ፊታችንም ፀጉራችንም ፉዋ በ1ወደር በማይገኝለት ግብዓት# How to make fenugreek mask for hair and face✅
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
ፊታችንም ፀጉራችንም ፉዋ በ1ወደር በማይገኝለት ግብዓት# How to make fenugreek mask for hair and face✅
fenugreek (አብሽ)
amzn.to/3xkT9qL
Hair steamer
amzn.to/3NID8BJ
Castor oil
amzn.to/3MTuQWJ
Shampoo and conditioner
amzn.to/3HbkO1D
Hair milk
amzn.to/3OayMmD
Rosemary oil
amzn.to/3MySOGs
Carol’s Daughter Hair oil
amzn.to/3xEyTSa
Пікірлер: 145
ፊታችንም ፀጉራችንም ፉዋ በ1ወደር በማይገኝለት ግብዓት# How to make fenugreek mask for hair and face✅ fenugreek (አብሽ) amzn.to/3xkT9qL Hair steamer amzn.to/3NID8BJ Castor oil amzn.to/3MTuQWJ Shampoo and conditioner amzn.to/3HbkO1D Hair milk amzn.to/3OayMmD Rosemary oil amzn.to/3MySOGs Carol’s Daughter Hair oil amzn.to/3xEyTSa
@ayishashafi8346
2 жыл бұрын
የተነቢ ወሄ ገርድ
@user-fe6fw2er3q
2 жыл бұрын
ግን ሽታ የለውም?
@blenfisseha8821
Жыл бұрын
Good
@rahelteweldekitchen4789
Жыл бұрын
ሰቲም ማረጊያው ፈልጌ ነበር
@rahelteweldekitchen4789
Жыл бұрын
መልሰሸን እጠብቃለው በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነገሮችን እያሳየሽን ነው በርቺልኝ
እሚበላ ነው የሚመስለው እናመሰግናለን ተባረኪ
አመሰግናለሁ ዉዴ ❤️❤️
ዋዉ አዶትዬ ቆንጆ በጣም ጥርት ያለ ምርጥ ነው እሞክረዋለሁ
እናመሰግናለን በረቹ አዶት
Thankyou adoteye,i will go to buy it tomorrow ,i love your show
እናመሰግናለን ተባረኪ
ተባረኪ 💖💖💖🙏🙏🙏
Adotiye I don’t have no word for you ግልፅ ነትሽ ስታስረጂ Clear አድርገሽ ነው አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ ጡሪ ነሽ በጣም የጉራጌ መርካማ 🥰🥰🥰
ጎበዝ የኔ እህት በርቺ እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣሽ አዶቲና 🥰
Thank you for sharing can you please tell me where you get the coconut oil please thank you
Adotye konjo! Thank you so much for sharing this amazing mix! It is exactly how you described it. I used it on my two daughters and myself on our skin and hair care day; my God!! It was amazing!!🙏🥰👌😊💕
Tanks sister we love u
Adot betam Arif new wedgewalew tebareki
Thanks sis
ጡሪ አጅየት ትሬፍ ጎበዝ
Thank you for sharing where is the steam link
Thanks 👍
የኔ ውድ እግዚአብሄር ይባርክሽ ከነቤተሠቦችሽ
adoteye salmokerew amesgenalehu . tebareki
አናመሰግናለን የኔ ውድ እሞክረዋለሁ
tnx gen shitaws?
እረ ይሄ ነገር ብንመገበውም ጥሩ ይመስላል ጎበዝ ነሽ በርቺ
Good morning thanks for sharing🙏🙏🙏
thanks for sharing Adot💖
ሰላም አዶትዬ የተጠቀምሽዉ ግብአት በጣም አሪፍ ነዉ ቀላል አዘገጃጀት ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍❤🙏
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሬ
አመሰግናለሁ አዶትየ የኔስ ፀጉር በጣምነው እሚረግፈው እኔ ኮ ኮናት አይስማማኝም ምን አይነት ዘይት ልቀላቅልበት የ
አዶትዬ እዴት ነሽ ዉዴ ሲያናዬ ደናናት ጸጎረሽ ማአሻ አሏህ
Betam gobeze neshe yene konjo good job 👏 👍 😍😍😍
የፊትሽ ቆዳ ያምራል ፀጉርሽም እንደዛው በርች
Thank youu
wow wow I need some!!
ተባረኪ ሞክረዋለሁ
thanks
ሀይ ሰላም ሰላም የኔ እመቤት ባለሙያ ነሸ ሰራሽ በሙሉ በጣም ደሰ ይላል ተባረኪ በዚሁ ቀጥዬ
Adotye leseteshign melash betam amesegenalew chegeren yeteredashign yemeselegnal ahun keyetegnaw mask lejemir lesent giz leteqemew ebakish ahunm melasheshin sechign beterefe kene lejocheshs tena,selam,edme yestsh tebareki💕💕💕
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
kzread.info/dash/bejne/iIirsMR6eb28o9o.html ይህንን የላኩልብ ቪድዮ አይተሽ ከዚህ ጀምሪ በጣም ምርጥ ማስክ ነው
አብሽ በተፈጥሮው የመብዛት ሀይል አለው አነስ ላለ ፀጉር አንድ የሾርባ ማንኪያ በቂ ነው ለብዙ ፀጉር ሁለት በቂ ነው እናመስግንሻለን በርቺልን እህታችን
ሰላም ነው ለፀጉር የሰራሽው አብሽ ለፊትም ይሆናል
Mamiye dehna nat Wey samlign 🥰
Adotye abeshu tere new weys yetamesew adera melshelgn?????
tnxxxx
Adoteye yeserashew wehd betam des belognal yene tsegur betam yesasa rejim yemineqel nw edmeye 47 nw diabetics negn yehe tetseno adrgobet yehun alaweqm betam bado honowal ena min yeshalegnal mekerign esti yeserashew wehd yteqmegnal wey ebakshin melsun sechign tebareki kene lejochise.❤❤❤❤❤❤❤
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ምናልባት ሊሆን ይችላል ግን ላንቺ ፀጉር የሚነውን የተለያየ ነገር እየሞከርሽ ብታይና በሚስማማሽ ላይ ፎከስ ብታደርጊ ጥሩ ነው አይዞሽ የኔ ቆንጆ
ውዴ olive oil ብቻ ብንጠቀም ምን ይመስልሻል?🙏
You’re so sweet sharing this kind of video it helps… god bless you and your family 💕💕💕
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
Thank you so much
wow 👌
የምንዘፈዝው በቀዝቃዛ ዉሀ ነው
የኔ ቆንጆ በጣም ወድጄዋለሁ ማስክሽን ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አብሽ በጣም ሽታ አለው እሱን ለማስለቀቅ ከፀጉር ላይ ሽታውን አያስቸገርም ምን ሰጀስት ታደርጊልናለሽ በተለይ ለፅሞ ወቅት በጣም ሲበዛ አሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን👍
አብሹ ተሰርቶ ለስንት መቆየት ይችላል
እሞክረዋለሁ በጣም ፀጉሬ እየተሰባበረ እየተነቃቀለ አስቸግሮኛል ቅቤም አምሮኛል
Wow that’s great sharing thanks 🙏👍
@MaryMary-wq9iy
2 жыл бұрын
😍Wowoww
Did you use any Henna or hair color for your hair? And what kind?
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
No I never use any hair color or henna
Good 👍
ኡፍፍፍ ሳይሽ እንዴት ውስጤን እርክት እንዳደረገው እራሴ የተጠቀምኩት ያህል ነው የተሰማኝ ተባረኪ ለመሞከር ጓጓሁ።
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
Enemilsh.....yetffechew abish ayihonim !?
ለቤትሺ አደሥ ነኝ ደሥ ይላል በርችልኝ ዉደ
ቪዲዮዎችሽን ሁሉ እከታተላለሁ።በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ነው። ብዙ ልምድ ስለምታካፍይን እናመስግናለን ቀጥይበት። በጣም ብዙ ተምሬኣለው ከቪዲዮዎችሽ። እንደ ኣስተያየት ግን የሞከርሻቸውን ለተመልካች ስትጠቁሚ የሚያጋንኑ ቃላቶችን ባትተቀሚ መልካም ነው እላለሁ። ለምሳሌ ሶስት ጊዜ ብቻ ተጠቅሞ እሚገርም ለውጥ ኣይቻለው ማለት ትንሽ የተጋነነ ይመስላል። ስው የተለያየ አይነት ተፈጥሮ ነው ያለው። Your hair might be naturally good and the changes you see might be due to that too. I understand such products have good effect but it might not be instantly. Miracle products are not mostly true. So please better not use some exaggerating words. I am a big fun but i just wanted to share what i felt. Thank you and I will keep waiting for your awesome informative videos.
አመሠግናለሁ እሞክረዋለሁ ግን ፈሳሹን ኮኮናት አላገኝም አቅልጨ ብሰራውስ?
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ትችያለሽ
Kasem
በርቺ የኔ ቆንጆ። ስወድሽ
እስካሁን ካየሁት ዉህድአብሹን የሚደርስ የለም በርቺ
አዶት አብሹ ቢያድር ምንያመጣል
Thankyou for sharing ስያምር ግን ግማቱስ ቶሎ ይለቃል ?
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ምንም ግማት የለውም የእውነት
siyanas yet tefach adotye
Wowwww👍👍👍👍👍👏👏👏😍
@abekaushketema4877
2 жыл бұрын
የቅባቱ አይነት በዛ እንደት ይቻላል
🙏❤️🙏
የኔውድ፣አይሸትም
Adotye zeyitu be weyira bcha blend badergews le gizew ye coconat oil yelegnm ebaksh?
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
Mnem chiger yelewem yaleshn metekam tchiyalesh
@kalidmoha5552
2 жыл бұрын
@@AdotEthiopianfood eshi wde amesegnalehu betam nurilin😍😘
አዶትዬ እግዘር የባርክኽ ኧጀና አፈር ጡሪ በርታ ቤኒ የተፈጨው ዱቄቱ ቢሆን ችግር አለው እንዴ ?
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ፍሬው ከሌለሽ መጠቀም ትችያለሽ ፍሬው ቢሆን ግን ተመራጭ ነው
@lakshi5205
2 жыл бұрын
@@AdotEthiopianfood እሺ አመሰግናለሁ እህቴ
እናመግናለን ግን አብሹ አይሸትም?
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ምንም አይሸትም
ማስኩ ሲያዩት እራሱ እንዴት ያምራል አሞክረዋለዉ።
አዶትዬ የእኔ መልካም ፣ቅን እህት ስወድሽ በእውነት አንቺን አይቼ ነው ዩቲብ የከፈትኩት ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሬ
እር ማር እዳትቀብ ያሻብታል ጸጉር
አዶትዬ እሞክረዋለሁኝ እስኪ
Yeabshe duketun biderge chger alew
እህቴ በጣም እናመሰግናለን ግን በሚረጋው coconutአይሆንም
@yemesirachezenebe7786
2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ፈሳሹ ቢሆን ተመራጭ ነው የማታገኚ ከሆነ ግን ያለሽን መጠቀም ትችያለሽ
እንዴት ነጭ ሆነ ቢጫ መሰለኝ የሚሆነው እስቲ ንገሪን ቆንጂትዬ
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ሲፈጭ ነጭ ነው የሚሆነው
ሽታውስ?! ሐስንት ወራትኮ ውልብ ይላል🙄
🥰🥰🥰👍👍👍
ጎበዝ: የኔ: ቆንጆ: 💎🍀🌼🌻💕🥰👌👑🙏🏾🌸👑
Mangawm ayinte ye coconat oli ayihonm enda yanchi yezaraw le yet albgi
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ምታገኙ ከሆነ ፈሳሹ ቢሆን ተመራጭ ነው ካልቻልሽ ግን ያለሽን ተጠቀሚ
@zeyinbomer3212
2 жыл бұрын
@@AdotEthiopianfood eshi amsgnalhu
Hallo Absch mndnew bzu amaric alchlm amesegnalhu❤
@emebetretta9803
2 жыл бұрын
Abish in english is Fenugreek
@senaitbekalu5162
2 жыл бұрын
አባዕከ
ዋው በጣም አሪፍ ይመስላል ❤ አሁን አብሽ ገዝቺ እጠቀማለው❤❤❤❤የዲያቆን ሄኖክ ሀይሌና ሳምራዊት ደመቀ የሰርግ ስነ ስርአት
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
የኮክናቱ ዘይት የሚረጋው አይሆንም
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ያለሽን መጠቀም ትችያለሽ
የትኛው አብሽ ነው የሚህነው ነጭ ወይስ ቢጫው
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ያገኘሽው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪
ቤተሰብእንሁን
Gobze
Shitawes endate yehonale
ማንኛውም. የአብሽ. አይነት. ነው. የሚሆነው. ያንቺ. ነጩ. አብሽ. መሰለኝ
አብሹን ደረቁን ፈጭቼ በእርጎና ኦሊቭ oil ጋር እየተጠቀምኩት ነዉ about 2 months now i liked it
@misrakaragaw7930
2 жыл бұрын
የኔ እህት ደረቁ አብሽ ለመፍጨት ይቀላል ግን ካልተዘፈዘፈ ሽታ አይኖረውም ንገሪኝ ውዴ።
ፀጉር ውስጥ አይቀርም ግን ማለቴ በቀላሉ ይወጣል
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ከፈጨሽው በኋላ አጣሪው ሙልጭ ብሎ ነው የሚወጣው
@kyzlove3865
2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@rahmamuhajir862
Жыл бұрын
ጥሬ ነው ሁልበቱ የኔ ቆንጆ
በተፈጨ አይሆንም
ፀጉሬን ከታጠብኩ ቦሀላ ነበር ያየሁሽ መታጠቤ ቆጨኝ ደግሞ የእኔም ፊት እዳንቺ ነው ምንም ነገር ከቀባሁት ሽፍ ይላል ግን ሞክሬው ለውጡን እነግርሻለሁ
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
እሺ እጠብቃለው
@deehope9477
2 жыл бұрын
lol please do that!!
@hawihawi5919
2 жыл бұрын
@@AdotEthiopianfood 10q የእውነት ለፊቴም ለፀጉሬም ተስማምቶኛል ፀጉሬ ምንም አልተበጣጠሰም በተላይ ፊቴ wow ደሞ እንዳልሽው ምንም ሽታ የለውም
ገረ ፈያ ነሽ?
kzread.info/dron/QMUufBRIH8SphtineSXJXw.html አዶትዬ አበረታችኝ።❤❤❤❤
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
እሺ ማሬ
ወረኛ ነሽ በጣም
@zeyinbomer3212
2 жыл бұрын
Kkkkk
@belaynegash6550
2 жыл бұрын
ኮምብሌክሳም
@seada-rr9hx
2 жыл бұрын
ለምን ከነምክንያቱ ብታስቀምጡ ሸጋነው
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@helinamenbere7679
Жыл бұрын
Aybalim
link stemer