምወደው ለጀግናው ባሌ ታማኝ በየነ ገና ብዙ ዘፈን እዘፍንለታለሁ ይገባዋል...ተወዳጅዋ ድምፃዊት ፋንትሽ በቀለ ...አዝናኝና ቆይታ.. | Seifu on EBS

አርቲስት ና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ... bit.ly/3wKLC52
ተወዳጅዋ ድምፃዊት ፋንትሽ በቀለ …. አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 369

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    የታማኝ ንግስት የኔ ደርባባ ስወድሽ እንኳን ወደ እናት ሐገርሽ በሰላም መጣሽ መልካም የእናቶች ቀን ለሑሉም እናቶች 🙏🙏🙏

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78262 жыл бұрын

    መልኳ እና ቅላትዋ የበዛባት ነግስት ፋንትሽ በቀለ አቤት ስነምግባር ለሰው ልጅ ያላት ክብር በጣም ደስ ትላለች ክበሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ለታማኝም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @ananaTube9529
    @ananaTube95292 жыл бұрын

    ተወዳጅ ሰው ነው ያቀረብከው እሁድ ምሽትን እንድንወደው ያደረገን ፕሮግራም ነው እንኳን ለ10 ኛ ዓመት አደረሰህ

  • @abukeman7274
    @abukeman72742 жыл бұрын

    WOW እውነትም ባል እና ሚስት ከ አንድ ወንዝ ይቀዳል የኢትዮጵያ ኩራቶች ረጅም እድሜ ለ ፋንትሽ እና ለታማኝ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi47952 жыл бұрын

    ፋንትሺ ከነባለቤትሺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo98882 жыл бұрын

    የነበልባሉ ታማኝ በየነ ንግስት ፋትሽየ የሴት ወ/ሮ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ከነ ባለቤትሽ በስራወችሽ አትጥፊብን ነይልን ❤️😘

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x2 жыл бұрын

    በጣም እምንወዳትን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፋንትሽ በቀለን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን! ይልመድብህ እንደዚህ አይነት ሰዎችን አቅርብልን።

  • @bettysheger976
    @bettysheger9762 жыл бұрын

    ፋንትሽዬ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ታውቂያለሽ በጣም ሰው አክባሪ ሰው ወዳጅ ልቧ ንፁህ መልካም ሴት ደግ አዛኝ የፍቅር ተምሳሌት ምርጥ ሴት እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤💕❤🌺🌺

  • @bf7767
    @bf77672 жыл бұрын

    የታማኝ ንግስት❤🙏ታማኝችን ጠፍ በሰላም ነው

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox2 жыл бұрын

    ዋው ሰይፍሻ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነው ያቀረብክልን ዬታማኝ ንግስት ፋንትሽዬ እረጅም እድሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከነቤተሰብሽ 🙏

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede92032 жыл бұрын

    ፋትሽዬ ከእነ ባለቤትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra58882 жыл бұрын

    ትልቅ ክብር የሚገባት ሚስት እናት

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b2 жыл бұрын

    ጨዋነትሽ አስተዳደግሽን ይመሰክራል።ታማኝ እንዴት ብትመረቅ ነዉ ይችን እንቁ እጅህ ላይ የጣለልህ? በዚህ ላይ ወላድ። ቀናሁብህ💚💛❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d2 жыл бұрын

    በመጀመሪያ በጣም በጣም ነዉ ፋንትሽንና ታማኝን የምወዳችሁ የማከብራችሁ። እዉነትሽን ነዉ እህቴ ፋንትሽ መቻቻልንና አርቆ ማሰብ ካለ መቶ አመት መኖር ይቻላል።

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke31502 жыл бұрын

    መልካም የእናቶች ቀን በሕይወት ለሌሉትምበገነትያኑራቸው ፡ እርጋትሽ ደስ ሲል እንኳን ደህና መጣሽ ደርባባ እርጋታሽ ደስ ሲል

  • @tsehayyeethiopia4714
    @tsehayyeethiopia47142 жыл бұрын

    ከአንዳንድ ጀገና ወንዶች ጀርባ ብዙ ጠንካራ ሴቶች አሉ. አንዷ አንቺ ነሽ,የዚህ ዘመን እቴጌ ጣይቱ እረጅም እድሜ ከንጉስሽ ጋር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FanaProductions
    @FanaProductions2 жыл бұрын

    በአለም ዙሪያ ያላችሁ መተኪያ የሌላችሁ ውድ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetteferi9552
    @genetteferi95522 жыл бұрын

    ፋትሽዬ የሰፌሬ ሰው ስላየሁሽ በጣም ነው የምወድሽ።

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer792 жыл бұрын

    ፋትሽዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል እረጅም እድሜ ላቺና ለታማኝኝ የጠፋ ታማኛቸን በሰላምነዉ እረጠፍቷል እንየዉ እንስማድምፁን

  • @merontedi7120
    @merontedi71202 жыл бұрын

    አክስቴ እና ጋሼ ቢኖሩ ብዬ ተመኘሁ ሁሌም የሚናፈቁ ሰው ወዳጆች ናቸውና ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑረው !የነሱ ልጅ በመሆንሽ ብቻ ትወጀዳለሽ

Келесі