ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሄም አዲስ መዝሙር በዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song zemari Hawaz Tegegn

ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሄም በቤተልሄም ዘይሁዳ በቤተልሄም
አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይስግዳ አሜሃ ይሰግዳ በቤተልሄም
🌲🌲
የተተወችው ሰዎች ያናናቌት ታናሿ ምድር
ከይሁዳ ግዛት የተረሳችው የራቃት ክብር
ትኩረት የማትስበው ወርቅ አልማዝ የሌላት የድሆች ከተማ
ዛሬስ ንጉስ መጥቶ ሆናለች የመዝሙር የምስጋና ማማ
በቤተልሄም
:- ተገልጧል የአብ ቃል ከድንግል ማርያም
በቤተልሄም
:- መሲህ መጥቶልናል ከላይ ከአርያም
በቤተልሄም
:- ቤተመንግስት ሳይሆን በግርግም ተኝቷል
በቤተልሄም
:- በአንዲት ታናሽ መንደር ኢየሱስ ተወልዷል
🌲🌲🌲
የጢሮስ ልዑላን ባለጠጋዎቹ መጥተው ይሰግዳሉ
በታናሿ ሃገር አቻ የሌለው ንጉስ ተወልዷል እያሉ
ታላቅ ነገር ሆኗል የዛች ምስኪን መንደር ታሪክ ተቀይሯል
የጥበብ ሰዎችን አቅጣጫ ሊያሳዩ ክዋክብት ከትመዋል
በቤተልሄም
:- ሊሰግዱለት መጡ በኮከብ ተመርተው
በቤተልሄም
:- በእናቱ እጆች ዙፋን ለታቀፈው
በቤተልሄም
:- ወርቁን ለንግስናው ዕጣን ለክህነቱ
አቅርበውለታል
:- ከርቤ ለመከራው ለመስዋትነቱ
🌲🌲🌲
ህዝብን ከኃጢአታቸው ከሞት የሚታደግ የሚያድን ነውና
መላዕክት ረበዋል ከተማዋን ከበው ቆመው ለምስጋና
አትደንግጡ ብለው የምስራቹን ቃል ለእረኞች ነገሩ
ምድርና ሰማይ እርቅ እና ሰላምን በአንድነት ዘመሩ
በቤተልሄም
:-ስሙ ድንቅ መካር ሃያል የተባለ
በቤተልሄም
:-ከሰማይ ሳይጎድል ደግሞ በምድር ያለ
በቤተልሄም
:-የአብ ቃል ሰው ሆኖ ታየ በተዋህዶ
በቤተልሄም
:-የሰላሙ አለቃ ከአርያም ወርዶ

Пікірлер: 234

  • @user-zb6ro3ym5w
    @user-zb6ro3ym5wАй бұрын

    ዳቆን አዋዜ ወደኦርቶዶክስ ከልጅነትህ ጀምሮ ያሳደገችህ ቤተክርስታን እንደምትመለስ ተስፋ አለኝ እኛ ዬተዋህዶልጆጅ በተስፋ እጠብቅሀለን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asniit1199
    @asniit11996 ай бұрын

    እግዚአብሔር ወደ ቀደመው ቤትህ መልሶህ በዓውደምህረቱ ቆመህ እንድታመሰግን ልባዊ ምኞቴ ነው ያቺን ቀን እናፍቃታለሁ ለዚህም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከቤቱ ለወጣችሁ ሁሉ ይርዳችሁ

  • @fabnetsga5942

    @fabnetsga5942

    6 ай бұрын

    አሁን እኮ በቤቱ ነው ያለው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ❤❤

  • @yonastetemke6109

    @yonastetemke6109

    6 ай бұрын

    ካንቺ እና ከእሱ በዉጭ ያለዉ ማነዉ! እግዚሃብሔር ያብራልሽ! በዉስጥ መኖር ማለት፣ የሆነ በብዙ ቁጥር ተሰብስበዉና ለአይን በሚያምር ስርዓት መመላለስ ማለት አይደለም፡፡

  • @alazarmekonen8726

    @alazarmekonen8726

    6 ай бұрын

    ሀዋዝ በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ ተመችቶት እየኖረ ያለ ሰው ነው! ለራስሽ አስቢ! እግዚአብሔር በእጁ የሠራሽ ትልቋ መቅደስ አንቺ ነሽ!

  • @Israelbelegn

    @Israelbelegn

    6 ай бұрын

    ሁሉን አባራችሁ እና አውግዛችሁ ስታበቁ ... ይመልስህ እምትሉት ጉድ ታስቀኛለች ሀዋዝ ጌታውን ለዘላለም ሲያከብር ይኖራል

  • @selamademsung5995

    @selamademsung5995

    6 ай бұрын

    ለእሱ የደርስ እየሱስ ለአንች ይድርስ እየሱስ ያድናል ነይ ወደ እየሱስ መዳን በእየሱስ ብቻ ነው

  • @user-tq8tg9sw6z
    @user-tq8tg9sw6z6 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ወደ ቀደመው ልባናክ መልሶ ከእውነተኛው ህብረት ከተዋህዶ ህብረት ተቀላቅለክ በህብረት እንደምናመሰግን እምነት አለኝ።አንተና መሰሎችህን ወደ በረቱ ይመስልሳችሁ!አሜን

  • @user-wj7dx8dc4w

    @user-wj7dx8dc4w

    6 ай бұрын

    እውነት ኢየሱሰ ነው

  • @temesgenbayu4455

    @temesgenbayu4455

    5 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስን ትቶ ተክለሃይማኖት ዘረያዕቆብ እያለ እንድዘምር ነው የሚትፈልገው ?

  • @Abayzh2pd
    @Abayzh2pd6 ай бұрын

    ተመለስ ወንድም ሀዋዝ አትድከም ያለ ምዕመን ምን ታደርጋለህ መዝሙሩ ኦርቶዶክሳዊ ነው ግን ምን አሸሸህ በጣም እንቁ ዘማሪ ነህ ከልጅነትህ ጀምሮ መድረክ ሰታህ አሳድጋሀለች ማገልገል ሲገባህ ለምን እኛ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ቶሎ ና ግዜ አታባክን አብረን እናመስግን❤❤❤ እኖድሀለን እናንተን የሚከሳቹ ማህበር እንጂ ቤተክርስቲያን እና ምዕመን አልነበረም የምንወዳቹ የ ክርስቶስን ፍቅርን በመዝሙር ስለምትገልጡልን ነው ይሄን ህብረት መሸሽ ሞኝነት ነው

  • @yafetmiku1972

    @yafetmiku1972

    5 ай бұрын

    የሆነ የተረዳኸው ነገር ያለ መሰለኝ ከሌሎች ኮሜንት ይልቅ ያንተ የሆነ ነገር ያለው ይመስላል

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j6 ай бұрын

    የኔ ጌታ መድህዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤቱ አንተንም መልሶ ያሳየኝ በጣም ከምወዳቸው ዘማሪ አንዱ ነህ 🤲

  • @tgabab6759
    @tgabab67596 ай бұрын

    ሀዋዝዬ መዝሙሮችህ በጣም አጥንት የሚያለመልሙ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ወደቤቱ ይመልስህ ⛪️⛪️🤲

  • @sintayehuderbe8915

    @sintayehuderbe8915

    5 ай бұрын

    ትክክለኛ ቤቱስጥ ነው ያለው እየሱስን ያለምንም ተጋሮ የሚያመለክበት

  • @yenetube40

    @yenetube40

    5 ай бұрын

    ወደ ቤቱ😮? የማን ቤት? የጊዎርጊስ የቂርቆስ ማን ወደሚመለክበት ቤት????

  • @user-fl5qd2eg7g

    @user-fl5qd2eg7g

    5 ай бұрын

    @@yenetube40 እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸሁ እኛ እነሱን እናከብራለን እንጂ እንደማናመልክ ልቦናቹሁ ያውቀዋል እኮ፡፡ አምልኮ ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡እንዳይረፍድባችሁ እባካችሁ ተመለሱ

  • @Roziy179
    @Roziy1796 ай бұрын

    እንደወንድምህ ዕዝራ ወደቤቱ ይመልስህ 😢እንወድሃለን❤

  • @Yemane-cn3oj
    @Yemane-cn3oj5 ай бұрын

    አድቀን የድንግል ማረያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤቱ ይመልስህ ይሆናል... እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል....ወድሜ ሐዋዝ በጉጉት ነው ምጠብክህ እሺ

  • @natanimtube3865
    @natanimtube38656 ай бұрын

    ሐዎዝዩ እጅግ በጣም የምወድክ በክርስቶስ ፍቅር የማፈቅር ወንድሜ እባብ ናልን ቤተክርስቲያን በሯን ከፍታ የጠበቀችክ ነው ናልን ልብን ክፈተው 😭

  • @sasab2001
    @sasab20015 ай бұрын

    እግዚያብሄር ወደቤቱ ይመልስህ

  • @amenfptube6792
    @amenfptube67925 ай бұрын

    ያለነው እንፀናለን የሄዱት ይመጣሉ ከበረቱ ውጪ ብዙ በጎች አሉ። ቃለ ህይወት ያሰማክ ውዱ ያባቴ የክርስቶስ ልጅ። ❤

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob5 ай бұрын

    Hawiye be mknyat hulu endtamesegn yeredah geta smu yibarek❗

  • @user-yo1nb1vu4j
    @user-yo1nb1vu4j6 ай бұрын

    አሜን አሜን እየሱስ ተወልዶል በቤተልሄም..... ሀዋዝዬ አንተ የጌታ ባሪያ ዝማሬዋችህ እንዳሉ እየሱስን ብቻ የሚያሳዩ ስለሆኑ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa95416 ай бұрын

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ በዚህ ወንድሜ ውስጥ ያስቀመጠው ምንጭ ደስ ሲል

  • @user-xs8it2wu1h
    @user-xs8it2wu1h6 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ ዝማሬዎችህ ሁሉ ክርስቶስን የሚያሳዩን ናቸው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን

  • @helenlove4359
    @helenlove43595 ай бұрын

    እግዚአብሔር። ወደ ቀድሞ ቤትህ ይመልስ የምንወድ የምንንፍቅህ ወንድማችን አተንም እንደ እህት ወንድምህ ወደ ቤትህ እንድትመለስ ፀሎታችን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esraeldaniel2860
    @esraeldaniel28605 ай бұрын

    Eyesus bechawn geta adage ena medhanite new

  • @natnaelwondem3721
    @natnaelwondem37216 ай бұрын

    We are waiting to hear your voice about jesus in our holy apostolic orthodox church geta eyesus melkam new yimelskal 🙏🙏🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN127286 ай бұрын

    አሜን ተወልዷል❤ እንደተናገረ! ጎብኝቶናል! የምስራቹ ተሰብኮልናል! እኛም አይተነዋል! ዳሰነዋል! ቀምሰነዋል!❤❤❤ ክብር ሁሉ በቤተልሔም ለተወለደው ንጉሳችን መድኀኒታችንና አምላካችን ይሁን🙏 አሜን❤❤

  • @danilyricsmezmurtranslatio3271
    @danilyricsmezmurtranslatio32715 ай бұрын

    EYESUS BICHA YIZEMER WENDIME TEBAREK

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm6 ай бұрын

    ዋው እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ሃሌሉያ ተወለደ የአለም ቤዛ ኢየሱስ ። እግዚአብሔር ይባርካቹ የመዝሙር ፀጋ በጥፍ ይጨመርልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RomanGenet
    @RomanGenet5 ай бұрын

    ተወለደ ኢየሱስ ቤበተልሄም ዝማረ መልአክት ያማልን ሀዋዝዬ የምወድህ በክርስቶስ ፍቅር ወደ በቱ ይመልስህ ሀዋዝ ወድሜ ያን ቀን ኢናፍቃለው😢😢😢

  • @mahedermazew7158
    @mahedermazew71586 ай бұрын

    ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ። ደስ የሚል ዝማሬ ነው በጌታ ወንድሜ ሐዊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @funnygivers
    @funnygivers5 ай бұрын

    I know that you will return to your first spot may God be with you in all of your footsteps hawazye.

  • @samuelabdu1515
    @samuelabdu15155 ай бұрын

    Good Bless you.

  • @mulu359
    @mulu3595 ай бұрын

    አዋዝኝ እንዴት እንደምወድ ወደ ቀጥተኝው እውነት ወደ ሆነችው ኦርቶዶክስ ሰማይና ምድርን የዘረጋው ጌታ ይመልስ

  • @kalkidanmesfin-uu5co
    @kalkidanmesfin-uu5co6 ай бұрын

    Tebarkilgn hawaziye egizabher eyesus kef endaderk bebetu yaschersh ❤

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele8945 ай бұрын

    Yemenwedh wendmachn hawazeye wed beth yemels fetar ewdhalehu ❤❤

  • @nebiyuermias7567
    @nebiyuermias75676 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ አገልግሎትህ ይስፋ ተባርከሃል ወንድሜ ሀዋዝ

  • @user-fs3dm2qk3l
    @user-fs3dm2qk3l5 ай бұрын

    Ante ljj gn mechiy new wode tewahdow yemtmelesew be gugut be nafkot new yemntebkh abakhn wode anth bet temeles❤

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde32025 ай бұрын

    God bless you🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @natiyy1963
    @natiyy19636 ай бұрын

    Hawazeya yena wendem Egeziabehar amelak wedebetu yemleseh be gugut entebekhalen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirubelmandeferot6803
    @kirubelmandeferot68036 ай бұрын

    የምወድህ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልኝ ሃዋዜ

  • @user-lt9yg4bg8w
    @user-lt9yg4bg8w5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልህ ወድሜ ሀዋዝ ተባረክ እልልልልልልልልልልልልል🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale17235 ай бұрын

    የምንወድህ ልጃችን ይህንን ማር ማር የሚለዉን ድምጽህን ይዘህብን ጠፍተህ አዝነን ነበር እንኳን እንኳን እንኳን ለቤትህ አበቃህ ።ቃለሕይወት ያሰማህ ።

  • @tube-jy4jx

    @tube-jy4jx

    5 ай бұрын

    መቼ ተመለሰ🙄 ሀዋዝ ያኛው ነው የተመለሰው

  • @mintutube1160
    @mintutube11606 ай бұрын

    የዝማሬውን መስኮት ከፍቶ ትቶልሃል:: ተባረክወዳጄ

  • @TemuZion-xt9ug
    @TemuZion-xt9ug6 ай бұрын

    ሀዋዝዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ገና ብዙ ዝማሬዎች እንጠብቃለን በርታልን

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew66515 ай бұрын

    Amen Eyesus bichawn Geta new.

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku34516 ай бұрын

    አሜን አሜን መዳኒት ተወልዶልን አድኖናል ፀጋ ይብዛልክ

  • @yamihelen6359
    @yamihelen63595 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ

  • @fitsummahari5662
    @fitsummahari56626 ай бұрын

    Hiwot letesetegn be beret leteweldeklgn ye abe lije geta eyesuse keber mesegan yehunlh !! Wendeme mezemuroch❤❤❤ tebarek tsga yebzalh❤

  • @bemnetl7442
    @bemnetl74426 ай бұрын

    ሀዊ እግዚአብሔር ይባርክህ። ፀጋው በነገር ሁሉ ያግዝህ

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael77776 ай бұрын

    ተባረኩ ጌታ ፀጋ ይጨምርላቹ እንዴት እንደምታምሩ ❤🎉❤🎉

  • @melkamualebachew2845
    @melkamualebachew28454 ай бұрын

    Brother, bemezmurochih Menfes, Holy Spirit, lemlimenal bizalin. I am longing for the time by which we together worship and serve God in Christ.

  • @mesk_erem
    @mesk_erem6 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረክ ዐንድሜ❤❤❤❤ እልልልልልልልልልል

  • @selubecca
    @selubecca6 ай бұрын

    Tebarek hawiye egzihabher eyesus kirstosn sitota adrgo seten ante dmo ehenn tafach mezmur le gena sitota sileseteken enamesegnalen ❤❤❤.

  • @AdisTadese-oy4cp
    @AdisTadese-oy4cp6 ай бұрын

    Egzhber weda betu yemalisek wandimachin betam new minewdik eda tefak endat kerbin 😢❤❤❤

  • @user-xd2wu3ny2f
    @user-xd2wu3ny2f6 ай бұрын

    ፀጋውን ኢያሱስ ያብዛልህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l6 ай бұрын

    Amen kibarna misgana LA egzbher yhune tabrke hawziyyee tsgaa yabzlke ❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate5176 ай бұрын

    እሰይ እልልልልልልልል ሀዊዬ ፀጋ ይጨመረልህ ጥኡም ዝማሬ ነዉ 😍😍😍😍😍😍😍😍እንዴት ደስ ይላል 😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-wk8cm4kj1h
    @user-wk8cm4kj1h6 ай бұрын

    Tsega yibzalih wendimachin !!!😍😍😍

  • @yeshua737
    @yeshua7376 ай бұрын

    ወንድማችን ሃዊ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ። ❤

  • @emoabel6219
    @emoabel62196 ай бұрын

    Keep up your faith, the song is a great blessing for those who know the crucification, thank you so much be blessed all the time my brother in Jesus Christ,

  • @merontefera8566
    @merontefera85666 ай бұрын

    ሀዊዬ ሰለተሰጠህ ቅኔ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤ አሁንም የመገለጥ የጥበብ መንፈስ ይብዛልህ ወንድሜ ደግሞ እፀልይለሁ

  • @fikrufikru-bx5cv
    @fikrufikru-bx5cv6 ай бұрын

    wede kettegnawa imnet indemtmeles mignotem tselotem new igziabher mengedhn yaknalh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe89155 ай бұрын

    ❤❤❤❤ጌታ እየሱስ ወደ ትክክለኛው ቤት አምጥቶሀል ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekkaguintamo5538
    @mekkaguintamo55386 ай бұрын

    አሜን ጌታ ተወለደ ፀገዉ ይብዘልህ ስለ እናንቴ ጌታን አመሠግነለሁ

  • @amyzelalem9364
    @amyzelalem93646 ай бұрын

    እልልልልል አሜን ተወለደልን🙏🏼ሀዊዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ። ስለዚህም ሆነ አንተ ላይ ስላለዉ ፀጋ ሁሉ አምላኬን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለዉ🙏🏼you are Blessed 😇

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene44246 ай бұрын

    የምወድህ ሀዋዝዬ ተባርክ❤❤

  • @misrakyirga4508
    @misrakyirga45085 ай бұрын

    ❤❤❤❤ተባረኩልኝ

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma59156 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ🙌🙌🙌

  • @BarnabasKassahun-ed6jl
    @BarnabasKassahun-ed6jl6 ай бұрын

    የሚጣፍጥ መዝሙር ❤❤

  • @getnegash17
    @getnegash176 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀዊ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @yordanosabera509
    @yordanosabera5095 ай бұрын

    «እነሆ ለእናንተና ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ። ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል»ሉቃ 2፥11 ተባረክ ወንድም ሀዋዝ

  • @-Dnabraraw
    @-Dnabraraw6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው።

  • @user-kg9kq8bw3l
    @user-kg9kq8bw3l6 ай бұрын

    Bewnet yegeta sem yetebareke yihun...selegna betenishua ketema be betelhem tegegntualna ..kibrm wudasem letegebaw lersu bcha begeta beyesus le egziabher yihun

  • @MunitAmtataw
    @MunitAmtataw5 ай бұрын

    ራሱ አዋርዶ ዝቅ ብሎ ስለኛ የእ/ር ልጅ እርሱም እግዚአብሔር ወልድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሄም በግርግም በረት ከድንግል ማርያም ተወልዶልናል!ስሙ ይባረክ

  • @Freweynihailu-nd8xh
    @Freweynihailu-nd8xh6 ай бұрын

    የሚጣፍ መዝሙር❤❤❤🎉

  • @mekedesgezahegn9539
    @mekedesgezahegn95395 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በቤተልሄም ተገልጧል የአብ ቃል ከድንግል ማርያም በቤተልሄም መሲህ መጥቶልናል ከላይ ከአርያም በቤተልሄም ቤተመንግስት ሳይሆን በግርግም ተኝቷል በቤተልሄም በአንዲት ታናሽ መንደር ኢየሱስ ተወልዷል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40575 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ግሩምና ድንቅ መዝሙር ።

  • @KalM-se4nj
    @KalM-se4nj5 ай бұрын

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏😍

  • @yenetube40
    @yenetube405 ай бұрын

    እየሱስ ብቻውን ይንገስ❤❤❤

  • @user-kx1tm7tb2m
    @user-kx1tm7tb2m6 ай бұрын

    ተባረክልን ወድማችን በዝማሬዎችህ ለሚያፅናናን ለእግዚያብሔር ክብር ይሁን።

  • @HerutHerut-wh8ir
    @HerutHerut-wh8ir6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ወደ እውነተኛ መንገድ ይመልስ

  • @fevendechasa5520

    @fevendechasa5520

    6 ай бұрын

    እውነተኛ መንገድ ላይ የሌለ ሰው እንደዚአይነት መዝሙር መዘመር ይችላል?

  • @getafikirnwameneyesusyadin5755
    @getafikirnwameneyesusyadin57556 ай бұрын

    Amen kiberna misgan la egzbhare yhune tabrke hwziye

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum85876 ай бұрын

    ጥዑመ ዜማ ጸጋ ይብዛልህ።

  • @user-bm8hs7kd2e
    @user-bm8hs7kd2e6 ай бұрын

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @tigistshewafera
    @tigistshewafera6 ай бұрын

    wendme Hawazye Geta Eyesus zemenhn yibarklh

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u5 ай бұрын

    ወንድሜ ሃዋዝ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው❤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቀርሞ እምነትህ ይመልስህ በአውደ ምህረቱ ቁመህ ስዘምር ያሳዬን ጌታ❤💒🙏

  • @temesgenbayu4455

    @temesgenbayu4455

    5 ай бұрын

    ኢየሱስ የሚለውን ትቶ ተክለሃይማኖት ጊዮርግስ እያለ እንድዘምር ነው የምትፈልገው ?

  • @yafetmiku1972

    @yafetmiku1972

    5 ай бұрын

    ሁሌም ና ብቻ ከምትሉ እኛም እንምጣ በሉ እስኪ" ሁሌም በእናንተ ዐይን የሳትን ' እናንተ ደግሞ አንድ ቀን እንኳ ተሳስታችሁ የማታውቁ ፍጹማን እንደሆናችሁ ስለምታስብ እኮ ነው ሰው ወደ እናንተ ከመምጣት ይልቅ ሌላ መንገድ ሚመርጠው

  • @bitaniyaelias6514
    @bitaniyaelias65146 ай бұрын

    God bless you hawaz such a blessing song❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59956 ай бұрын

    አሜን እየሱስ ተወለደ እኔን ከሞት ልያድን ❤❤❤❤ ክብር ምስጋና ለእርሱ ብቻ ይሁን እልልልልልልልልአሜን ሀሌ ሉያ❤ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ ለእየሱስ መዘመር መታደል ነው ❤❤❤❤

  • @yygigg2938
    @yygigg29386 ай бұрын

    የተወደዳችሁ ፀጋዉ ይብዛላችሁ😍❤

  • @mahi4652
    @mahi46525 ай бұрын

    ሀዋዝዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እናመሰግናለን ወደቤትህ ለመመለስ ያብቃህ amen

  • @siyumzebdiyos1382
    @siyumzebdiyos13826 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @adilalaabay1571
    @adilalaabay15716 ай бұрын

    Wendeme wede kedmo temales

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu97096 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ይሰማልን👏👏👏👏🎤🎤🎤

  • @user-ls4me8qb7h
    @user-ls4me8qb7h6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅህ የኔ ወንድም ሀዋዝ ደስ የሚል ኦርቶዶክሳዊት ዝማሬ ስላቀረብክ

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v6 ай бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልልል እግ ልጁን የሰጠ እሱ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏💙🙏💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarataklene2742
    @sarataklene27426 ай бұрын

    Hawz ebkn wode ortodoks temeles 🥰🥰❤️❤️

  • @gebratsadikfekert4998
    @gebratsadikfekert49986 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @AbrahamGirma4063
    @AbrahamGirma40636 ай бұрын

    ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሄም በቤተልሄም ዘይሁዳ በቤተልሄም....ህዝብን ከኃጢአታቸው ከሞት የሚታደግ የሚያድን ነውና...Amen Amen Amen...Egziabher Tsagehun Yabzaleh wendime Hawaz......

  • @MahletBartholomew-zl2dk
    @MahletBartholomew-zl2dk5 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ🙏

  • @meskitesfaye363
    @meskitesfaye3636 ай бұрын

    Hawiye ❤moreover, may the lord give you his grace ❤❤❤❤

  • @suarezsuarez3931
    @suarezsuarez39315 ай бұрын

    🙏🙏ተባረክ 🙏🙏

  • @endalenegash9304
    @endalenegash93046 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል! እሰይ ተወለደ፡፡

  • @BizAdam-bk4oe
    @BizAdam-bk4oe5 ай бұрын

    Eyesus becha yezemer

  • @universtoday9311
    @universtoday93116 ай бұрын

    Kal hiwot yasmalin 🙌

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay45226 ай бұрын

    God bless you brother in Christ.

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam28856 ай бұрын

    Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏🙏

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew11216 ай бұрын

    አሜን አሜን 🙏 ክብር ለስሙ ይሁን

Келесі