"ታላቅን ነገር " አዲስ ዝማሬ ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ኖላዊ ኄር ከቁጥር 4 አልበም፤ ድንቅ ዝማሬ Zemari hawaz tegegn new song 2022

ለእኛ ተተደረገልን ታላቅ ነገር ወደር እና አቻ የማይገኝለት ማንም ሊያደርግልንም የማይችለው ከዘለአለም ሞት አምልጦ ወደ ዘለአለም ሕይወት መግባትን ሕይወትን ማግኘትን አድርጎልናል። ይህ እጅግ ታላቅ ነገር ነው ከሁሉ የበለጠ።
መዝሙር 126
² በዚያን ጊዜ አፋችን ደስታን፥ አንደበታችንም ሐሴትን ሞላ፤ በዚያን ጊዜ በአሕዛብ ዘንድ፦ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገላቸው ተባለ።
³ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን።

Пікірлер: 51

  • @user-ep3wx6ex8r
    @user-ep3wx6ex8r2 жыл бұрын

    ማን ያድነኛል ስል ስጋ በስጋ ህግ ሲስበኝ ወድቄ ፍቅር ቅዱስ ልጅህ ፀጋው አንስቶኛል ሆኖልኛልፅድቄ የቁጣ ልጅ ሆኜ በሞት እንዳልነበርኩ ያሰረው ኩነኔ ዛሬስ በአንድ ልጅህ ነፃ ወጥቻለሁ ተውቧል ዘመኔ እድን ዘንድ ወደሀልና ላጠላኝ ፍቅርህ ፀና በቅዱስ አጠራርህ ደመርከኝ በመንፈስህ እግዚአብር ታላቅን ነገር አደረገልኝ❤አሜን ብሩክ ነህ ወንድም ሀዋዝ

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Жыл бұрын

    እንዲህ ከምድር ስበት የሚያላቅቀን መዝሙር እጅግ በሚያስፈልገን ጊዜ በአንተ በኩል ስለተላከልን ደስ ብሎናል፡፡ አንተም ይሄንንው እውነት ስታወራው፤ ስትዘምርና፤ ስትሰብከው ብቻ ዘመንህ ይለቅልህ የአባቴ ልጅ፡፡ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @BaroKia
    @BaroKia2 ай бұрын

    Amen amesgenalew amlake Getaye tebark wendeme setotachn God bless you 🙏🙏🙏

  • @asalefawtsegaye
    @asalefawtsegaye6 күн бұрын

    አሜን ሀዋዝዬ ተባረክ❤❤❤❤

  • @mushag3684
    @mushag36842 жыл бұрын

    እግዚአብር ታላቅን ነገር አደረገልኝ❤ tebarek 🙏🙏🙏

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @meskitesfaye363
    @meskitesfaye363 Жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲Amen getaaa bezu ngr aselfolgnalll temsgnnn yene getaaaa tbark yene geta

  • @zekaryasalemu4913
    @zekaryasalemu49132 жыл бұрын

    Brother medyanitena bezaye Kefe kefe yarge!!

  • @almazmogose1337
    @almazmogose13372 жыл бұрын

    እሴይይይይይ እልልልልልልል ቀነዉብህ በክርስቶስ እየሱስም ኡፉፉፉ አሜንንንንንንን አሜንንንንን ይጨመርልህ ለብዙዎች የመፍትሔ ሰው ሁን አትገደብ አልፋህ መሄድ ይሁንልህ ይህን ስጋና ደም አልገለጠልህምና

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @eyoelsolomon918
    @eyoelsolomon9182 жыл бұрын

    እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙌🙌🙌 ብዙ ክብር ብዙ ምስጋና ብዙ ውዳሴ ለኢየሱስ አባት ለአብ ይሁን🙏🙏🙏 አብ ሆይ ምስጋናችን ማደሪያህን ይሙላ!!!! ተመስገን

  • @tigistkerensa148
    @tigistkerensa1482 жыл бұрын

    Hawaz Loved son of God! you are blessed Keep in touch with the grace of God

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta61452 жыл бұрын

    "እግዚአብሔር ታላቅን ነገር አደረገልኝ" እልልልልልልልልልልል ስለ ብዙ ቸርነቱ ስለ ብዙ ምህረቱ ስሙ ይቀደስ👏👏👏👏ሄዊዬ ወንድሜ የዝማሬ ቅኔ በውስጥ እንደ ጅረት የፈሰሰልህ የአባቴ ብሩክ ነህ🙏🙏🙌🙌👏👏👏

  • @mahletdaniel6700
    @mahletdaniel6700 Жыл бұрын

    I don’t have any word may God bless you 🙏

  • @kisanetgebreselassie3991
    @kisanetgebreselassie39912 жыл бұрын

    May God bless you and peace be with you, servant of God I heard one of your song when my brother was listening to your song and I was in love 😍 with your song although 😔😣I don’t understand what you’re saying because I don’t understand Amharic very well, although my language is Tigrinya.I am learning Amharic though I go to Ethiopian church and I have amazing teacher who teach’s us mezmur in Amharic and he teach us the Bible both in English and Amharic and a lot of stuff about Jesus, so I do understand what you’re saying in your song little. But I hope that I will become like you one day praising my God our God although I’m still young(16) so I have a lot of stuff to learn how to become servant of God but one day I wish to become a servant of God just like you. The peace of our Lord Jesus Christ be with you. So please 🙏🥺keep up what you’re doing May God be with you.

  • @kiddysyy4244
    @kiddysyy42442 жыл бұрын

    I don't have any word may God bless you hawazye ..you always preach and sing only the gospel ..I see chirst in your all song.. keep on shining 🙌🙌

  • @fekerlafonte223
    @fekerlafonte2232 жыл бұрын

    ወንድሜ ይባርክህ

  • @helensbana4004
    @helensbana40042 жыл бұрын

    Hawiye tebarek

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged82552 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ታላቅን ነገር አደረገልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀዊዬ ወንዴሜ ተባርከሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasilgetnet2174
    @fasilgetnet21742 жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዲሁ በፀጋ ላዳነን ጌታ ይባርክህ ሀዋዝ ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @meklittezera2440
    @meklittezera2440 Жыл бұрын

    Amen amen kbr lersu yihun

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 Жыл бұрын

    ደግሜ አመልክሃለሁ አቤቱ። አንተ ዓለቴና መድኃኒቴ ነህ። ለዘላለም በአንተ እመካለሁ።

  • @tsadealasmare5043
    @tsadealasmare50432 жыл бұрын

    መዳኒትን ለላከልን ጌታ እግዚአብሄር ክብር ይግባው፡ሀዊዬ ደግሞ ይሄም ሌላ ግሩም ዝማሬ ነው ፡ተባረክልን

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @meazina_yegeta
    @meazina_yegeta2 жыл бұрын

    አንደኛ ❤❤❤

  • @bezawitlegesse4349
    @bezawitlegesse4349 Жыл бұрын

    Wendime bebizu tebarek

  • @almazgashew1650
    @almazgashew1650 Жыл бұрын

    Kale hywet yasemaln ...geta mechereshahn yasamrlh! wendme

  • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    @ZEMARIHAWAZTEGEGNE

    Жыл бұрын

    አሜን ኣሜን

  • @zelalemawibechristmedia1549
    @zelalemawibechristmedia15492 жыл бұрын

    Wendma geta yaberkek 🥰🥰🥰

  • @gospel2359
    @gospel23592 жыл бұрын

    ተባረክ የምወድህ ወንድሜ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale61932 жыл бұрын

    ♥♥♥እንኳን ሰላም መጣህልን አሜንንን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bezayeshitila8297
    @bezayeshitila82972 жыл бұрын

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @etaferahufekedewoldemariam3136
    @etaferahufekedewoldemariam31362 жыл бұрын

    ljun bante ligelt yewededew yetsegaw balebet ybarek

  • @hanasimbiro7888
    @hanasimbiro78882 жыл бұрын

    Be zelalem kidan dem ke ab yetesetehen tamagnu eregna meche nw milekekew ere

  • @hanasimbiro7888

    @hanasimbiro7888

    Жыл бұрын

    Ere likekulign

  • @gracetf11
    @gracetf112 жыл бұрын

    አሜን፣ ሃሌሉያ❤🙌

  • @jordangrace7518
    @jordangrace7518 Жыл бұрын

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @NattyHaleluya
    @NattyHaleluya2 жыл бұрын

    Tebarkehal ybzalh 😍😍😍😍

  • @user-ce9cb9zj8e
    @user-ce9cb9zj8e Жыл бұрын

    ወደ መንግስቱ አፈለሰኝ እልልል እሰይይ አሜንንን

  • @hanasimbiro7888
    @hanasimbiro78882 жыл бұрын

    Yabate lij betaam tebarikehal ahunim geta yirdak

  • @yeshidange9984
    @yeshidange99842 жыл бұрын

    ፀጋይብዛልህ❤

  • @godislove6010
    @godislove6010 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ እየሱስ ያድናል 🌿🌿🌿🌿🌿

  • @abebeseble9153
    @abebeseble91532 жыл бұрын

    Tebareku

  • @michaelgirma6136
    @michaelgirma61362 жыл бұрын

    God bless u !

  • @ima3452
    @ima3452 Жыл бұрын

    አሜን እጅግ ታላቅን ነገር አደረገለን ስሙ ይቀደስ

  • @yodeteendryase2927
    @yodeteendryase29272 жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ😍

  • @tolosadabidinagde3556
    @tolosadabidinagde3556 Жыл бұрын

    what a blessing song!!!!!!!!!! may God bless you abundantly

  • @mekedesgezahegn9539
    @mekedesgezahegn95392 жыл бұрын

    Ewunet Ewunet Ewunet egber yebrekeke gn mezmur zemanawi meseriya yelewum?

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Жыл бұрын

    አዎን እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን በፀጋው አደነን

  • @TigstWolde-lq2oi
    @TigstWolde-lq2oi Жыл бұрын

    ቃል ዐዋዲ ሀዋሳ የት ነው የሚገኘው

Келесі