📌 ማመን አልቻልኩም በ ሺያ በተር የተሰራው አስደናቂው የአብሽ የፀጉር ቂቤ ለፀጉር እድገት እና ልስላሴ Fenugreek Butter for hair growth

Пікірлер: 95

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 Жыл бұрын

    ዉድ ተመልካቾቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ እና ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ like👍 ማድረጋችሁንም አትርሱ እወዳችኋለሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏 💚💛❤

  • @beletuekubamichial1224

    @beletuekubamichial1224

    Жыл бұрын

    Queen

  • @foryou4761

    @foryou4761

    5 ай бұрын

    Sister ehen qebe yemanageghes endet new

  • @rakebrahel7583
    @rakebrahel7583 Жыл бұрын

    ትክክል ነሽ አዎ አደሬወች አብሽ በጣም ይጠቀማሉ ለመጠጥም በወጥ ደግሞ ሁልበት መረቅ እየሰሩ የለት ተለት ምግባቸው ነው እና እኔም የሃረሪ ልጅ ነኝ እና አመጋገቤ ከነሱጋር ይመሳሰላል እና ለሰውነት በጣም ጥሩ ነው እኔ ምስክር ነኝ ኬክ ነው ሚያስመስለው

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    ትክክል ነሽ ራሄልዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤💕❤

  • @azeb2809

    @azeb2809

    Жыл бұрын

    አስራሩን ብትፅፊልን ርብቃ please

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Жыл бұрын

    እንዴት ያምራል ሰርቼ እሞክረዋለዉ እጅሽ ይባረክ።

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    አሜን ቲጂዬ በጣም አመሰግናለሁ please ስሪው እና ሞክሪው በጣም ትወጂዋለሽ🙏❤💕❤

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n Жыл бұрын

    የሚገርም ነው ጎበዝ እጅሽ ይባረክ

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 Жыл бұрын

    ቤቲዬ እጅግ በጣም እናመስግናለን ይህንን ውህድ ስላካፈልሽን

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም አመሰግናለሁ ሰኒቾ🙏❤

  • @adinohagos3564
    @adinohagos3564 Жыл бұрын

    ቤቲየ እናመስግናለን በርችልን

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ አድኖ ወዱ ወንድሜ🙏

  • @serkaddistube8417
    @serkaddistube8417 Жыл бұрын

    Wow👌thanks for sharing bety 👍

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    Thank you serkye🙏❤

  • @azeb2809
    @azeb2809 Жыл бұрын

    Thank you for sharing ❤️🙏❤️

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    You well come Aziye thank you so much🙏❤💕❤

  • @user-qx2id2fr1w
    @user-qx2id2fr1w Жыл бұрын

    እግዜአብሔር ይባርክሽ እህቴ ቤቲ ። ደስ ሲል 👍🇪🇷🇪🇹

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን Elen እህቴ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 Жыл бұрын

    Bettye fiker my dear sis wooooow loved it and thank you so much for sharing us and keep it up and share and like 💖💖💖💖💖👏

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    Sarye my beautiful sister thank you so much 🙏❤💕❤🌺🌺

  • @ethiopiancooking3166
    @ethiopiancooking3166 Жыл бұрын

    Bettye my beautiful sister wow I always love watching your video very interesting home made hair butter treatment 💕👌🙏🙏

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    Fertaye my beautiful sister thank you so much🙏❤💕❤

  • @user-nt5uz8hp3r
    @user-nt5uz8hp3r21 күн бұрын

    የኔ ውድ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Жыл бұрын

    የኔ ልዩ ቤቲዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ጠፍተሽ ነበር ሼበተር ለፀጉር በጣም ቆንጆ ነዉ ደግሞ በአብሽ ልዩ ነዉ እኔም እሞክረዋለሁ የተጠቀምሻቸዉ ሁሉ ፕሮዳክቶች ለፀጉር ታየኝ እኮ ርስርስ ነዉ የሚያደርገዉ ሲታይ እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ነዉ የሚለዉ ፊትሽን ፅድት እምር ፀጉርሽንም ልስልስ ወዛም ነዉ ያደረገዉ የኔ ዉድ እኔም እድሜ ላንቺ እስክሞክረዉ ቸኩያለሁ ዉድድ ነዉ የማረግሽ የኔ ልዩ💕👌ሼር✅✅

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    ነፂዬዋ ማሬ እንኳን ደና ቆየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ቆንጅዬዋ እህቴ please ቶሎ ሞክሪው በጣም ትወጂዋለሽ ይኸው እኔ እህትሽ ራስ አድርጌ ተቀብቼው ፏ ብዬልሻለሁ ማን ይሞታል እንዴ 😂😂 🙏❤💕❤🌺🌺

  • @LeenaAlain-bk7jo
    @LeenaAlain-bk7jo8 ай бұрын

    Qibe yehemeni qibeno❤️❤️

  • @elsabayu7500
    @elsabayu7500 Жыл бұрын

    ቤቲዬ በርቺ ❤🥰👏👏

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    እሺ ኤልሲቾዬ thank you🙏❤💕❤

  • @mekdesasferachew-ly4pb
    @mekdesasferachew-ly4pb Жыл бұрын

    Abshi shibet ayametam

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 Жыл бұрын

    Hi dear..your face looks so great glowing 💕absolutely well taking care of it..it shows ✅አብሸ ምርጥ ነው Shea butter is very good for hair also body..love it✅shared

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    Hi rutye thank you so much my sis.ya shea butter is very good for body also🙏❤💕❤

  • @huluagerambaye9685
    @huluagerambaye9685 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ቤትዬ ያንችን ዩቲብ በጣምነው የምከታተለው

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ቻናሌን ስለምትከታተይ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏❤💕❤

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 Жыл бұрын

    ስታምሪ ዛሬ ግን በጣም ውበቱን ዘርቶብሻል ትሪትመንቱ ነው መሰለኝ በስመአብ ቤቲየ በጣም ጠቃሚ ትሪትመንት ነው ያሳየሽን ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ውድድድድድድድድድድ🙏🙏🙏💖💖💖🌸🌺🌼

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    ነባዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እናት ይኸው በ አብሽ ቂቤ ፏ ብዬልሻለሁ እኔም በጣም ነው የምወድሽ ❤💕❤💕❤🌺🌺

  • @NNNN-tt3gp
    @NNNN-tt3gp Жыл бұрын

    Wow Konjo

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    Thank you so much🙏

  • @MarcePawulos
    @MarcePawulosАй бұрын

    lewzam fit yhonal wude

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 Жыл бұрын

    ጉበዝ

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ Tenagne🙏

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Жыл бұрын

    ቤቲዬ አንቺ ባትቀቢው እግዝያብሔር አሳምሮ ነው የፈጠረሽ ከፈገግታ ጋር። ቪዲዬሽን አያለው ላይክ አድርጌ ብቻ እወጣለሁ ኮመንት ለመፃፍ ግዜ አጣሁ። በተረፈ ሰላም ሁኝልኝ።

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    ሪቾዬ የኔ ቆንጆ ዉዷ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ደሞ በጣም ተናፍቀሻል i understand you ችግር የለም አንቺም ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ ስወድሽ እኮ❤💕❤

  • @yoshe23
    @yoshe23 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆኛለሁ ❤️💛💚

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤❤

  • @yoshe23

    @yoshe23

    Жыл бұрын

    @@bettysheger976 🥰ወደ እኛም 🥰ነይ

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Жыл бұрын

    ዋው ተምችቶኛል አሁኑ ልሰራው ነው ለውጡን ላየው ቸኩያለሁ

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ሳርዬ 😂 በይ ቶሎ ተነሺ እና አሁኑኑ ስሪ ከዛን ለውጡን ትነግሪኛለሽ🙏❤💕❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Жыл бұрын

    በጣም ንውደስ የሚልንገር ያሳየሽን መቼም ደስ ያለኝ በተለይ ለፆም ግዜ ቅቤ መቀባት ለምንወድ ፆም ሲሆን ይሄንን እንቀባለን እንደው ስትቀቢ እያየሁ ምራቄን ንው የዋጥኩት እሞክርዋለሁ በፍፁም አብሽ ሞክሬ አላውቅም እር እር ፊትሽማ ጃፍ ብርቱካንንው በጣም ንው የሚያምርው ለማንኛውም የምታውቂውን ስለምታካፍይን ተባርኪ

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን ቹቹዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ምራቅሽን አስዋጥኩሽ አይደል😂 በይ ሰርተሽ ተቀቢ 🙏❤💕❤

  • @user-hk6qr1rq1w
    @user-hk6qr1rq1w8 ай бұрын

    Abshun bado binitekemis

  • @senaithaile495
    @senaithaile495 Жыл бұрын

    Bettye shea batter yet new yemigengew, amesgenalehu

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    Hi seni yekerta koyechea selwmelsekulsh zare new yayehut yet new yemetenorew

  • @mebirattadiwos3321
    @mebirattadiwos3321 Жыл бұрын

    Hi

  • @hikimaumer2637
    @hikimaumer2637 Жыл бұрын

    qoyi shitawis

  • @kemila876
    @kemila8769 ай бұрын

    ሻአ በተር ባረበኛ ስሙ ምድነው

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 Жыл бұрын

    Thank You 👍🌺🌺

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    Thank you Hannye🙏❤💕❤

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 Жыл бұрын

    ቤቲዬ በጣም አመሰግናለሁ ይሄንን ዉህድ ስላሳየሽኝ በርቺ እህቴ ደሰ እያለኝ ወደ ቻናልሽ ቤተሰብ ሁኛለሁ አንቺም ሲመችሽ ጎራ በይና የኔ ቤተሰብ ሁኝ እሺ

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    ገንዬ እኔም አመሰግናለሁ እንኳን ደና መጣሽ እሺ እኔም እመጣለሁ🙏❤💕❤

  • @ngstiberhe7133
    @ngstiberhe7133 Жыл бұрын

    😍😍😍awwwwwwww

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    Thank you Ngstiye🙏❤💕❤

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እህት እጅሽ ይባረክ ባገራችን ቂቤ መጠቀም እንችላለን?አመሰግናለዉ

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    አሜን ብርዛፍዬ አዎ መጠቀም ትችያለሽ ምንም ችግር የለውም🙏❤💕❤

  • @user-yc8fu4di6q

    @user-yc8fu4di6q

    4 ай бұрын

    ተበጥብጦ የሚጠጣ አብሽ ይሆናል

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    4 ай бұрын

    አዎ ይሆናል

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አዎ ይቻላል የኔ እህት🙏

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 Жыл бұрын

    ጎበዝ፡እንደማመር

  • @user-uq2pv6dv7t
    @user-uq2pv6dv7t Жыл бұрын

    ደምበርበሪጨምሪበት

  • @SikoSilo-ey2fv
    @SikoSilo-ey2fv Жыл бұрын

    እናመስግናለነ. እህት. ግን. አብሹን. እነቆላዋለነ. ወይ ተብለን. እና. ሺአ በትር. ታላግኘን. በቅቤና. ባብካኮ. ማርች. እንችላለን. ??

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም አመሰግናለሁ አይ አብሹ አይቆላም በቂቤ ትችያለሽ🙏

  • @elizabethyirdaw5414
    @elizabethyirdaw54145 ай бұрын

    የሺያ በተሩን እቃ አስይኝ

  • @lubabaomar7916
    @lubabaomar7916 Жыл бұрын

    🌺🌸💐🌷💞

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant3958 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ቆጆ ፊትሽን ምንድነው የምትቀቢው ?

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ ፊቴን የተፈጥሮ ነገር ብቻ ነው የምቀባው የተለያዩ ማስኮችን እቤት የሚሰሩ እቀባለሁ ቂቤ እቀባለሁ🙏

  • @fityaabdlia3365
    @fityaabdlia3365 Жыл бұрын

    ሽየበተር ዬት ነው የምገኛው እስክ ንገርኝ ዎይም ፎቶው ከሌ

  • @user-ns9hh5uc4u

    @user-ns9hh5uc4u

    19 күн бұрын

    አማዞን ላይ አለ

  • @elizabethyirdaw5414
    @elizabethyirdaw54145 ай бұрын

    አብሹ በጥሬው ነው የምትፍጭው

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    5 ай бұрын

    Awo በጥሬው ነው

  • @Frehiwots
    @Frehiwots Жыл бұрын

    ቤቲየ የኔ ውድ እህት እንዴት የሚገርም ቅቤ ነዉ የሰራሽው ለዛውም ከአብሽ ሺያ በተር ሆሆባ ኦይል ምርጥ ቅባቶች ሁሉምንም ያካተተ በጣም አምሮብሻል ደሞ ጸጉርሽም በጣም ያምራል ወዛም አድርጎታል እንደሁልግዜው ከምርጥ ፈግታሽ ጋር ያሳየሽንን የ አብሽ ቅቤ እስከምጠቀመው ቸኩያለሁ ከልብ አመሰግናለሁ 👌👌🙏 🌸🌹

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    ፍሪታዬ የኔ ቆንጆ እህቴ እኔም በጣም አመሰግናለሁ please ተጠቀሚው ትወጂዋለሽ🙏❤💕❤🌺

  • @BasratBasrat
    @BasratBasrat Жыл бұрын

    ሻይ በተር ከለለንሰ ውዴን

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    በቂቤ መቀባት ትችያለሽ

  • @sabounji
    @sabounji Жыл бұрын

    You are a good person..... U r preparing ur hair for your wedding day.... Soon u will be married..... It is because you pray.... You will bare children as well..... In the begining, u will be working with him.... After that u will get some schooling and some license in regards to work.... But u r a good person.....you help a poor families back home in your country..... This is what i channeled about you.... Your mother always prays for u......and supports u.... Unlike some that are cursed out..

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    Ow peace:❤ BLACK GALAXY thank you so much you are so lovey thank you for your lovely Comment i don't have word to say thank you god bless you🙏❤💕❤

  • @almazgebremikael8878
    @almazgebremikael8878 Жыл бұрын

    ሺያ ምን ማለት ነው

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    የፀጉር ቂቤ ነው ግን ከወተት የሚሰራ ሳይሆን ከ ሼ ከሚባል ዛፍ ፍሬ ውስጥ የሚወጣ ነው ለፊትም ለፀጉርም ቆንጆ ነው

  • @user-zk4ji6se9d
    @user-zk4ji6se9d Жыл бұрын

    ግን ሺታዉ አይልቀም

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    ሽታው በሻሞፖ ስትታጠቢው ሙልጭ ብሎ ነው የሚጠፋው

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Жыл бұрын

    ሽታዉን አልወደዉም

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    ብዙ ሽታ የለውም የኔ ቆንጆ Essential oil ስታደርጊበት አይሸትም በዛ ላይ በሻንፓ ስትታጠቢው ምንም አይሸትም

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Жыл бұрын

    እንዴ ! አብሽ??? ሽታውስ ☺

  • @bettysheger976

    @bettysheger976

    Жыл бұрын

    አይ ያን ያህል የተጋነነ ሽታ የለውም Essential oil የጨመርኩበት ሽታ እንዳይኖረው ነው ባትጨምሪበትም ችግር የለውም ስትታጠቢ በሻንፖ ሽታ ብቻ ይጠፋል ምክንያቱም አብሽ ስትቀቢ ያን ያህል ሽታ ብዙ የለውም

  • @LeenaAlain-bk7jo
    @LeenaAlain-bk7jo8 ай бұрын

    Qibe yehemeni qibeno❤️❤️

Келесі