ታዳሚውን እንባ ያራጨው ግጥም በ ዘውድ አክሊል ገ/ክርስቶስ እና ምስራቅ ተረፈ|ጦቢያ |Tobiya | Ethiopia

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #poem #ethiopiaentertainment2023 #ግጥም
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 72

  • @EliasDessalegn-ol7oi
    @EliasDessalegn-ol7oi11 ай бұрын

    እምነት ተስፋ ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ ፍቅር ግን ሀያል ነው ይበልጣል ከሁሉ ብሎኛል ወንጌሉ። 💚💛❤️

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    11 ай бұрын

    ግጥም በዚህ ልክ ሢለከክ አቤት ደስ ማለቱ አጃዒብ ብያለሁ

  • @mohatube777
    @mohatube77711 ай бұрын

    በጣም መልካም ነገር ነው አገር በመልካም ሙስሊሞችና ክርስታያኖች ወደ ቀድሞ ሰላሟ ትመለሳለች ኢንሻአላሀሸ ❤ 😭🙏

  • @lulu39
    @lulu3911 ай бұрын

    ትለያላችሁ ለመጀመሪያ ግዜ ቲክቶክ ላይ ይህን ነሺዳና ግጥም ስሰማው አልቅሻለሁ እናመሰግናለን ፈጣሪ አንድነታችንን ያጠናክርልን🙏

  • @guragutubutub2182

    @guragutubutub2182

    5 ай бұрын

    Mezmur

  • @bekelechalemu4566
    @bekelechalemu45665 ай бұрын

    እናንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ያኑርልን በፀጋ!

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia732511 ай бұрын

    ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማለት እፈልጋለሁ🙏 ክፉዎች ወደ ህይወታችን ከመግባታቸው በፊት ኢትዮጵያውያን እንዲህ ነበሩ‼️

  • @azebEthiopia

    @azebEthiopia

    11 ай бұрын

    አሁንም እንዲሁ ነን አይዞን!! ይህ ክፉ ቀን ማለፉ አይቀርም; "ፍቅር ያሸንፋል"!!

  • @user-rq3cf9mf3e
    @user-rq3cf9mf3e6 ай бұрын

    የሚገርም አገላለጽ ተባረኩ በእድሜዬ እንደዚህ አይነት ግጥም በመስማቴ አላህን አመሰግነዋለሁኝ አልኸምዱሊላህ አላህ ሀገሬን ሰላሟን አብዛልኝ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste968311 ай бұрын

    ይሄ ዘመን እንደዚህ ብርቅ ይሁንብን 😢😢አይ ጊዜ😢😢😢ማንም ሳያስተምረን እንደዚህ ነበር እድገታችን ❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e11 ай бұрын

    እውነት ነው❤❤❤እውነት ነው እኛ አርብ ነን፡ መከራ የበዛብን ትንሳኤን ምንጠብቅ🙏🙏🙏🙏

  • @user-kc2km2tb1p
    @user-kc2km2tb1p11 ай бұрын

    እንድህ ነን እኛ ኢትዮጺያውያኖች እናመሠግናለን ለሞቱት አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው እሚያጋድሉንን ይግደላቸው ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን😢

  • @AwelBereket
    @AwelBereket8 ай бұрын

    ቃል የለኝም ጥበብ በዚ መንገድ ደስ ይላል

  • @abdure3602
    @abdure360211 ай бұрын

    ጊዜ ዳኛ! እምነትን ነክቶ ዙፋኑ የበረከተለት እንድም መሪ የለም! ኢንሻአላህ አላህ ከበደለኞች ጎን ነው! ለፈፀሙብን ግፍ ፍርዱን ያሳየናል መስጂዶችን ደፍሮ ሙስሊሞችን ገድሎ ቤተክርስትያንን ደፍሮ አማኞችን ገድሎ መቼም የማንረሳውን ግፍ ቢፈፅሙብን በሰሩት ነውር ውስጣችን እየደማ ፍርዱን ከሰማይ እንጠብቃለን! ለቄስ ለሼህ የማይራራ ሰብአዊነት ያልፈጠረበት የታጠቀ ባንዳ !

  • @SaudAldosare-rg8lj

    @SaudAldosare-rg8lj

    11 ай бұрын

    ኢንሻአላህህ

  • @soapsoap8182
    @soapsoap818211 ай бұрын

    ወላሂ አልቻልኩም ያረብ ኢትዮጵያየን አደራ

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon857611 ай бұрын

    Allah yisteln yegna wendemoch❤❤❤❤❤

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi820911 ай бұрын

    ይህቺ ናት እኛ ያደግንባት ኢትዮጵያ ሁላችንም ወደራሳችን እንይ 👉አልተለወጥንም ??

  • @abreshi
    @abreshi11 ай бұрын

    እምነት ተስፋ ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ ፍቅር ግን ሀያል ነው ይበልጣል ከሁሉ ብሎኛል ወንጌሉ።

  • @tagelgetamiw
    @tagelgetamiw11 ай бұрын

    የቱጋ ነን፣ፍቅራችን አብሮ መኖር ወጋችን ፣ሀሳብ ብቻ እየሆነ ተቸግረናል

  • @jameywatson6897
    @jameywatson689711 ай бұрын

    Allah yakoyachihu endenante Yale sew lehagerachin yasfelgatal!

  • @yemiminilik480
    @yemiminilik48011 ай бұрын

    አምላክ ይከልላችሁ! ከባለጊዜዉ ይጠብቃችሁ።

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to10 ай бұрын

    እንደዚህ ያሉትን ኢትዮጵያያንን ነው ማየት የናፈቀኝ ወላሂ ልብ ይነካል 🙏🙏🙏

  • @aminunurie8311
    @aminunurie831111 ай бұрын

    ጦቢያ ትለያላችሁ ኢትዮጵያዊነትን በመስበክ አንደኛ ናችሁ ለዚች አገር የሚጠቅመው ይሄ ነው

  • @user-ih6kp3yx5y
    @user-ih6kp3yx5y11 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @hadiaminahadiyaamina2522
    @hadiaminahadiyaamina252211 ай бұрын

    wawawa 💪👏👏👏👏buzu jagenuce aluwate lethiopa🇪🇹💪

  • @sharu265
    @sharu2658 ай бұрын

    አቦ ይመቻቹሁ

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c4 ай бұрын

    ኢደዚ አይነት አገር ነፈቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @DrMohammedNuri
    @DrMohammedNuri11 ай бұрын

    Amazing performance... the real Ethiopia picture ! ...trust me & be hope ful , this is still the belief of the mass majority in Ethiopia....Degg gize yemetal. Tesfa enarrg. Fettarri zim ayllem. Melss yesetal . Ethiopia wedekedmow tiliknetwa temelesalech.

  • @hananf869
    @hananf86911 ай бұрын

    "እምየ ጦቢያ "

  • @mekechasirak9711
    @mekechasirak971111 ай бұрын

    God bless you. Tobiya Ethiopia Arts Tv.

  • @user-nr7rh9eh1w
    @user-nr7rh9eh1w6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @khalidnegash4121
    @khalidnegash412111 ай бұрын

    ❤❤❤ no words how I thank you

  • @yassinberihun1054
    @yassinberihun105411 ай бұрын

    I can't stop my tears when hearing this heart touching poem of truth ♥ enameseginalen!!Allah agerachin yetebikilin

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede593111 ай бұрын

    ድንቅ ስራ ነው ❤

  • @seydesmael1663
    @seydesmael166311 ай бұрын

    ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን

  • @gashaw278
    @gashaw2789 ай бұрын

    … እኛ እኮ አርብ ነን እኩል የሚሰማን ሥቅለትና ጁማ

  • @remioumer3272
    @remioumer327211 ай бұрын

    Respect 🙏❤

  • @AdisabrhamAbrham-tw3nl
    @AdisabrhamAbrham-tw3nl9 ай бұрын

    ተባረኪ እህት

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa955111 ай бұрын

    አርትስ ልዩ ናችው። እናመሰግናለን !

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq7 ай бұрын

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ወገኖቼ ❤እናመሠግናለን🙏

  • @fathiyaomar3478
    @fathiyaomar347810 ай бұрын

    Lahawelawelkewata ellabelaah

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia36179 ай бұрын

    Wow! I'm speechless!!

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne69137 ай бұрын

    ዋው እንዲህ ነው ሰውነት እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @abdisimba2919
    @abdisimba291911 ай бұрын

    Respect ❤❤

  • @SaudAldosare-rg8lj
    @SaudAldosare-rg8lj11 ай бұрын

    ዋውውው የሚገርም ነው

  • @KsaKaa-qn7ql
    @KsaKaa-qn7ql7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ብቻ😢😢😢😢😢😢ከበድ ነው😢😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban571411 ай бұрын

    እንደድሮ መልሰን ፍቅሩን እቅርብልን ሰላሙን አብዛልን

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail39511 ай бұрын

    😢😢😢😢አንድ አርገን😢

  • @tenuabe2327
    @tenuabe23276 ай бұрын

    ትለያላቹ ❤❤❤❤

  • @zebu4271
    @zebu42718 ай бұрын

    ኢሄ ዘመን የለም እኮ እንደ ዳይመንድ ተወዷል አይገኝም ብቻ አላቅም😢

  • @MekuGiyani
    @MekuGiyani11 ай бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia849610 ай бұрын

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @nahomayalew7765
    @nahomayalew776511 ай бұрын

    ይህም ያልፋል😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban571411 ай бұрын

    ነበረ እንደዚህ የከፋፈለንን አላህ በቃ ይበለን

  • @user-eg9rg1hl9b
    @user-eg9rg1hl9b11 ай бұрын

    😔😔😔

  • @rabiwello2972
    @rabiwello297211 ай бұрын

    አለዚያ ግን እንጃ😢😢😢😢

  • @user-tt4xf4kj4h
    @user-tt4xf4kj4h8 ай бұрын

    ዋው ትለያለህ😢😢😢😢ልጅነቴን አስታወስከኝ

  • @gashaw278
    @gashaw2789 ай бұрын

    …ፍቅርን ከሰበከን ከመክተፊያ አይበልጥም

  • @samtube3857
    @samtube385711 ай бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @judiiearer9324
    @judiiearer93248 ай бұрын

    እውነተጘኛዋን የኢትዮጵያን ገፅታ በመሬት ላይ ያለውን የነበረውን በኪነጥብ በመግለጽ ሕብረተሰቡን በማስተማር ለምታደርጉትነ ሁሉከፍ ያለ ክብር ይገባችሀል

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa10 ай бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @aman7077
    @aman707711 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @hananf869
    @hananf86911 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm11 ай бұрын

    መክተፍያው እኔም ያደኩበት ነው

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w6 ай бұрын

    ወይ ወሎ ወይ ኢትዪጲያ ።አብይ ዘርህን ያጥፋው

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p11 ай бұрын

    እንባየን አታስፈስሱኝ ምን አይነት ውቦች ናቸው

  • @Mekides_vlog
    @Mekides_vlog11 ай бұрын

    የዘንድሮ ባለጌዜዎች ድፍረታቸው ቤተ እምነት እንዴት ለመንካት አስቸላለው እንዴት መተፈስ ቻሉ ቤተ እምነት ሰው ነክቶ አይደለም ከፀሎን ከተለየዩ ስቃይ እና መከራ ነው ሙሉ ህይወታቸው ማንን ተማምነው ነው ፈጣሪን የሚደፍሩት

  • @Tza24tebo
    @Tza24tebo11 ай бұрын

    ግሩም አቀራረብ

  • @mymamking8293
    @mymamking829311 ай бұрын

    በጣም ልብ ይነካል አይዛቹ እጂና ጋንት ከሆናቹ የሄ አራም መንግስት ምንም አያመጣም

  • @binyamtadesse9387
    @binyamtadesse93876 ай бұрын

    ይህንን ያላየ የዚህ ዘመን ትውልድ አያሳዝናችሁም ጎበዝ ?ለዚህ ዘመን ልጅ መቸም ተረት ነው የሚመስለው ወይ ነዶዶዶ

  • @MuhammadMuhammad-gq4ls
    @MuhammadMuhammad-gq4ls8 ай бұрын

    ይሄን ግጥም ያላደነቀ ያላመሰገነ ንፋግ ስስታም ሰው ነው

Келесі